cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Babi Dish and resiver

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
132
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Watch "አስቂኝ ቪዲዮ #ላለመሳቅ ይሞክሩ#ኢትዬጲያ #tiktok #ethiopian tiktok video" on YouTube https://youtu.be/J-SiAekJuTY
Mostrar todo...
አስቂኝ ቪዲዮ #ላለመሳቅ ይሞክሩ#ኢትዬጲያ #tiktok #ethiopian tiktok video

በ ፋና television የተደረገ የ live ቪዲዮ ስተት

❌ በHorn sport ዙሪያ ተጠንቀቁ ለሁላችሁም መልዕክት ነው! - አንዳንድ ምግባረ ብልሹ ልጆች BISS እንልካለን ካርድ ሙሉልን በማለት እያጭበረበሩ ስለሆነ እንድትጠነቀቁ እናሳስባለን። ✅ Hornsport የተቆለፈው በBISS key ሳይሆን በOther Cas System ነው። ስለሆነም ከዚህ በኋላ ወደ ክፍያ ቻናል ዞሯል። => ምናልባትም ፍፁም ነፃ የእግርኳስ ቻናልን ለለመደ ማኅበረሰብ አማራጩ Yahasat (Tv varzish) ወይም Amos 4°W | YES SPORT PACKAGES ይሆናል።
Mostrar todo...
መረጃ ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!! 📺 Sidama Media Network(SMN) 11165 Horizontal 45000
Mostrar todo...
​​Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ ይህንን ፅሁፍ አዝጋጅተናል። 1) ክፍያው እንዴት ነው? በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ። 2)ምን ምን ቻናሎች አሉት? በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን። ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል። 3)አሰራሩ እንዴት ነው? Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው። ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው። ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ። 4) ከየት ማግኘት እንችላለን? ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ። 5) የኔ የግል ሀሳብ! ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው። እርሶ ይህንን ፅሁፍ አንብበው ከተጠቀሙ ለጓደኞችዎ Share ያድርጉ
Mostrar todo...

CANAL+ opened the CANAL+ STORE in Ethiopia Canal+ will be the third pay-tv operator alongside StarTimes and DStv (MultiChoice) that already provide pay-tv services in the country. 🌻የCANAL + የሶፍትዌር ዝመና እና "Activation" ዛሬ ተጠናቋል። ካናል + ከናንተ ለናንተ ከናንተ ጋር Canal + ለኢትዮጵያውያን ስርጭት ጀምሩዋል!!! በጣም አነጋጋሪ የሆነው ካናል + ለአፍሪካ ኘሮግራሞች ፣ ፊልሞች ፣ ስፖርት እና ትርኢቶች የመዝናኛ ፣ የትምህርት ፣ የባህል ፣ ምርቶችን የማስተዋወቅ ፣ ታሪክን ያካተቱ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ቀርቡዋል አሁን ላይ ለጊዜው ደስታ እና ፌሽታ የተባሉ ሁለት አይነት ፓኬጆች በ250 ብር እና በ500 ብር ይዞ ለጊዜው የሚኖረው ፓኬጅ ፌሽታ ብቻ ሲሆን 250 Birr in month የሚያካትታቸው ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው ‼️ CANAL + ፌሽታ ════════ ❶Movies ♨️ ════════ ¹◈.CANAL+ CINEMA 1ª ²◈.CANAL+ CINEMA 2ª ³◈.CANAL+ NOVELA 1ª ⁴◈.CANAL+ NOVELA 2ª ⁵◈.TNT AFRICA ════════ ❷Food ♨️ ════════ ⁶◆.CANAL+ GEBETAª ════════ ❸Nature ♨️ ════════ ⁷◉.CANAL+ DISCOVERª ⁸◉.HISTORY ⁹◉.LOVE NATURE ════════ ❹Music ♨️ ════════ ¹⁰►.MTV BASE ¹¹►.MTV HITS ¹²►.MCM TOP ¹³►.MTV ════════ ❺News ♨️ ════════ ¹⁴▫.FRANCE 24 ENG ¹⁵▫.SKY NEWS INTL ¹⁶▫.DEUSTCHE WELLE ¹⁷▫.TV5 MONDE ¹⁸▫.FRANCE 24 FR ¹⁹▫.BBC WORLD NEWS ²⁰▫.BLOOMBERG TELEVISION ²¹▫.BLOOMBERG QUICKA ════════ ❻SPORTS ♨️ ════════ ²²○.CANAL+ SPORTª ²³○.NBA TV ²⁴○.ESPORTS1 ²⁵○.MOTORVISION ════════ ❼KIDS ♨️ ════════ ²⁶▪.CANAL+ JUMBOª ²⁷▪.CANAL+ DEKE DEKEª ²⁸▪.TOONAMI ²⁹▪.A+ KIDS ³⁰▪.CARTOON NETWORK ³¹▪.BOOMERANG ³²▪.DREAMWORKS ════════ ❽Entertainment♨️ ════════ ³³◌.E! ³⁴◌.FASHION AFRICA TV ³⁵◌.LIFETIME ³⁶◌.RAI ════════ ❾ETHIOPIAN ♨️ ════════ ³⁷▣.EBS ³⁸▣.KANA ³⁹▣.FANA ⁴⁰▣.ETV NEWS ⁴¹▣.WALTA TV ⁴²▣.NAHOO TV ⁴³▣.ARTS TV ⁴⁴▣.ASHAM TV ⁴⁵▣.ETV ENT ⁴⁶▣.ETV LANGUAGES ⁴⁷▣.AHADU TV ⁴⁸▣.BALAGERU TV ⁴⁹▣.TV 9 ETHIO ⁵⁰▣.MOE ⁵¹▣.ADDIS TV ⁵²▣.AMHARA TV ⁵³▣.OBN ⁵⁴▣.OBN HORN ⁵⁵▣.OBS ⁵⁶▣.DEBUB TV ⁵⁷▣.DIRE TV ⁵⁸▣.TIGRAI TV ⁵⁹▣.EOTC ⁶⁰▣.ELSHADDAI TV ════════ ❿FM RADIO ♨️ ════════ 🎵.FANA FM 🎵.SHEGER FM 🎵.ETHIOPIAN RADIO 🎵.FM ADDIS 🎵.ETHIO FM 🎵.BISRAT FM 🎵.AHADU FM 🎵.FM 104.7 🎵.AMHARA RADIO 🎵.BAHIRDAR FM 🎵.FM DIRE 🎵.DEBUB FM ════════ ⓫coming soon♨️ ════════ ●.KIX ●.STAR LIFE ●.FIGHT BOX ●.BARCA TV ●.SMN TV ●.ZAWYA TV ●.ETHIO LIJOCH TV ●.TRAVEL XP ●.CNN ●.Travel XP ●.ENGLISH CLUB TV ════════ ª=አማርኛ ቋንቋ የሆኑ ቻናሎች ናቸው።
Mostrar todo...
👁ማሳሰቢያ👁 የብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ለመመለስ ያህል Nilesat ላይ አዲስ የገቡት የ Canal + Ethiopia Package ቻናሎች በትክክል ፅድት ብለው የሚሰሩት ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ኦርጅናል ረሲቨሮች ውስጥ LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090HD, LIFESTAR 9090mini, LIFESTAR9090 Diamond ብቻ ናቸው።
Mostrar todo...
Watch "prince Babi" on YouTube https://youtu.be/XTL2xJgVH2g የሚገርም አዝናኝ funny video ነው አአዳዲስ video ለማየት ወይም ቤተሰብ ለመሆን Like እና subscribe
Mostrar todo...
prince Babi

ለብር ብላ የ የምትወደውን ባሉን ገደለችው ከዛም

0.99 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.