1 474
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-2130 días
Archivo de publicaciones
የስራ አስከያጅ ልዩ ወረዳ የእሳትና አደጋ ሰጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል።
የስልጠና መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና የልዩ ወረዳው ም/ሰብሳቢ ዶ/ር እሸቱ ለማ ናቸው።
ለሁለት ቀናት የሚቆየው ስልጠና በተለያዩ ርእሰጉዳዮች ላይ በቀረበው ሰነድ መነሻነት የአባላት የቡድን ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ብልፅግና ፓርቲ በተግባር የተፈተነ፣ስብራትን የጠገነ ለአመራሩና ለአባላቱ እየሰጠ ባለው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት እየገነባ ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ አቅምና ብቃቱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተመለከተ።
የስራ አስኪያጅ ልዩ ወረዳ "የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ቃል ለፓርቲው አባላት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡
የስልጠና መድረኩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት በቢሮ ሃላፊ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ዋ/ስራ አስኪያጅ እና የልዩ ወረዳው ሰብሳቢ አቶ ተፈራ ሞላ ብልጽግና ፓርቲ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣በማህበራዊ፣ በውጭ ግንኙነት፣ በቴክኖሎጅ እና በሌሎችም መስኮች ስኬታማ ስራዎችን በመስራቱ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን አስረድተዋል።
አክለውም ፓርቲው አገር በቀል የኢኮኖሚ ዕቅድ በመንደፍ እና መላውን ህብረተሰብ በማስተባበር የኑሮ ውድነትን መከላከል ላይ፣ደካማ የግብር ስርዓት የማሻሻል፣ የተዛባ የንግድ ስርዓት የማስተካከል እና ሌሎች የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስራዎች ላይ በተሰራው ስራ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት መቻሉን አስገንዝበዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በአራት ቀናት የማሌዢያ ቆይታችን ኳላ ላምፑር፣ ሳይበርጂያ እና ፑትራጂያ የተባሉ ከተሞቻቸውን ጎብኝተናል።
በቆይታችን ነባር ከተሞቻቸውን ከማደስ በተጨማሪ አዳዲስ ከተሞችንም እየገነቡ መሆኑን ተመልክተናል። ነባሮቹም ሆኑ አዲስ የሚገነቡ ከተሞቻቸውን ልዩ የሚያደርጋቸው ነዋሪዎች እንቅስቃሴ የሚያደርጉባቸውና ጤናቸውን ለመጠበቅ የሚገለገሉባቸው ሰፋፊ የህዝብ መዝናኛዎችን፣ የኮንቬንሽንና የገበያ ማዕከላትን፣ መናፈሻዎችን እና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን መገንባታቸው፤ ሰው ሰራሽ ወንዝ እና ሃይቆች በመፍጠር ንጹህ ምቹ እና ለኑሮ ተስማሚ የሆነ አካባቢን መገንባታቸው እንዲሁም ከአጠቃላይ የከተማው ስፋት 38 % የሚሆነውን ለአረንጓዴ ልማት በማዋል ትልቅ ስራ መስራታቸው ነው። የሚገርመው ይህም በቂ አይደለም በማለት፣ ስራው እንደ ቅንጦት ሳይሆን ከመታመም በፊት መከላከል አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ እና የጤና አጠባበቅ ወሳኝ በመሆኑ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው በመስራት ላይ ይገኛሉ።
በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ዘግይተንም ቢሆን የጀመርነው ስራ እየፈጠነ ነው። እኛ ከእነሱ አንፃር በተሻለ ሁኔታ ክረምትና በጋ ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ የማያስፈልገው፣ ወጥነት ያለው ተስማሚ የአየር ንብረት እና ውሃ፣ ትልቅ የሰው ሀይል እንዲሁም ሰፊ መሬት ያለን ሲሆን ይህን እምቅ አቅማችንን በመጠቀም ከተማችንን ለመለወጥ በመስራት ላይ እንገኛለን።
በተለይ በአዲስ አበባ የአረንጓዴ ሽፋናችን በአምስት ዓመት ውስጥ ከነበረበት 2.8 % ወደ 20 % ማድረስ ችለናል።
ህዝባችንን በማስተባበር በጀመርነው የ24/7 የስራ መርሃግብር የከተማችንን ነዋሪዎች ጤና ለመጠበቅ ወሳኝ የሆነውን ንጹህ እና ለኑሮ ተስማሚ የሆነ አካባቢ መፍጠርን፣ ነዋሪዎች እንቅስቃሴ የሚያደርጉባቸው ክፍት ቦታዎችን ማዘጋጀትን፣ ለእግረኛ መንገዶች ትኩረት በመስጠት ምቹና ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች መገንባትን፣ ፓርኮችን እና መናፈሻዎችን ማስፋፋትን፣ የአረንጏዴ ልማት ሽፋናችንን አሁን ካደረስነው በላይ ማሳደግን፣ የህፃናትና ታዳጊዎች የመጫወቻ ስፍራዎችን ማስፋፋትን እንዲሁም የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን በብዛት መገንባትን አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።
ብንዘገይም ገብቶን ጀምረናል፤ አካሄዳችን ትክክለኛ መሆኑንም ከኛ ቀድመው ከተገበሩት ጭምር ተመልክተናል። በቁጭት የጀመርነዉን የዓለም ከተሞች ከደረሱበት የመድረስ ግስጋሴያችን እንፈጥናለን እንጂ ፈፅሞ አንቆምም፤ አንዘገይምም።
እንበርታ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።
Ministira Muummee Rippabiliika Giinii, Amaaduu Owurii Baah baga nagaan gara Itoophiyaa dhuftanin jedha.
I welcome to Ethiopia Prime Minister Amadou Oury Bah of the Republic of Guinea
ቀልጣፋና ፍትሃዊ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶችን ለተገልጋዮቻችን ተደራሽ በማድረግ የህብረተሰባችንን እርካታ እያረጋገጥን ነው ሲል የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡
ጽህፈት ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ቅንጅታዊ አሰራር እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡
በመድረኩም የ1ኛ ሩብ ዓመት የቅንጅታዊ አሰራር እቅድ አፈፃፀም ላይ የነበሩ ጥንካሬዎችና ክፍተቶችን እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች አቅጣጫዎችን መገምገም ችሏል ጽህፈት ቤቱ፡፡
በሩብ ዓመቱ በኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ በውሃና ፍሳሽ አገልግሎት፣ የእሳትና አደጋ መከላከል አገልግሎት አሠጣጥ፣ በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ እንዲሁም በሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ላይ ከህብረተሰቡ የሚነሱ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመፍታት በስራ አስኪያጅ አስተባባሪነት በርካታ ስራ መሰራቱንም ጽህፈት ቤቱ በሪፖርቱ አስቀምጧል፡፡
የ1ኛ ሩብ ዓመት የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ቅንጅታዊ አሰራር እቅድ አፈጻጸም በመገምገም በቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ላይ በይበልጥ በመቀናጀት የህብረተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለመጨመር በቀሪ ወራት በአዲስ አስተሳሰብና ፍጥነት የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይህ መድረክ ተዘጋጅቷል ያሉት የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ወይዘሮ ዛይዳ ነስረዲን ናቸው፡፡
የ3ቱ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ቅንጅታዊ አሰራር ፎረሞች የእሳትና አደጋ መከላከል፣ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድና የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 3 ወራት ውስጥ የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም ሪፖርትም ቀርቧል፡፡
በሩብ ዓመቱ በኤሌክትሪክ ዙርያ አጠቃላይ 264 የተፈቱ ችግሮች፣በእሳትና አደጋ መከላከል ዙርያ 2 የተፈቱ፣የውሃ አገልግሎት አሰጣጥ 15 የተፈቱ፣ በጽዳት ቅንጅታዊ አሰራር ፎረም 24 የተፈቱ ችግሮች መኖራቸውም በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡
በመጨረሻም በቀረበው ሪፖርት ላይም አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸው ለጥያቄዎቹም ከመድረክ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
Kirkos Communication-ቂርቆስ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የ'World Without Hunger' ጉባኤ ተሳታፊዎችን እንኳን ወደ አፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና በሰለም መጣችሁ እላለሁ።
አለምአቀፍ መሪዎችን፣ ባለሞያዎችን እና የጉዳዩ ተቆርቋሪዎችን በአንድ ላይ በማምጣት እንዲወያዩ በማድረግ የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ።
በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት በግብርና ሽግግር እና ምርታማነት ላይ በማተኮር የሠራነው ሥራ የታረሰ መሬታችን እጥፍ በማድረስ ከፍ ያለ እሴት ባላቸው የኢንደስትሪ አዝርዕት ምርት ላይ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች አስገኝቷል።
በሚቀጥሉት ቀናት የጉባኤው ውይይቶች የጋራ ግቦቻችንን ስኬት የሚያፋጥኑ ታላላቅ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ እተማመናለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
