ሐመር መፀሀፍ መደብር
Ir al canal en Telegram
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ተቀላቀሉን !!! ሀሳብ አስተያየት እና መጸሀፍ ለመጠየቅ @Hiloga_bot ያናግሩን ቻናል @xobya ግሩፕ @etyolis
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 621
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+13
en 0 canales
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+7
en 2 canales
Get PRO
septiembre '240
en 0 canales
Get PRO
agosto '240
en 2 canales
Get PRO
julio '240
en 1 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '240
en 1 canales
Get PRO
diciembre '230
en 0 canales
Get PRO
noviembre '230
en 0 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '230
en 0 canales
Get PRO
agosto '230
en 0 canales
Get PRO
julio '230
en 0 canales
Get PRO
junio '230
en 0 canales
Get PRO
mayo '230
en 0 canales
Get PRO
abril '230
en 0 canales
Get PRO
marzo '230
en 0 canales
Get PRO
febrero '230
en 0 canales
Get PRO
enero '230
en 0 canales
Get PRO
diciembre '220
en 0 canales
Get PRO
noviembre '220
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+45
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+122
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+156
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+110
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+103
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+120
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+119
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+105
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+106
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+87
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+94
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+98
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+85
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+93
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+81
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+117
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+121
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+122
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+185
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+309
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+228
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+374
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+9 199
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 diciembre | +1 | |||
| 20 diciembre | +2 | |||
| 19 diciembre | +4 | |||
| 18 diciembre | +3 | |||
| 17 diciembre | +1 |
Publicaciones del Canal
| 2 | 📍በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል። ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል። በዚህ ቅፅበት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል። ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል። ከጥቂት ቆይታ በኃላ ግን መንገጫገጩ ይቆምና ጨርሶ ከመጸዳጃ ቤት ይወጣል። ሁሉም ሰው "አንተ የማትረባ! ጨርሰኸን ነበር እኮ!" ብሎ ይጮህብኛል ብሎ ቢጠብቅም ዞር ብሎ ያየው ሰው እንኳን አልነበረም።
📍መቀመጫው ላይ እንደደረሰም አጠገቡ የተቀመጠውን ሰው ቀስ እና ስቅቅ ብሎ "ይቅርታ የማይነካ ነገር ነክቼ ጨርሻቹ ነበር አይደል?" ይለዋል። ሰውዬውም "አረ በፍጹም እንደዛ እንዳታስብ! ይህን ያሕል ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮች እኮ መፀዳጃ ቤት ውስጥ አይደረጉም ...ካፒቴኑ ያለበት ክፍል ውስጥ ነው ያሉት። በአጋጣሚ ትንሽ የአየሩ ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው አውሮፕላንኑ የተንገጫገጨው" ይለዋል።
📍ብዙ ጊዜ ሰዎች እንደዚህ ያስባሉ። የሆነች ነገር ነክተው ሕይወትህን የሚያንገጫግጩ እና መጨረሻህን የሚወስኑ ይመስላቸዋል። የረሱት ነገር ቢኖር ይህን ያክል ጥንቃቄ የሚፈልገው ነገር እነሱ አጠገብ ሳይሆን የሕይወትህ ካፒቴን ጋር እንዳለ ነው። እንደዛማ ባይሆን ኖሮ ቀይዋን ነገር እየጠቀጠቁ ሕይወታችንን መንገጫገጭ ብቻ ያደርጉት ነበር። ምስጋና ለካፒቴኑ ይሁንና እንደዚሕ አይነት ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮችን በሱ እጅ ብቻ እንዲገኙ አድርጓቸዋል።
💎ዋና ነገሬ ያለው እኔና ፈጣሪ ጋር ነው በማለት በእረፍት እንኑር፣ ሰማያዊ ጥበብ በጆሮ አይሰማም። እምነት በዓይን አይታይም።
ሁሉንም ክብርና ምስጋና የፈጠረን ይውሰድ።
📖አርምሞ
ወብ አዳር ❤️
@telemondo
@telemondo | 8 685 |
| 3 | የተወዳጁ የደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አዲስ መጸሀፍ ችቦ | 9 812 |
| 4 | ነገን አይተን ተመስገን የምንል ሰው ፈጣሪ ያድርገን በዚህ ሰዓት ተኝቶ በዛው የሚቀር ስንቱ አለና።
🙏 ተመስገን ሸጋ ለሊት
@telemondo | 8 653 |
| 5 | የሰው ልጅ ሀሳብ ባህር ነው ባሕርን ደሞ በዋና ማቋረጥ አይቻልም ስለዚ ባሕርን ለመሻገር የተሻለ ነገር መፍጠር ያስፈልገናል ያም መርከብ ነው። ሀሳብ ብቻ ሳይሆን ያሰብነውን የምናሳካበት መንገድ መከተል አስፈላጊ ነው ካለበለዚያ መስመጣችን ነው።
የመፍትሔ ሰው እንሁን
ሸጋ ምሽት ተመኘን
✍ፍራ
@telemondo
@telemondo | 9 426 |
| 6 | ሠላም የተከበራችሁ የሐመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ከረዥም ጌዜ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል። ቻናላችንን እንደ አዲስ ስራ ይጀምራል። በውስጥ መስመር ብዙ ሀሳብ ስታቀርቡ እና ስትጠይቁን የነበራችሁን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 አብሮነታችን ከዚም በላይ ይቀጥላል እኛ ቤተሰብ ነን እስቲ አቀባበላችሁን 👍 በማድረግ አሳዩን | 8 462 |
| 7 | ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ?? ስሞኑን ስራ አብረን እንሰራለን ብለን ነበር ነገር ግን ስራው ሁለት ጎራ በያዙ ሰዎች ምክንያት አጠራጣሪ ሆኗል እና ስናረጋግጥ መግባት አልፈለግንም ስለዚ ሌላ የተረጋገጠ ነገር እስክናገኝ ድረስ ለጊዜው እንተዋለን። እኛ ቤተሰብ ነን ስናነብም ተጋርተን ነው ስንሰራም እንደዛው በሌላ በተረጋገጠ ስራ እንገናኛለን። እስከዛው መልካም ንባብ | 7 172 |
| 8 | ሰላም የሐመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ??? በጣም እንደጠፋው አውቃለሁ ያለመመቻቸት ነበር። አሁን ላይ የተወሰነ ገቢ ማግኛ መንገድ ይዤ መጥቻለሁ አብረን እንሰራለን እስቲ አብሮን መስራት የሚፈልግ ሰው 👍 በማድረግ ያሳየን | 1 457 |
| 9 | ❤️እስቲ አፍቅሩ !
✍አሌክስ አብርሃም
💙በምድር ላይ ያልባከነ ምርጥ ጊዜ ማለት በፍቅር ያሳለፋችኋቸው ደይቃዎች ናቸው … እስቲ አፍቅሩ …መልካችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ …እድሚያችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ … ኑሮ ቢከብዳችሁ ራሱ ኑሮ ከከበደው ጋር ተፋቀሩ …ፍቅር ተያይዞ ማደግ ብቻ አይደለም ተያይዞ መውደቅም ነው ! በጥላቻና በድርቅና ከመቆም ለፍቅር መውደቅ ተለማመዱ !
💜``አገር፣ህዝብ ፣ፖለቲካ በሚል ግዙፍ ነገር ውስጥ እየዳከራችሁ የጤፍ ቅንጣት አክላችሁ አትሙቱ … ፍቅር የሚባል እጅግ ረቂቅ አየር ወደውስጥ ሳቡና አገር አክሉ ! የማታፈቅሩበት አገር ምን ያደርግላችኋል? ገብስ ልታመርቱበት ነው? …የማታፈቀሩበት ህዝብ ምን ያደርግላችኋል ቀብራችሁን እንዲያደምቅ ነው …?የማታፈቅሩበት ፖለቲካ ምን ያደርግላችኋል? ፓርላማ ልተሰየሙበት ነው? …የማታፈቅሩበት ህገ መንግስት ምን ያደርግላችኋል ሲጀመር ይልተጣመራችሁትን መገንጠል እንዲፈቅድላችሁ ነው? …
💙ተያዩ ተነጋገሩ ትዝብት ጥርጣሬ ፍርሃትን ወደዛ ጣሉና በፈገግታ በተሞላ ፊታችሁ የወደዳችኋትን ወደእናተ ሳቡ የወደድሽውን ወደራስሽ ጋብዥ ! ተቃቀፉ …አብራችሁ ቡና ጠጡ … ተደዋወሉ ‹ቴክስት› ተላላኩ ! በሚወዷችሁ ሰዎች እቅፍ ውስጥ ስጋችሁ ይድላው !ነፍሳችሁም ደስ ይበለው !ተሳሳሙ …ለመጨረሻ ጊዜ በፍቅር ከተሳማችሁ ስንት ቀን ስንት ወር ስንት ዓመት ሆናችሁ … ኪሳራ !
❤️ ህግ ስርዓትና አሉባልታ አትፍሩ …ደግሞ አትንቀዠቀዡ! ብቻ ማፍቀርም መፈቀርም ፈልጉ ..ራሳችሁን ብቻ ቀለል አድርጉት አየሩ ራሱ ወደየት እንደሚወስዳችሁ ያውቃል !…ለምርጫችሁ ብዙ መስፈርት አታስቀምጡለት ….ፈልጉ ተፈላለጉ ያለምንም ወሰን በነፍስም በስጋም ወደፍቅር ድንበር ቅረቡ ….ፀብ አትፍሩ መለያየት አያስጨንቃችሁ …ዘላለማዊ ጥላቻም ሆነ ጊዚያዊ ፍቅር ብሎ ነገር የለም ! አልፎ ሂያጅ ፍቅር የሚባል ነገር የለም ፍቅር ወደየትም አያልፍም …ፍቅር ራሱ መንገዱ ነው ! ተራመዱበት ፍጠኑበት …ብቻ አትቁሙ ! መንገድ ላይ በቆማችሁ ቁጥር ለሌላው እንቅፋት ትሆናላችሁ !
💙ማህበረሰቡ የሰከነ... ረጋ ያለ... ቁም ነገር …ሁነኛ ሰው… የማይሆን ሰው…የሚሆን ሰው… እያለ ከጫነባችሁ የጉልት ሂሳብ ውጡና እብደታችሁ በሰፈረላችሁ ልክ ከዚህ ነዝናዛ አዕምሮ ተላቃችሁ በልባችሁ ደስታ ኑሩ ! ካለፈ ታሪካችሁ ውጡ …ካለፈ ህመማችሁ አገግሙ … በዘፈን ስም ሙሾ ከሚያስወርዱ ሙዚቃዎች ራቁ ….እንዴ…! …እንዳሰባችሁና እንደተመኛችሁ እስከመቸ ትኖራላችሁ ?! ባለፈ ጥላቻችሁ ከሬዲዮና ከምናምን በተለቃቀመ የመካካድና ተጎዳሁ ተሰበርኩ ታሪክ (ያውም እንደዛም ብለው ማፍቀር ላያቆሙ) በፍርሃት ተሸማቃችሀ ትኖራላችሁ እንዴ ?!
❤️አንዳንዴማ ልብሳችሁን ጣሉ …እራቁታችሁን መኖር ተለማመዱ …እራቁታችሁን ከሆናችሁ ልብስ አይኖራችሁም… ልብስ ከሌላችሁ ኪስ አይኖራችሁም ….ኪስ ከሌላችሁ በኪስ ከሚያዙ ነገሮች ሁሉ ነፃ ናችሁ … ምንም ነገር ልትይዙ የምትችሉት ብቸኛ ነገር ልባችሁ ብቻ ይሆናል … እንደልባችሁ ኑሩ ! የነፍሶቻችሁ ባሉን ላይ የተቋጠሩ ክሮችን ከራሳችሁ የፍርሃት እጅም ይሁን ከሌሎች ሰዎች የቁጥጥር እጅ ላይ አላቁና ወደሰፊው ህዋ ልቀቋቸው በአየሩ ላይ ይንሳፈፉ !
ሸጋ ውሎ ተመኘን❤️
✍ አሌክስ አብርሃም
@telemondo
@telemondo | 5 747 |
| 10 | ስንት ነው ሚገዙኝ
አይን መነፅር ሆኖ ማንነትን ማያ
ልብስ መስፈርት ሆኖ የሰው ልጅ መለኪያ
የፀጉር ስታይል ጨዋን ሰው መለያ ሆኗቸው መሳሪያ
ከሩቁ አይተውኝ ጨዋ ነው ዱርዬ ብለው ከፈረጁኝ
ስም ከለጠፋብኝ ውስጤን ሳይረዱኝ
እኔን እንደ እንስሳ በቁም ከገመቱኝ
እስኪ ጠይቋቸው ከተመቸኝ ልሸጥ
ስንት ነው ሚገዙኝ?
✍️✍️Teddy
@telemondo
@telemondo | 6 733 |
| 11 | የደራሲ ስብሃት ገ/ እግዛብሔር አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
" ደብዳቤዎች ከእብደት ሀገር " የተሰኘው የስብሐት መጽሐፍ ትላንት ለንባብ በቅቷል ::
ገዝቶ መኮምኮም ነው እንግዲ
#share join
@telemondo
@telemondo | 7 409 |
| 12 | 👆👆👆ጎበዝ 13 ሰው ብቻ ነው ፈላጊው አለን በሉን እንጂ 🤔🤔🤔 | 382 |
| 13 | የአዲስ መጸሀፍት ጥቆማ አለን እስቲ የጋሽ ስብሀት አድናቂዎች ይጠቆም የምትሉ ፈጠን በሉ እና✋ በማድረግ አሳዩን | 472 |
| 14 | #share join
@telemondo
@telemondo
@kurazs | 1 633 |
| 15 | #ገንዘብ:- እኔን አግኝና ሁሉንም ተዋቸው ይልሀል!
#ጊዜ:- ሁሉንም ተውና እኔን ተከተለኝ ይልሀል!
#ፍላጎትህ:- ሁሉንም ተውና ለኔ ብቻ ተጋደል ይልሀል!
#ፈጣሪ_ግን:- እኔን አስታውሰኝ ሁሉንም እሰጥሀለው ይልሀል።
ዞር ዞር ስንል ከ ማህበራዊ ሚዲያው ያገኘነው ነው ለምን ለብቻዬ አይቼው ልለፍ ብዬ ለናንተ አቀረብኩ❤️
ሰናይ ምሽት🙏
#share join
@telemondo
@xobya
@kurazs | 5 192 |
| 16 | #አንድ ስመጥር የአሜሪካን ፕሬዚዳንት በአንድ ወቅት እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ይባላል፦
"ሃያ ስድስት ሰራዊት ስጡኝ፤ ዓለምን በቁጥጥሬ ስር አደርጋለሁ"። ፕሬዝዳንቱ 26 ወታደር/ሰራዊት ያሏቸው የሰለጠኑ በሚሌተሪ ሳይንስ የተካኑ፣ ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቁ ሰብዓዊያን ወታደሮች ማለታቸው ሳይሆን፣ 26ቱን የእንግሊዘኛ ሆሄያት ማለታቸው ነው። እውነት ነው ፊደላት ከታጠቀ ስልጡን ወታደር ይልቅ ኀያላን ናቸው። የአሜሪካን ልዕለ ኀያልነት ከማንበብና ያነበበቡትን ከመፃፍ ጋር የተቆራኘ ነው።
("የንባብ ባህላችን በንፅፅር ሲፈተሽ" ከተሰኘ የዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ፅሑፍ የተቆነጠረ)
❤️ሸጋ ቅዳሜ ተመኘን
#share join
@xobya
@telemondo
@kurazs | 6 382 |
| 17 | የጠብታ ፍንጣቂ
✍✍✍ደራሲ - ጊኒቢልጣሶር ( የብዕር ስም )
📜ዘውግ - አጫጭር ልብወለዶች
የህትመት ዘመን - 1986
#share join
@telemondo
@telemondo | 5 096 |
| 18 | መምሸት እና መንጋት የተፈጥሮ ግዴታ ነው። በዛ ሒደት ውስጥ ነብስ ከስጋ እስክትለይ መኖር ደሞ የሰው ልጅ እጣፈንታ ነው። መሽቶ ሲነጋ ተመስገን እያልን ህይወታችንን መግፋት ❤️
ሰናይ ምሽት❤️
@xobya
@telemondo | 8 209 |
| 19 | ሰላም የሀመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ???
እውነት ነው እየጠፋው ነው አውቃለሁ በውስጥ መስመር ሽጋ ሀሳብ እየለገሳቹኝ ነው እያበረታታቹኝ ነው ምነው ጠፋክ ያላቹም አላቹ መጸሀፍትም የምትጠይቁ አላቹ በእውነት ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እኔም ይሔን ቻናል ለብቻዬ ነው ማስተዳድረው የናንተ የሞራል ስንቅ እና ትብብር ሳይለየኝ እዚህ ደርሻለሁ ለወደፊትም ጥሩ ቤተሰብ እንደ ሚወጣን ጥርጥር የለኝም እናንተ ባታበረቱኝ እኔ ደካማ ነበርኩ ክብር ይስጥልኝ ጉዞዋችን ወደፊት ብሩህ ነው👍
እስቲ ዛሬም ከጎንክ ነን በሉኝ አብሮነታቹን አሳዩኝ የሞራል ስንቄን 💚 ይችን በመንካት | 11 087 |
| 20 | ሰላም የሀመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ???
እውነት ነው እየጠፋው ነው አውቃለሁ በውስጥ መስመር ሽጋ ሀሳብ እየለገሳቹኝ ነው እያበረታታቹኝ ነው ምነው ጠፋክ ያላቹም አላቹ መጸሀፍትም የምትጠይቁ አላቹ በእውነት ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እኔም ይሔን ቻናል ለብቻዬ ነው ማስተዳድረው የናንተ የሞራል ስንቅ እና ትብብር ሳይለየኝ እዚህ ደርሻለሁ ለወደፊትም ጥሩ ቤተሰብ እንደ ሚወጣን ጥርጥር የለኝም እናንተ ባታበረቱኝ እኔ ደካማ ነበርኩ ክብር ይስጥልኝ ጉዞዋችን ወደፊት ብሩህ ነው👍
እስቲ ዛሬም ከጎንክ ነን በሉኝ አብሮነታቹን አሳዩኝ የሞራል ስንቄን 💚 ይችን በመንካት | 1 |
