cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Tsëgshé M 27 🙏 🙏 🙏

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
199
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እኔ ምለው የሄደ ተወቃሽ፣ የጠበቀ ታጋሽ፣ የሄደማ አጥፊ፣ በዳይ ፍቅርን ገፊ፣ ያስኬደስ ምንድ ነው፣ ትዕግስት የሚያሳጣው፣ መቆየት እንዳይችል እዲሄድ ያረገው፣ እሱስ ግን ምንድ ነው ምንድ ነው??????
Mostrar todo...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
3.56 MB
Mostrar todo...
R & T Car Sales

የተለያዩ መኪኖችን መግዛት ከፈለጉ የኛን ቻናል ይቀላቀሉ የግልና የስራ መኪኒናዎችን እንደየምርጫቹ እናቀርባለን ለበለጠ መረጃ Contact 👉 @TsegsheM 👈 👉 @rut23👈

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም ሰው ይጋብዛት እኔ ግድ የለኝም ከሁሉም ሰው ትሳቅ ፈፅሞ አይከፋኝም ትደሰት ትቦርቅ ደስታን ከሰጣት ጋር ደስታዋን ታጣጥም ግና የፃፈልኝ እግዜር ለኔ ያላት ሁሉም ሰው ቢመኛት እኔ ነኝ ማገባት ። 😂 😂 😂 ተፃፈ ፦ በ #tsegasheM
Mostrar todo...
አዎ ድገም እና በለኝ የሴት ልጅ በስዋ ነው ያደኩት በእማ እጅ ብትከሳ ብጠቁር አንገትዋን ብደፋ እኔ እንድደሰት ነው ህይወቴ እንዲቃና ተፃፈ ፦ በ tsegshe M
Mostrar todo...
ይቅርታ ፍቅርን ይጨምራል ወይስ ያጨልማል 😔
Mostrar todo...
👍
👎
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.