4-3-3 ዜና ስፖርት™
4-3-3 ዜና ስፖርት™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_1912 @Chchrisua 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram 4-3-3 ዜና ስፖርት™
El canal 4-3-3 ዜና ስፖርት™ (@bisrat_sport_433_sport) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 78 431 suscriptores, ocupando la posición 720 en la categoría Deportes y el puesto 417 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 78 431 suscriptores.
Según los últimos datos del 25 agosto, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 4 714, y en las últimas 24 horas de 607, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 1.05%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 1.46% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 824 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 143 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 9.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“4-3-3 ዜና ስፖርት™
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ @promotion_1912
@Chchrisua
4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 26 agosto, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 26 agosto | +161 | |||
| 25 agosto | +607 | |||
| 24 agosto | +459 | |||
| 23 agosto | 0 | |||
| 22 agosto | +279 | |||
| 21 agosto | +290 | |||
| 20 agosto | +177 | |||
| 19 agosto | +125 | |||
| 18 agosto | +498 | |||
| 17 agosto | +146 | |||
| 16 agosto | 0 | |||
| 15 agosto | +379 | |||
| 14 agosto | 0 | |||
| 13 agosto | 0 | |||
| 12 agosto | +288 | |||
| 11 agosto | +593 | |||
| 10 agosto | +5 | |||
| 09 agosto | 0 | |||
| 08 agosto | +128 | |||
| 07 agosto | +211 | |||
| 06 agosto | +299 | |||
| 05 agosto | +133 | |||
| 04 agosto | +317 | |||
| 03 agosto | +228 | |||
| 02 agosto | 0 | |||
| 01 agosto | +100 |
| 2 | 🚨💣 የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ፦
“አትሌቲኮ ማድሪድ ጁሊያን አልቫሬዝን በዚሁ የክረምት መስኮት ለመሸጥ የሚፈልግ ከሆነ፣ እኛ ልንገዛው ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ይሄ የሚሆነው ባቀረብነው የዋጋ ጥያቄ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ከቻልንፕ ነው”
@Bisrat_sport_433_SPORT
@Bisrat_sport_433_SPORT | 369 |
| 3 | 🚨 ቼልሲ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም እያሰበ ነው። (David_Ornstein) | 358 |
| 4 | የ ኮኮቦች መፍለቂያ የ ስፔን ኩራት የሆነው ባርሴሎና አድናቂ ሆኖ ይሄን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገሮች አምልጦታል ከታች ጆይን የሚለው በመንካት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🔵🔴
https://t.me/+EwOQd10YM1EwODJk
https://t.me/+EwOQd10YM1EwODJk | 344 |
| 5 | 🚨 ሰበር ዜና፦ ሊቨርፑል ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም ድርድር ጀመረ!
ሊቨርፑል ሴኔጋላዊውን የመስመር ተጫዋች ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም ከክሪስታል ፓላስ ጋር ንግግር የጀመረ ሲሆን፤ በግምት 50 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ ጥያቄ አቅርቧል። ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑል ለመዛወር ፍላጎት ያለው ሲሆን፣ ቀያዮቹ ወደ ሳር ያዘገሙት የያኩባ ሚንቴህ ዝውውር በብራይተን ጥያቄዎች ምክንያት ከተሰረዘ በኋላ ነው።
— Fabrizio Romano
@Bisrat_sport_433_SPORT
@Bisrat_sport_433_SPORT | 415 |
| 6 | 🚨 የተረጋገጠ ሮድሪ ነገ ባርሳ ለሚኖርበት የላሊጋ ጫወታ የመጀመሪያ ጫወታዉን እንደሚያደርግ ታዉቋል። | 583 |
| 7 | 🎙" አዩብ ቡአዲ፡
🗣“ ምርጥ ተጫዋች ለመሆን እና ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ጠንክሬ በመስራት አብዛኛውን የህይወት ዘመኔን አሳልፌያለሁ።
"ለዓመታት ሲቲን ስከታተል ቆይቻለሁ ፤ የአጨዋወት ስልታቸውንም በጣም እወደዋለሁ። ሲቲ ሁልጊዜ ጥራት ያለው እግር ኳስ ለመጫወት ይጥራል። አሸናፊ መሆናቸውንም አሳይተዋል ፤ ይህ ክለብ ለድል የተገነባ ይመስላል። ቡድኑ የዓለም ደረጃን የጠበቀ ነው ፤ ኤንዞ [ማሬስካ] ደግሞ ምርጥ አሰልጣኝ ናቸው።
" በኢቲሃድ ስታዲየም ለመጫወት በጉጉት እጠብቃለሁ። "ገና ብዙ የማሻሻላቸው ነገሮች አሉ። ገና የ18 ዓመት ወጣት ነኝ። እስካሁን ባደረግሁት እድገት ደስተኛ ብሆንም ፣ አሁንም ብዙ ማሻሻል እንደምችል አውቃለሁ።
" ይህንን ለማድረግ ያለጥርጥር ምርጡ ቦታ ይህ ክለብ ነው። ይህ ክለብ ዋንጫዎችን ይፈልጋል ፤ እኔም ለሁሉም ዋንጫዎች እንዲፎካከር ለማድረግ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ..." | 592 |
| 8 | 🎙ቡዋዲ፦
"ማን ሲቲ የአለማችን ምርጡ ክለብ ነው፤እዚህ መገኘት እና የሲቲ ተጫዋች መባል..... ህልሜ እውን ሆኗል።" | 603 |
| 9 | ዴላፕ ወደ ኖቲንግሀም
📌 HERE WE GO
FABRIZIO ROMANO | 19 |
| 10 | OFFICIAL ✅
ባሌባ 20 ቁጥር ይለብሳል | 760 |
| 11 | ▪︎|| 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋
ማንችስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል:: | 751 |
| 12 | የ who scored የላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ 11 | 840 |
| 13 | ፈጣን የዝዉዉር መረጃ ምታገኙበት ቻናል ነው📰
በአሁኑ ወቅት ትኩስ የዝውውር ዜናዎች አሉ። እንዳያመልጥዎ ለመከተል ከታች ያለውን OPEN ቁልፍ ይጫኑ። | 93 |
| 14 | የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 277 |
| 15 | ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=??? | 243 |
| 16 | የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 111 |
| 17 | ▪|| ባርኮላ ወደ ሊቨርፑል በማንኛውም ሰአት እና ደቂቃ Here We Go ሊባል ይችላል!
~ Fabrizio Romano 🥇 | 914 |
| 18 | 🚨 የጋብሬል ማርቲኔሊ ወኪሎች የግል ጥቅማጥቅም ስምምነቶችን ለማጠናቀቅ እና ዝውውሩን እውን ለማድረግ ከአል ሂላል ጋር በድጋሚ በቅጥታ ንግግር ላይ ይገኛሉ።
አርሰናል ከአል ሂላል ጋር ከ65 ሚሊዮን ዩሮ በላይ በሆነ የዝውውር ክፍያ በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ከደረሰ በኋላ ማርቲኔሊ የሕክምና ምርመራ እንዲያደርግ ለመፍቀድ ዝግጁ ሆኗል።
—Fabrizio Romano
@Bisrat_sport_433_SPORT
@Bisrat_sport_433_SPORT | 960 |
| 19 | 🚨🚨| ሪከርድ፡ ዊሊያም ሳሊባ ለተከታታይ አራት የውድድር ዘመናት በPFA የፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ የተካተተ ብቸኛው ተጫዋች ሆኗል። 🎖️🇫🇷
@Bisrat_sport_433_SPORT
@Bisrat_sport_433_SPORT | 1 029 |
| 20 | ⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔 | 533 |
