cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Menoria Real Estate

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
202
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አዲስ ነገር ከመኖሪያ ሪል እስቴት። በመሀል ከተማ ቦሌ ላይ በ150 ካሜ ላይ ያረፉ ባለ 3 መኝታ ቤቶች ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የማስተዋወቂያ ዋጋ:: አድራሻ: ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ ጀርባ። ለጉብኝት እና ለምዝገባ 09 66 18 18 18 ፤ 09 60 11 99 11 ፤ 011 6 68 28 18 ፤ 011 6 68 28 38 ላይ ይደውሉ፡፡ #MenoriaRealEstate #WhereWeLiveTogether #RealEstate #RealEstateinAddis #RealEstateInAddisAbaba #RealEstateInEthiopia #Apartments #ApartmentsInAddis #Ethiopia #AddisAbaba #houses #housesforsale #househunting #house
Mostrar todo...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ብሔራዊ ባንክ ብድር ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ አሻሻለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ከብድር አቅርቦት ጋር በተያያዘ የጣለውን ገደብ ታሳቢ ያደረገ ማሻሻያ በማድረግ፣ ባንኮች አምስት የብድር ዓይነቶችን መፍቀድ እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ዓርብ መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ለባንኮች ባስተላለፈው መልዕክት እንዳስታወቀው፣ ባንኮች የሰጡትን ብድር ለማስመለስ ሐራጅ ያወጧቸውን ንብረቶች ለመግዛት ለሚጠይቁ ገዥዎች ብድር መስጠት ይችላሉ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ብድር ይፍቀዳሉ ያላቸው በሁለተኛና በሦስተኛ ወገኖች መካከል የሚደረግ ግብይትና ለባንክ ሠራተኞች የሚሰጥ አስቸኳይ ብድር መሆኑንም አስታውቋል፡፡ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልተው የመኖርያ ቤት ለመግዛት ወይም ለመገንባት ከታመነባቸውና ከፀደቁ ድርጅቶችና ከተቋም ሠራተኞች ለሚቀርቡ የብድር ጥያቄዎች፣ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት የሚችሉ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች የላከው ማሻሻያ ያመለክታል፡፡ ሌላው ባንኮች ብድር መፍቀድ ይችላሉ የተባለው በጎንደር አካባቢ ለሚገኙ የሰሊጥ አምራቾች ነው፡፡ ወቅቱን የጠበቀ ሰሊጥ ለማምረት እንዲችሉ ታምኖበት በጎንደር አካባቢ ለሚገኙ አምራቾች እንዲቀርብ የፀደቀ የብድር ዓይነት እንዲለቀቅ መወሰኑንም አስታውቋል፡፡ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ባወጣው መመርያ፣ በሚንቀሳቀሱ ንብረቶች ብድር እንዳይሰጥና የብድር አቅርቦትን ባንኮች ላልተወሰነ ጊዜ ብድር እንዲይዙ ማሳሰቡ ይታወሳል፡፡ በመመርያው መሠረት የተፈቀዱ ብድሮች ሳይቀሩ እንዳይለቀቁ ዕግድ ተጥሎባቸው ቆይተዋል፡፡ ምንጭ: ሪፓርተር 3 October 2021

Proforma invoice for
Mostrar todo...
4_5906939075616573601.pdf
Mostrar todo...
4_5906939075616573601.pdf6.12 KB
Mintu Investment Group and all Its subsidiaries wish you a happy and joyful Ethiopian New Year! Let’s raise our glasses to yesterday’s achievements and tomorrow’s brightest future. Happy New Year! #NewYear #EthiopianNewYear #2014EC #Holiday #MintuExport #MintuPlast #MenoriaRealestate #WakeneFlour #MintuPharma
Mostrar todo...
ለበለጠ መረጃ 0960119911 0966181818 ላይ ይደውሉ።
Mostrar todo...