cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ምንጊዜም ጊዮርጊስ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚽️⚽️⚽️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @vivasanjaw ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል👇 @mengizemgiyorgis ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን... @vivasanjaw ሀሳብ አስተያየት ካሎት በዚ ያካፍሉ 👉 @vivasanjaw_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
870
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-2330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#ቀጣይ ጨዋታ የኢትዮጵያ _ፕሪሚየር _ሊግ _7ኛ ሳምንት የስተካካይ ጨዋታ #Ethiopia_ premier_ League ⚽️ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ⚽️ 📆 ቅዳሜ ታህሳስ 20/2016 🕗9:00 🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ድል ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ @vivasanjaw @vivasanjaw
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሰን የሳንጅዬ ቤተሰቦች ✌️✌️
Mostrar todo...
🎉 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን አሰልጣኝ አድናቂ ኖት? እርሶም ምርጥ አሰልጣኝ የሚሆኑበትን ዕድል ሎጬ ይዞሎት መቷል 14ተኛ ሳምንትን ይቀላቀሉ አሸናፊም ይሁኑ ! @loche_et
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ክለቦች ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀምበሪቾ ህዳር 15 ቅዳሜ አበበ ቢቂላ ስታዲየም @vivasanjaw
Mostrar todo...
4
ከተጠየቁት 4 ጥያቄዎች 3 በመመለ አሸናፊ የሆነው በዚ @XO4747 user name የሚጠቀም የቻናላችን አባል ነው አሸናፊው በዚ @Vivasanjaw_bot አድራሻ ስልክህን ላክልን ሽልማትክን እናደርሳለን
Mostrar todo...
👍 1
1. የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከተመሰረተ በኅላ የመጀመሪያውን ጨዋታ ከማን ጋር አከናወነ?ውጤቱስ? ጎል አስቆጣሪውስ? ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 -0 አራራት አርመን ይድነቃቸው ተሰማ⚽⚽ 2.ቅዱስ ጊዮርጊስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዮን ሊግ ምድብ ድልድል ሲገባ ከእነማን ጋር ተደለደለ። ሰንዳውስ ኤክስፕሪያስ ኤስ ቪታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3. ቅዱስ ጊዮርጊስ በደርግ ጊዜ እንዲፈርስ የተወሰነበት ጊዜ በሌላ መጠሪያ ይጠራ ነበር ያ መጠሪያ ስሙ ማነው? አዲስ ቢራ 4.በግፍ የተነጠቅነው የ2010 የኢትዮዽያ ፕርምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታችን ከማጋ ነበር ውጤቱስ? ጎል አስቆጣሪውስ? ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሀዋሳ ሳላዲን በርጌቾ ሙላለም መስፍን ዴኮ
Mostrar todo...
አሸናፊውን እና መልሶቹን ይዘን እንመለሳለን
Mostrar todo...
ሰዓት አልቋል
Mostrar todo...
4.በግፍ የተነጠቅነው የ2010 የኢትዮዽያ ፕርምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታችን ከማጋ ነበር ውጤቱስ? ጎል አስቆጣሪውስ?
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.