es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

The Unknowns

The Unknowns

Ir al canal en Telegram

Blinder than prophecy. Walking with mirrors.

Mostrar más
178
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-630 días
Archivo de publicaciones
sticker.webp0.18 KB

guyssssssssssssss

photo content
+1

I don't know why they even said it is horror so disappointing

Good morning 🤍

Tell em

Good night you guys 🤎

Consciousness is always directed toward something. You never just "think"—you’re always thinking of something. Example: You’re not just having a feeling, you’re angry at something, sad about something.

owwwlalalala the movie name is pearl (2022) it is horror you guys this is excitingggggg

I really really want to watch this movie or series.

this is beautiful and funny 🤎

Repost from N/a
The Most Beautiful,Funny, And Loving Women In My Life MY MOM I know everyones mom's are special ግን ዛሬ የእናቶች ቀን እንደመሆኑ መጠን የ ራ
The Most Beautiful,Funny, And Loving Women In My Life MY MOM I know everyones mom's are special ግን ዛሬ የእናቶች ቀን እንደመሆኑ መጠን የ ራሴን እናት በደምብ ላሞጋግሳት በቅርበት የምታቁኝ ወዳጆቼ እኔ እና እናቴ ያለንን ቅርበት you all know she's like my best friend እንደ እናቴ ጀለሶቼ እራሱ ሮስት አያርጉኝም በ እየሱስም🤦‍♂ ሙልጭ አድርጋ ነው ምትሮስተኝ 😂 specially when I'm with ma boy's. This one time i was dating this girl and she was so cute but at the end she broke my heart and she left. ከዛ እንደማንኛውም ሰው ልቤ ተሰብሮ እቤት ከእናቴ ጋር ቁጭ ብለን ምን ትለኛለች "እንደውም አብራህ ቆይታለች ደውለህ thank you በላት ከተውኩት ያለቅሳል ብላ ሼም ይዟት ነው ሚሆነው "🙆‍♂️ አላለቺኝም you guys have no idea እንዴት እንደ ሳቀች😂. She is so funny ሕይውቴ ያለሷ ምን ሊመስል እንደሚችል ማሰብ አልፈልግም እግዚአብሔር እድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ እናቴ በጣም ነው ምወድሽ I LOVE YOU SO MUCH❤️ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ዛሬ እኔን የወለደችበትም ቀን ነው እና እንኩአን በሰላም ወለድሺኝ እናቴ:: መልካም የ እናቶች ቀን የሁላችሁንም እናት ፈጣሪ እድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥላችሁ አሜን @MICHAELSJOURNEY 💥

Repost from .
photo content

Good morning

Repost from N/a
"መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል?" እንግሊዝኛ ምን በአለም ቢነገር፣ ምን ቢሊዮኖች ቢመኙት .. እዚያው ከቻይና ብር ይበደሩበት እንጂ፤ ፊልም ይስሩበት እንጂ፤ እንደ እኔ ላለው መች እንደ አማርኛ
"መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል?" እንግሊዝኛ ምን በአለም ቢነገር፣ ምን ቢሊዮኖች ቢመኙት .. እዚያው ከቻይና ብር ይበደሩበት እንጂ፤ ፊልም ይስሩበት እንጂ፤ እንደ እኔ ላለው መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል? እስቲ አሁን "አይዞህ"ን በእንግሊዝኛ ልበልህ ብለው እንዴት ይገለጻል? እንግሊዘኛ እንደ ቋንቋ መተሳሰብን መች ይደግፋል? እስቲ አሁን እንግሊዝኛ "እኔን እኔን" ብሎ ነገር የት አባቱ ያውቃል? እሱን ተውት "የት አባቱ!" ማለትንስ የት አባቱ አውቆት? ሰው እንቅፋት ሲመታው "እኔን" በሚለው መተሳሰብ ፋንታ "ዋች አውት! አር ዩ ኦኬ? የት ያደርሳል? "ዋች አውት" አጠጋግተን ስንተረጉመው "ምን አባሽ ያደናብርሻል?" አይደለምን? ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚያብሄር - በአንድ ወቅት ከተናገረው የተወሰደ @MICHAELSJOURNEY 💥

I cried over an ad on TV What the hell ? Ye Rose mastawkeya Watch it if you can

This is Sebhat Gebregzibher, right?

Repost from ughhh
april the fools chat.

Repost from N/a
ነጋችሁ የዛሬን መሰረት ይፈልጋል በደንብ ተፍጨርጨሩ አሁን በዚህ እድሜያችሁ ብትወድቁ ትነሳላችሁ ግን እድሜ ስትጨምሩ ወድቆ መነሳት ይደክማችኋል እራሳችሁን ወድቆ መቅረትን ታለምዳላችሁ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምክር አትጥሉ መርጣችሁ ኑሩት🤍