cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሆ/ደ/ገ/ፍሬ ሀይማኖት ሰ/ት/ቤት

መዝሙር ጥናት አጫጭር ኮርሶች የቤተክርስቲያን ስርዓት አጠባበቅ ጥያቄ እና መልስ የተለያዩ የሰ/ቤት ጉባኤዎች ያገኙበታል ሰንበት ትምህርትቤት እናት ናት join&share ቻናላችንን ይቀላቀሉ @fra_haymanot16 group t.me/fra_haymanot_16 ጥያቄ፣ሀሳብ እና አሐስተያየት ካሎት @yoniyekidye

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 226
Suscriptores
-124 horas
-97 días
-2630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
TikTok · በሆ/ደ/ገ/ የፍሬ ሀይማኖት ሰ/ቤት

Check out በሆ/ደ/ገ/ የፍሬ ሀይማኖት ሰ/ቤት’s post.

Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም አይቀርም አይቀርም እንዴት ይቀራል ታላይ መንፈሳዊ ጉባዬ በሆለታ ደብረ ገነት የፍሬ ሀይማኖ ሰንበት ት/ቤት 41ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ ጉባኤ ታላላቅ መምህራን አባቶች፣ሰባኪያን እና ዘማሪዎች ስለሚገኙ እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሁን እያለች ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ታሳስባለተ "ኑ በእግዚአብሄር ደስ ይበለን"መዝ 95:1 share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
💛 ዳግም ትንሳኤ 💛 እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም በሆለታ መንበረ ስብሐት ቅቸድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ልደትሽ ልደታችነው እያልን በልደቷ ዋዜማ ማለትም በ30 ታላቅ የአእላፍ ዝማሬ በመዘጋጀቱ የተዋህዶ ልጆች የሆናቹ በሙላ ላልሰማ በማሰማት እና በቦታ ተገኝተን ለእናታችን ምስጋና እናቅርብ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም😍 share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀዳም ስዑር ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በፆም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች። share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🕊    †    ሰሙነ ሕማማት   †    🕊 ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬          [    አርብ   ] ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ †   የስቅለት ዓርብ ይባላል   † ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና [ ማቴ ፳፯፥፴፭ ] የስቅለት ዓርብ ይባላል። †   መልካሙ ዓርብ ይባላል   † ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት ፣ የሕይወት አርማ ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው ፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል። ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
[    ዘሐሙስ   ] ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ [ †  ጸሎተ ሐሙስ ይባላል  † ] ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ [ ማቴ ፳፮፥፴፮ ] ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም [ ዮሐ ፲፫፥፫-፲፩ ] ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል። [ †  የምስጢር ቀን ይባላል   † ] ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር [ ማቴ፳፮፥፳፮-፳፱ ] በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል። [ †  የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል  † ] መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ [ ሉቃ ፳፪፥፳ ] የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል። [ † የነጻነት ሐሙስ ይባላል  † ] ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም [ ዮሐ ፲፭፥ ፲፭ ] የነጻነት ሐሙስ ይባላል። ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የሰሙነ ህማማት ሳምንት እሁድ: ሆሳዕና ሰኞ:መርገመ በለስ ማግሰኞ: ዕለተ ጥያቄ ረቡ: ምክረ አይሁድ ሐሙስ:ፀሎተ ሐሙስ አርብ: እለተ ስቅለት ቅዳሜ: ቀዳም ሰዑር
Mostrar todo...
👏 3👍 2
ሰሙነ ህማማት (ስቅለት).pdf0.66 KB
👍 1