EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
#Day-8
#ሕይወት
ኢየሱስ "ሕይወት" ነው።(“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና #እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”— ዮሐንስ 14፥6 ) ሕይወት የእርሱ ባህርዩ ነው።
👨🏾የሰው ልጅ በሐጢአት ከወደቀ ጊዜ ጀምሮ በራሱ ሕይወት የሌለው ሆኗል(“ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።”— ዮሐንስ 6፥53)፤ ስለዚህ ሰው ህይወት እንዲሆንለት ሕይወት ወደሆነው ወደእርሱ ሊመጣ ያስፈልገዋል(“እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”— ዮሐንስ 10፥10።
👨🏾ሰው ከጽንሰቱ ጀምሮ ሐጢአት አለበት(“እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።”— መዝሙር 51፥5) ፤ በዚህም ምክንያት ሁሉም ሰው የመንፈስ ሞት ያለበት "ሙት" ነው(“በበደላችሁና በኃጢአታችሁ #ሙታን ነበራችሁ፤ ”— ኤፌሶን 2፥1-2)።
✝️እግዚአብሔር አስቀድሞ ልጁን ወደአለም ላከ፤ ልጁም ስለሰው ልጆች ሁሉ ሀሃጢያትን ዋጋ ከፍሎ ሞተ ከሙታንም ተነሳ።በዚህም ምክንያት ለሚያምኑበት ሁሉ ሕይወትን ሰጠ።
🔆አሁን እግዚአብሔር በአለም ውስጥ ሰዎች ወደዘላለም ሕይወት ይመጡ ዘንድ ጥሪ እያደረገ ይገኛል፤ ጥሪውም "በልጄ በማመን ወደዘላለም ሕይወት ኑ" የሚል ነው።
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day_7
#የዓለም_ብርሃን
"ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
- ዮሐ 8:12
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_7
#የዓለም_ብርሃን
ዓለምን በሙሉ ጨለማ ሲወርሰው
ብርሃን ተሸፍኖ ሃጢያት ሲጋርደው፤
ዓለም በዕውርነት ብርሃንዋ ጨልሞ
በህወት ጎዳና ለሊቱ ዕጅግ ረዝሞ፤
ድቅድቁ ቢጨልም ጀንበር ስታበቃ
ፍጥረት ሲያጣጥር ተይዞ በሲቃ፤
ጥያቄዋም ግሎእንቆቅልሽ በዝቶ
ቃጠሮዋ ገኖ ህይወት ጣዕም አጥቶ፤
እግዜር ራሱን ላከ ስጋን ተላበሰ
ለጨለማው ተስፋ ማለዳ እየሆነ፤
ህሊናዬ ነቅቶ ሲሆን እንደ ዋላ
ጨለማውን ገፎ ልቤን ብርሃን ሞላ፡፡
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day_6
#የእግዚያብሔርምሳሌ
“እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው።“ — ቆላስያስ 1፡15
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_6
#Bifa_Waaqayyo
✝Waaqayyoo yeroo nama uume bifa ofiisaatiin uume ture. Garuu cubbuun Addaam raawwate ilma namaa irratti firdii fide. Rakkoo kanaaf furmaatni nama irraa waan hin argamneef Waaqayyoo mataan isaa foon uffatee gara biyya lafaa dhufe.
Qol 1:15 irratti “Kristos bifa Waaqayyo inni ijaan hin argamne ittiin namatti mul'atuu dha.” jedha.
🫂Isaan wajjin jiraate, rakkoo isaanii hirmaate, miila isaanii dhiqe, hunda caalaa ammoo lubbuu isaa dabarsee kenneef. 🩸
Jalqaba irratti bifa Waaqayyoon isa uumame Addaamiif akkamitti bifa Waaqayyoon akka jiraatamu agarsiise.
🗝 Ibroota 1:3 akka jedhutti “Ifni ulfina Waaqayyoo isa irraa in calaqqisa, Waaqayyo akkuma jirutti isaan in mul'ata; dubbii isaa isa humna-qabeessaanis waan uumame hundumaa in baata. Inni cubbuuttii qulleeffamuu erga argachiisee booddee, ol gubbaa mirga isa surra-qabeessaa dhaqee in taa'e.”
🗝Kanaaf har'a lubbuun isatti amantu fayyina argatti. Karaa jireenya bara baraa kanatti kan hin seenne ammuma koottaa. Iyesuus isin jaallata!!!❤️
508
#Day_6
#የእግዚያብሔርምሳሌ
✝️እግዚያብሔር ሰውን ሲፈጥር በራሱ አምሳል ነበር የፈጠረው፡፡ የአዳም ሀጢያት ግን በሰው ላይ የእግዚያብሔርን ፍርድ አመጣ፡፡ ለዚህ ችግር ከሰው መሃል መፍትሔ ስላልተገኘ እግዚያብሔር እራሱ ስጋን ለብሶ ወደ ምድር ወረደ ፡፡
በቆላስያስ 1፡15 ላይ “እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው።“ ይላል፡፡
👉እርሱም ከእነርሱ ጋር ኖረ፣ የእነርሱን ችግር ተካፈለ ፣ እግራቸውን አጠበ ከዚህም በላይ ደግሞ ለእነርሱ ሲል ሕይወቱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ መጀመሪያ በእግዚያብሔር አምሳል ለተፈጠረው ለአዳም፣ ኢየሱስ በትክክል በእግዚያብሔር መልክ እንዴት እንደሚኖር አሳየ፡፡
በዕብራውያን 1፡3 ላይ እንደሚል “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”
✝️ስለዚህ ዛሬ በእሱ ያመነች ነፍስ ትድናለች! ወደዚህም ወደ ዘላለም ህይወት ያልገባችሁ አሁኑኑ ኑ ኢየሱስ ይወዳችሁል😍!!!
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ
508
#Day_5
#የሰው_ልጅ
✝️ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በተደጋጋሚ ከገለጸባቸው ና በዙሪያው ላሉት ራሱን ካስተዋወቀባቸው ስሞች አንዱ ነው "የሰው ልጅ"።
✅ ታድያ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይህንኑ ስም ስንጠቀም ምን የተለየ ትርጉም ይኖረዋል? ምንስ የተለየ መረዳት ይኖረው ይሆን?
የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና።
— ማቴ 18:11
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_5
#Ilma_namaa
✝️ Gooftan keenya Yesuus Kristoos maqaalee ofiisaa ittiin of ibsee fi warreen naannoo isaa jiranitti ittiin of barsiise keessaa inni tokko Ilma namaati
✅ Yohannis 1: "Sagalichi jalqaba waan hundumaa dura ture; sagalichi Waaqayyo bira ture; sagalichi ofii isaa Waaqayyo ture."
✅ Yohannis 1:14 "Sagalichis nama foonii ta'ee, nu gidduus buufate. Ulfina isaa isa ayyaanaa fi dhugaadhaan guutes argine; ulfinni isaas isa ilmi tokkichi abbaa isaa irraa argatu ture. "
Egaa Waaqni maaf nama ta'uun barbaachise?🤔 Osoo jennee macaafonni kun deebi kana nuuf kennu
"Ilmi namaas isa bade oolchuuf dhufe." Maatewoos 18:11
👉 Kanaaf Iccitiin nama ta'uu Yesuus Kristoos Isa bade barbaaduu akkasumas fayyisuu, warreen sodaa du'aa, hidhaa seexanaa fi cubbuu jala kan jiraniif du'a isaa fannoorratti du'uun bilisa isaan baasufi.
Eegaa obboleettii koo obboleessa koo Waaqa ba'aa keenya nuuf baachuuf nama ta'e kana wajjin walitti dhufeenya qabdaa?
#Ani_dhuga_bahaadha
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_5
#የሰው_ልጅ
✝️ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በተደጋጋሚ ከገለጸባቸው ና በዙሪያው ላሉት ራሱን ካስተዋወቀባቸው ስሞች አንዱ ነው የሰው ልጅ።
✅ ዮሐንስ 1 ፡- በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።---14፡- ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።—ዮሐንስ 1: 1 ና 14
ታድያ ለምን መለኮት ሰው መሆን ለምን ተገባው?🤔 ብንል እነዚሁ መጽሃፍት መልሳቸውን እንዲህ እያሉ ያቀርባሉ
❝የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና።❞ —ማቴዎስ 18: 11
ስለዚህ የክርስቶስ ኢየሱስ ሰው የመሆኑን ምስጢር የጠፋውን ሊፈልግ ደግሞም ሊያድን ፣ በሞት ፍርሃት ፣በዲያብሎስ ና በኃጢአት እስር ላሉት በሞቱ ሊያውም በመስቀል ሞት ነጻ ሊያወጣቸው ነው።
👉 ታዲያስ እህት ወንድሜ የእኔ ና የእናንተን ሸክም ሊሸከም እኛን ከመሰለ መለኮት ጋር ህብረት አለሽ? አለህ?
#እኔምስክርነኝ
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_4
#የእግዚያብሔር_ልጅ
✝️ መጽሐፍ ቅዱስ በተለያዩ ክፍሎች ኢየሱስ ክርስቶስን የእግዚያብሔር ልጅ በማለት ይገልጠዋል፡፡ ታዲያ ይህ ስያሜ ምን ያመለክታል?🤔
"መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን ያየው አንድስ እንኩዋን የለም ፤በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ ተረከው ፡፡"
- ዮሀ 1፡18
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_4
#Iyesuus_Ilma_Waaqayyoo
✝️ Kitaabni Qulqulluun bakka baay'eetti Iyesuus Kiristoosiin "#Ilma_Waaqayyoo" jechuun isa waama. Wanti kun maal ibsa? Iyesuus ilma Waaqayyoo, fayyisaa fi Masiihi isa abdiidhaan eegame ta'uu isaa ibsuudhaan cinaatti, Inni mataan isaa Waaqayyo ta'uu isaa kan himudha.
✅ Wangeela Yohannis 5:17 irratti Iyesuus "Abbaan koo amma iyyuu hojjechuutti jira, anis immoo nan hojjedha" jedhee dubbateera.
Wangeela Yohannis 1:18 irrattis “Homtinuu takkaa Waaqayyoon hin argine, ilma tokkicha isa abbaa bukkee ture sanatu waa'ee isaa hiikee beeksise malee.”, 20:31 irratti immoo “Isaan kun garuu, Yesus, Kristosicha, ilma Waaqayyoo ta'uu isaa akka amantaniif, amanachuu keessaniinis maqaa isaatti jireenya akka qabaattaniif caafaman.” nuun jedha.
👉 Har'as sagaleen Waaqayyoo maqaa ilma Waaqayyootiin akka amannu, amannees isa wajjin akka tokkummaa akka qabaannu waamicha nuuf godha.
#Ani_dhugaa_baatuudhu
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_4
#የእግዚያብሔር_ልጅ
✝️ መጽሐፍ ቅዱስ በተለያዩ ክፍሎች ኢየሱስ ክርስቶስን የእግዚያብሔር ልጅ በማለት ይገልጠዋል፡፡ ታዲያ ይህ ስያሜ ምን ያመለክታል? የኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅነቱን፣ አዳኝነቱን እና ተስፋ የተሰጠለት መሲህ መሆኑን ከማሳየት ባለፈ ከእግዚአብሄር ጋር አንድ መሆኑን የሚያሳይ ነበር፡፡
✅ ኢየሱስ በዮሃንስ ወንጌል 5 ላይ ለ38 አመት ህመምተኛ የነበረውን ሰው ከፈወሰ እና አልጋወን ይዞ እንዲሄድ ከነገረው በኋላ በሰንበት ይህን በማድረጉ አይሁድ ሲቃወሙት በቁጥር 17-18 እንደምናየው ‹‹ አባቴ እስከዛሬ ይሰራል እኔም ደግሞ እሰራለሁ›› ሲለን ‹‹ራሱን ከ እግዚአብሄር ጋ አስተካክሎ እግዚአብሄር አባቴ ነው አለ በማለት ሊገድሉት ሲፈልጉ እናያለን፡፡
‹"መቼም ቢሆን እግዚአብሄርን ያየው አንድስ እንኩዋን የለም ፤በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ ተረከው ፡፡"
- ዮሀ 1፡18
በ ዮሐንስ 20፡31 ሲናገር‹‹ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ ፤አምናችሁም በስሙ ህይወት ይሆነላችሁ ዘንድ ተፅፎኋል ፡፡ ›› ይለናል ፡፡
👉 ዛሬም የእግዚአብሄር ቃል በእግዚያአብሔር ልጅ ስም እንድናምን አምነንም ከእርሱ ጋር ህብረት እንድናደርግ ይጠራናል፡፡
#እኔምስክርነኝ
#I_AM_A_WITNESS
508
#Day_3
#አልፋእናኦሜጋ
"ጅማሬ ያልኖረው ያላሻዉ ፍፃሜ
ጥንት ያልቀደመው ያልበለጠው እድሜ
ኢየሱስ እሱ ነው የሁሉ ድምዳሜ፡፡"
“አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።” — ራእይ 22፥13
#I_AM_A_WITNESS
#እኔምስክርነኝ እርሶስ?
#16DaysChallenge
#YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
#Day_3
#Alfaa_fi_Omegaa
✝️✝️Kitaabni Qulqulluun📖 waa'ee Iyesuus Kiristoos sirritti nuuf ibsa. Namni qalbeeffatee arge Iyesuus Waaqayyo ta'uu isaa hubachuu danda'a. Eyyee inni Waaqayyodha! Inni Αlfaa fi Omegaa, Isa jalqabaa fi isa dhumaadha.
“Ani Alfaadha Omeegaa dha, isa duraati isa booddee ti, isa jalqabaati isa dhumaatis" jedhe.”
— Mul. 22:13
✝️✝️Kan yeroo fi bakka uume isa. Umrii isaaf lakkoofsa, guddina isaafis daangaa hin qabu. Hunduu isaan uumame. Isaan ala kan ta'e wanti tokkoyyuu hin jiru.
✝️✝️Omegaanis isadha. Kansaa warra ta'an fudhachuudhaaf, gara mana bara baraattis isaan galchuudhaaf deebi'ee ni dhufa.
❓Gooftaa Alfaa fi Omegaa ta'e kanatti amanteettaa?
Kan isatti amanu jireenya bara baraa qaba!
“Waaqayyo, "Yeroo ana biratti jaallatamee fudhatametti siif dhaga'eera; guyyaa fayyinaattis si gargaareera" jedha.”
— 2Qor. 6:2
❗️Har'uma murteessi!
#Ani_dhuga_bahaadha
#I_AM_A_WITNESS
508
¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥¹⁸ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።(የዮሐንስ ራዕይ 1:17-18)
ሐዋርያው ካየው ነገር የተነሳ ፈሪቶ በፊቱ ሲደፋ እርሱ ግን ቀኝ እጁን በእርሱ ላይ ጭኖ በማጽናናት አዲስን ተስፋ ሰጥቶታል። ኢየሱስ “አትፍራ” በማለት የተናገረው የማጽናኛ ቃላት በፍርሃት ለተሞላው ሐዋርያ የኢየሱስን ርኅራኄ ያረጋግጣል። ኢየሱስ ያቀረበው ማጽናኛ በእርሱ ማንነት እና ሥልጣን ላይ የተመሰረተ ነው።
በመጀመሪያ፣ ራሱን “እኔ ነኝ” ሲል የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ስም ለራሱ ተጠቅሟል (ዘጸአት 3:14)። ኢየሱስ በመቀጠል ራሱን “ፍተኛውና መጨረሻው” እንደሆነ ገልጾአል (22:13) ይሄም በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ስም ነው(ኢሳይያስ 48:12)። እግዚአብሔር የሁሉም ነገር ፈጣርያቸው በመሆን እነርሱን ይቀድማቸወል፣ እርሱም ሁሉንም ነገር ወደ ፍጻሜ ያደርሳቸዋል። እርሱ የታርክ ሁሉ ምንጭና ግብ ነው። እርሱ የፍጥረት የመጀመርያው ቃል ስሆን፣ በአድስ ፍጥረትም የመጨረሻው ቃል ነው። ሦስተኛ፣ ኢየሱስ “ሕያው” መሆኑን ተናግሯል። እግዚአብሔር ዘላለማዊ፣ ያልተፈጠረ፣ በራሱ የሚኖር ነው(የተፈጠሩ ሁሉ ለመኖር በእርሱ ጥገኞች ናቸው)። ኢየሱስ እነዚህን ስሞች ለራሱ መጠቀሙ ስለ አምላክነቱ ማረጋገጫዎች ናቸው።
ዛሬም ኢየሱስ ነኝ እንዳለ ሐወርያትም እንደሰብኩት የመጽሐፍ ቅዱሱን ኢየሱስ የማታምኑ ከኃጢአታችሁ ንስሃ በመግባት ሞቶ በነበረ አሁን ግን ሕያው በሆነ መሢሕ እንድታምኑ እግዚአብሔር ያዛችኃል።
#አልፋ_ዖሜጋ
#I_am_a_witness
