cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ

አዳዲሰ መረጃ በፍጥነት የሚለቀቅበት ቻናላችን ነው @LEG_software ማውረጃ 📡 የአዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ 🔓 የፈለጉትን ነፃ የኳስ ቻናል ማግኘት ይችላሉ! 🔒 የተለያዩ የኳስ መክፈቻ Serverኦች 📶 ሰለ ዲሽ ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት ጥያቄዎትን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
55 030
Suscriptores
+45324 horas
+5847 días
+1 81030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🫡🤪ትላንት ላላወረዳችሁት ዛሬ ደግሞ ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት ሁሉንም ቻናሎች የያዘ ✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport ✅ DAZN ፣ ሱ Sport ✅sony Sport ፣ Star Sport ✅LaLiga tv ፤ EPL tv ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv 😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ 💪ለiphone ስልክ እና ለpc https://www.808scoretv.com/ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Mostrar todo...
👍 14 7🔥 2🤩 1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
LIVE
Mostrar todo...
👍 9
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB 1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትስጉም 2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG LNB 4k ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል 3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው 4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የማያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
Mostrar todo...
👍 18 2🔥 1🎉 1
  • File unavailable
  • File unavailable
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 🇬🇧 04:00 |🇬🇧 ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 🇬🇧 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 🇪🇸 04:30 |🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ አላቬስ 🇪🇸
Mostrar todo...
👍 13 2
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Live
Mostrar todo...
👍 29
ለዛሬው ጨዋታ የሚሆን ምክረ ሀሳብ ነው☝️
Mostrar todo...
👍 19🔥 1🤔 1🤩 1
እስኪ እንጠብቅ አይታወቅም ሊያሳዩ ይችላሉ🫣 TV VARZISHE AREZO
Mostrar todo...
31🙏 10👍 7👀 2
የዛሬውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣልAnonymous voting
  • ማንቺስተር ዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  • አርሰናል🇬🇧
0 votes
🔥 4
ይሄ update የተደረገ etv pro አፕ ነው አውርዱት እና የአንድ ቀን ኮድ እራሱ አፑ ይሰጣቹሀል ከተመቻቹ የአንድ አመት ኮድ በቅናሽ @UMER4k አናግሩኝ እና መግዛት ትችላላቹ እመኑኝ ትወዱታላቹ እጅግ የሚገርም iptv ነው ከmyhd በጣም ይበልጣል 🔥 የገዛ ተጠቀመ 😉 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Mostrar todo...
👍 15 4
12:30 Manchester United vs Arsenal 📺24H SPORT 2HD ------------------------------- ╰┈ ⫸ 24H Sports 1 12:00 Cádiz vs Getafe 14:15 Atlético Madrid vs Celta de Vigo 16:30 Valencia vs Rayo Vallecano 19:00 PSG vs Toulouse ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 10:30 Lazio vs Empoli 13:00 Hellas Verona vs Torino 19:00 Real Betis vs Almería
Mostrar todo...
👍 22 1