2 279
Suscriptores
+524 horas
+107 días
+4030 días
Archivo de publicaciones
እርግብ ት/ቤት የክረምት ትምህርት (Summer Tutorial)
እርግብ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም. ክረምት የተዘጋጀ የማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም ጀምሯል። ፕሮግራሙ ተማሪዎች በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ፣ ለሚኒስቴር ፈተና እንዲዘጋጁ እና የትምህርት መሠረታቸውን እንዲያጠናክሩ ያግዛል።
የምዝገባ ጊዜ: ከሐምሌ 13 እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም.
የትምህርት ሰዓት: ከቀኑ 2:30 – 6:30
ተሳታፊ ክፍሎች: 6ኛ ፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ስልክ: 0964222255
ፈጥነው ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
