EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
❝ #Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 3ኛ ሳምንት
ቀን 1፦ መዝሙር 5፥1-12
📌 እግዘብሔርን ፃድቅ አምላክ ፣ ስራው፣ ሀሳቡ መልካም፣ በክፋት ደስ የማይሰኝ አምላክ ስለሆነ ይህንንም በማሰብ እግዚአብሔር እያከበርን እንፀልይ
📌 ሁልጊዜ በፅድቅ መመላለስ እንድንችል፤ እውነትን በመናገር፣ ከክፋ ሀሳብ ድርጊት በመሸሽ እግዚአብሔር በመፍራት ፣ በመታመን መኖር እንድንችል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦
❝ " አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።"
(መዝሙረ ዳዊት 5: 4)
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
508
❝ #Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 3ኛ ሳምንት
ቀን 3፦ 1ኛ ጴጥሮስ 5:1- 14
📌 ስለኛ ግድ የሚለው፣ የሚያስብ፣ የሚወደን፣ ስለኛ መልካሙን የሚያውቅ ፣ መልካም አምላክ ስላለን እግዘብሔርን እያመሰገንን
እንፀልይ
📌 ጠላት ሁሌም ከህይወት መንገድ ሊያሰናክለን ሁሌ በዙሪያችን ይዞራል ስለዚህም ሁሌ ንቁ መሆን እንድንችል፤ ጊዜዊ በሆነ ነገር እንዳንዘናጋ፤ እንቁ የሆነውን ክርስቶስን እንዳንጥል
እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ
📌 እእርሱን እንድናገለግል ባስቀመጠን ስፍራ በፍቅር፤ በመሰጠት፣ በትህትና፣ በዐላማ፣ በመልካም ምሳሌነት እንድናገለግል አግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦
❝"እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5: 7)
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
508
🔊Psalm 150: 6
🔊Job 23:17
🔊 psalm 100:2
🔊 psalm 147:1
# You feel happy👉 praise the lord during that time
# You got what you want👉 praise the lord during that time
# Everything is going according to your plan👉 praise the lord during that time
# You feel your relationship with God is getting stronger 👉 praise the lord during that time
# You feel sad 👉 praise the lord during that time
# You feel confused 👉 praise the lord during that time
# You have questions 👉praise the lord during that time
# You feel bored👉 praise the lord during that time
# You feel your relationship with God is getting weaker 👉 praise the lord during that time
# Everything is not going according to your plan or things that you didn't expect happened " current situation 😒" 👉 keep praising God during that time also...
😀🙃😞😣😫🤣😂 Name everything that you are feeling or passing through but in all keep praising God...
👐He is worthy of our praise...
508
እኔስ እደነቃለሁ ማዳንህን እያየሁ! 🙌
እየውላችሁ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ ወለደን፤በምሕረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ከትልቅ ፍቅሩም የተነሳ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወትን ሰጠን።
እናስተውል!
ሕይወት ከእግዚአብሔር ካልሆነ ከየት ሊገኝ ይችላል? ከየትም አይገኝም!
ስለዚህ እግዚአብሔር በሰጠን ሕይወት ደስ ይበለን፣ ሐሴትንም እናድርግ እርሱንም እናክብር😊
508
ሰላም🤗🤗 የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!!
ዛሬ እንደሚታወቀው የማክሰኞ ሕብረታችንን Online የምንቀጥልበት ጊዜ ነበር። ግን በአንዳንድ ችግሮች ምክኒያት የዛሬው ፕሮግራም እይካሄድም ለዚህም ይቅርታ እንድታደርጉልን ከልብ እንጠይቃለን።
የጌታ ፈቃድ ሆኖ ከኖርን ሳምንት እንገናኛለን😊
የጌታ ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏
508
በኢካቦድ ዘመን....የሚገለጥ ካቦድ
በመሳፍንት ዘመን መጨረሻ ላይ የኤሊ ልጆች ከቅድስና ጎድለው በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ህዝቡም የመሰለውን በሚያደርግበት ዘመን የሚኖርም የሚሞትም መጪው ዘመን አስፈሪ እንደሆን በሚተነብየበት ዘመን ውስጥ ማን በጎ ተስፋ ያደርጋል? የፊንሀስ ሚስት እንኩዋን 1ሳሙ 4:19-22 ላይ እየሞተች ለመጪው ዘመን የእግዚአብሔር ክብር ለቀቀ የሚል ስም ሰታው ተስፋ ቆርጣና መጪው ጊዜ ጨልሞባት ስትሞት ላይ : መጪው ዘመን የእስራኤል መቀበሪያ እምጂ መለምለሚያ ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ፡ ምክንያቱም ታቦት ተወስዱዋል!!!!!!!
በዚ ጨለማ ዘመን ግን የለቀቀውን የእግዚአብሔር ምሪትና ድምፅ የሚያስመልስና ለምድሪቱ እረፍት የሚሆን በኢካቦድ ዘመን ካቦድን የሚገልጥ በብዙ ለቅሶ ተወልዶ በክፋት መሀል አድጎ ከእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔር ባሪያ ነበር፡፡ ሰው ሁኔታውንና እየሆነ ያለውን አይቶ ተስፋ በቆረጠበት ዘመን ሳሙኤል እንዳለ ሲያይ ግን ተስፋና ድል ይታየዋል ለምን?? በኢካቦድ ዘመን በካቦድ የሚኖር ፡ በመንፈስ የሚመራና የሚመላለስ ዘመኑን ሳይሆን የላከውን የሚመስል ህይወት የሚኖር ፡ በግምት ሳይሆን በምሪት የሚንቀሳቀስ የእግዚአብሔር ባሪያ ነበር፡፡
በኢካቦድ ዘመን በካቦድ ያንቀሳቅቹ፡፡ ክብር በለቀቀበት ዘመን በመንፈስ እየተሞላቹ ፡ እየተቃጠላቹ ፡እየተመራቹ ተባርካቹ ለበረከት ፡ ተፅናንታቹ ለመፅናናት የሆን ትውልድ ያድርጋቹ!!!!!!
ፊሊጶስ ሰለሞን
508
❝ #Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 3ኛ ሳምንት
ርዕስ -መከራን መቀበል
ቀን 1፦ 1ኛ ጴጥሮስ 4:12- 19
📌 የእግዚአብሔር ስም በእኛ በመጠራቱ
ልጆቹ ስላደረገን አግዚያብሄርን እያመሰገንን እንፀልይ
📌 የክርስቶስ ተከታዮች በመሆናችን የሚደርስብንን ፈተና በትእግስት ፤ በእግዚአብሔር ተደግፈን ማለፍ እንድንችል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦
❝" ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4: 16)
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 3ኛ ሳምንት
ርዕስ - ለእግዚአብሔር መኖር
ቀን 3፦ 1ኛ ጴጥሮስ 4:1- 11
📌 መልካምንም አድርገን መከራ ሊደርስብን ስለሚችል ያንን ተቋቁመን ወደፊት የምንሮጥበትን ሀይል እንዲሰጠን እንፀልይ
📌 እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ ሌሎችን ስናገለግል
እንደ እግዚአብሔር ቃል
በትህትና
በፍቅረ፣ በበጎ ህሊና እንድናገለግል ፤ እንድንገለገል እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲሰጠን እንፀልይ
📌 አለምን አምቢ እንድንል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንመላለስ እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦
❝" ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4: 8)
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
508
# Resist #
As I was walking on the street, there were two people going ahead of me. A young boy and a girl. They seem to be in a deep conversation. But suddenly the girl look like she saw something, and she asked:
The girl: Are you a religious person?
She asked this because she saw a necklace hanging around his neck, and it had a small cross attached to it.
The boy: It's not mine. Its my father's. He used to wear it before he died.
As I keep on listening to their conversation: i can see that obliviously the boy doesn't wanna be excluded from his group, he doesn't want miss all the fun. He wants to be similar with his group of friends. So as to be this what he has to do is disown God.
" The cross."
If he doesn't want to disown God, He cant be similar with them. He can't do what they do, he can't speak as they speak, he wont enjoy what they enjoy. In general he will be different.
As i keep on listening, i start to look at myself. Today i might not be seen disowning God in front of people " as the boy does", But as i look at myself during my day, I do whatever I want, I speak as I want, the amount of time i gave God during my day is so little: what's so funny here is I think about God only when that time comes. Isn't this disowning
God . I do what i want not what God wants me to do, so if i did not glorify and acknowledge God today with smaller things " be it by obeying him, making him first in my life" how am i going to acknowledge him with the bigger once like: "in front of people, people that doesn't know him people that persecuted him. How am i going to stand in front of them and still hold in to my faith. And still say am a Christian , and still tell them the gospel." How?
I start to remember the word that says whoever acknowledge me before men, i will also acknowledge him before my father in heaven. But whoever disown me before men i will disown him before me father in heaven.
So i decide to be in the presence of God today. To pray.
So that i can get strength to overcome the persecution. Which can come in a painful way😞😭 or in a smooth, nice, lureing🏠🏦🛩🚗 way. That is to challenge me to let go of my faith.
To also know and have faith on what he has stored and perpare for me is greater that what the world can offer me today the wealth, fun and comfort life. Which by the way is temporary. Plus to also fear and love God genuinely.
So i choose to do this what do you choose to do?
