es
Feedback
EECSF

EECSF

Ir al canal en Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Mostrar más
508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚች
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 5 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!
🔥👉 DAY 5 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 4 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!
🔥👉 DAY 4 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ ንጉስነት አገልግሎት ክርስቶስ ነቢይ እና ካህን ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት የለምና። በብሉይ ኪዳን ተስፋ የተሰጠበት መሲሕ ንጉሥ እንደሚሆን እና የአዲስ ኪዳን ታሪክ ሥጋ የለበሰ አምላክ በእውነትም ንጉሥ እንደሆነ በሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ገፅ የተመሰከረለት ነው። በሁሉ ላይ ሁለንተናዊ ነው፣ ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን የሚገዛ፣ ሁሉንም ሥልጣናትና ኃይላትን ከእግሩ በታች አድርጎ የሚገዛ -እርሱ[ክርስቶሰ] የነገሥታት ንጉሥ ነው። ጌትነቱ በነፍስም ሆነ በሥጋ፣ በጊዜም ሆነ በዘለአለማዊነት ውስጥ ምንም ሳይገድበው፣ የእኛ የሆንነውን እና ያለንን ሁሉ እያንዳንዱን ነገር የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 3 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!
🔥👉 DAY 3 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_RESURRECTION_AND_THE_LIFE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 3 👈🔥 ይህ ከዳዊት ዘር የሆነው የእግዚአብሄር ልጅ የሰው ልጅ ለዘመናት ሲጠብቀው የነበረው የትንሳኤው ተስፋ መፈፅሙን እኔ ትንሳኤና ህይወት ነኝ ብሎ ከሞተ አራት ቀን በሞላው በአላ
🔥👉 DAY 3 👈🔥 ይህ ከዳዊት ዘር የሆነው የእግዚአብሄር ልጅ የሰው ልጅ ለዘመናት ሲጠብቀው የነበረው የትንሳኤው ተስፋ መፈፅሙን እኔ ትንሳኤና ህይወት ነኝ ብሎ ከሞተ አራት ቀን በሞላው በአላዛር ለቅሶ ላይ ተግኝቶ አወጀ።የሚያምንበት ቢሞት እንኳን ህያው እንደሚሆንና ለዘላለም እንደሚኖር ተናገረ። ትንሳኤና ህይወት እርሱ መሆኑንና የሚያምንበት ለዘላለም እንደሚኖር ከሞተ አራት ቀን የሆነውን አላዛርን በማስነሳት አረጋገጠ።በዚህም ትንሳኤና የዘላለም ህይወት ወደፊት የምንጠብቀው ብቻ ሳይሆን አሁን የእግዚአብሄር ልጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የምንጀምረው እንደሆነ ለዐለም አወጀ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_RESURRECTION_AND_THE_LIFE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 2 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!
🔥👉 DAY 2 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CREATOR_WAS_CRUCIFIED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!