cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መሃናይም

ቴሌግራምን ለወንጌል በመጠቀም እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ትውልድ ሊሰራ ባለው ስራ አብሮ ሰራተኛ በመሆን የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን በመሃናይም ቻናናል እያስተማርን እንገኛለን ታድያ እርሶ በመንፈሳዊ ህይዎቶ መበርታት ብሎም መጀገን ይፈልጋሉ? ይህን ቴሌግራም ቻናል👇👇👇 join ብለው ይቀላቀሉ!! https://t.me/mahanayem ለማንኛውም ጥያቄ @Mahanayembot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
184
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

 📛ሰላምታችን ይድረሳችሁ የተወደዳችሁ ወገኖቻችን ዛሬ እርዳታችሁን ፈልገን መጥተናል።ወንድም ሳምሶን ንጉሴ ይባላል፤የኩላሊት ታማሚ ነው።በተፈጥሮ አንድ ኩላሊት ብቻ ያለው ሲሆን እሱም fail ስላደረገ በአዲስ አበባ የኩላሊት እጥበት(dialysis) እየተደረገለት ይገኛል።ሀኪሞቹ በdialysis ብቻ መቆየቱ መልካም እንዳልሆነ ተጓዳኝ በሽታዎችን እንደሚያስከትል ተናግረዋል።ስለዚህም በአፋጣኝ ወደ ውጭ ሄዶ መታከም አለበት፤እንደምታውቁት ለዛ ብዙ ብር ያስፈልጋል። እናም ወንድማችን ታክሞ ወደ ጤናው እንዲመለስ የነገ ተስፋውን እንዲያይ ከእግዚአብሔር በታች ያላችሁን እገዛ እንድታደርጉለትና አብሮነታችሁን እንድታሳዩት እንጠይቃችኋለን። በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000097322396 ያላችሁን እንድታስገቡለት በአክብሮት እንጠይቃለን። ትንሽ ነው ብላችሁ አትናቁ ወንድማችንን ትረዳዋለች በእግዚአብሔር ፍቅር አደራ እንላችኋለን። ቀኛችሁን ስለምትዘረጉልን ልታግዙን ፍቃደኛ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
Mostrar todo...
1.61 KB
4.97 KB
ክርስቶስ እየሱስን መመልከት ዕብራውያን 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና። ³ በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ። ⁴ ከኃጢአት ጋር እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም፤ ከዚ በፊት ምዕራፍ 11 ላይ የነበሩ ሰዎች እግዚአብሔርን በእምነታቸው ደስ ያሰኙ ናቸው እንደገና እነዚህ ሰዎች የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል ለመውረስ (ለማግኘት) መንገድ የጀመሩ ናቸው ስለዚህ እነዚህ ተስፋቸውን ለማግኘት ከተስፋቸው ላይ አይናቸውን የሚያነሳ ነገር እየተው (ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።) ተስፋቸውን እንዳያገኙ ከሚያደርጋቸው ነገር ጋር እየተጋፈጡ ነው የተጋዙት። እንዲ ቢሆንም ግን የተስፋ ቃላቸውን አላገኙም ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት። አሁን ተመልከቱ እንነዚህ ሰዎች ተስፋቸውን አልያዙትም ቢሆንም ግን ከተስፋቸው ላይ አይናቸውን አላነሱም የመጣባቸውን መከራ ሁሉ ታግሰው እስከ ሆዱት ድረስ ሄደዎል። እኛ ደግሞ ይህን ተስፋ አጊኝተነዋል እርሱም ክርስቶስ እየሱስ ነው። አሁን ሸክምና ሀጢያት ከክርስቶስ እየሱስ ላይ አይናችንን የሚያነሱብን ነገሮች ናቸው ። ሸክም:- የህይወት ሸክም ሁላችንም አለብን ይህ ሸክም ከእየሱስ ያገኘነው ነው። 'ሸክሜ ቀሊል ነው' ይል የለ እንዴ ይህ ሸክማችን አገልግሎታችን የእየሱስ ትዕዛዞች ነው ይህ ደግሞ ከእየሱስ ላይ አይናችንን አያነሳም። የኑሮ ሸክም ግን አይናችንን ከእየሱስ ላይ ያነሳብናል አሁን ሸክማችንን ሁሉ ትተን ሲል ይህንን ሸክማችንን ነው። ሀጢያት:- ቶሎ የሚከበንን ሀጢያት አሶግደን አይደል ሚለው በምድር እያለን ሁሌ ሀጢያት አለ ግን እሱን ignore አርግተን ነው መኖር ያለብን አሁን ለምሳሌነት ያህል እየሱስ ጴጥሮስን ና ብሎ ከጠራው በኋላ ጴጥሮስ እየሱስን እያየ እሱን ታምኖ ጉዞውን ጀምራል ግን የሆነ ቦታ ላይ የማእበሉን ድምፅ ሰምቶ ፈራ ከዚ በፊት እኮ ማዕበሉ ነበር ግን ና ያለው ላይ የነበረውን መተማመን አሳነሰበት አይኑንም ከእየሱስ ላይ አነሳ ሀጢያትመ ልክ እንዲው ነው። አሁን እነዚን አሶግደን የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን እየሱስን እንመልከት። አሁን በስብከት ሞኝነት እንዲድኑ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖአል አይደል ሚለው በሞኝነት የያዝነውን ነገር መቼም ቢሆን አንለቅም አባባላችን እራሱ ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አይደለም ሚለው በቃ እነደዚ ነው መያዝ ያለብን ከእየሱስ ላይ አይናችንን ማንሳት የለብንም ልክ እንዴ ኤልሳ ኤልያስ እኔ ስነጠቅ ካየክ ነው ሚሆነው ባለው ጊዜ አይኑን ከሱ ላይ እንዳላነሳ ሌላ ነገር ማየት ሊያምረው ይችላል ይህ ግን ኤልያስ ሲነጠቅ እንዳያየው ሊያደርግ ይችላል እሱ ግን አላደረገውም በመንገድ ላይ እንቅፋት ሊመታው ይችላል እሱ ግን ምንም አልመሰለውም የሚበልጠውን ፍለጋ አይኑን ከኤልሳ ላይ አላነሳም። እኛም እንደዚሁ ክርስቶስ እየሱስን መመልከት ይሁንልን። አሜን
Mostrar todo...
1.71 KB
" ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ምን እንዳለኝ ታውቃለህ??" ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀ ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፤ አለቃውም መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም፤በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል!! ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፤ ከፍለጋ በኋላ እራሱን ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤ አለቃውም: ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤ በማለት ይወቅሰዋል፤ ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር !! አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ፤ ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፤ አለቃውም : ምን አለህ? ሲለው ወታደሩም ንግግሩ ቀጠለ.... « እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ»!! እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው!!  https://t.me/mahanayem
Mostrar todo...
መሃናይም

ቴሌግራምን ለወንጌል በመጠቀም እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ትውልድ ሊሰራ ባለው ስራ አብሮ ሰራተኛ በመሆን የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን በመሃናይም ቻናናል እያስተማርን እንገኛለን ታድያ እርሶ በመንፈሳዊ ህይዎቶ መበርታት ብሎም መጀገን ይፈልጋሉ? ይህን ቴሌግራም ቻናል👇👇👇 join ብለው ይቀላቀሉ!!

https://t.me/mahanayem

ለማንኛውም ጥያቄ @Mahanayembot

ሁላችሁም የቻናላችን ተከታታዮች ለሚኖሮት መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ ከእኛ ጋር ለማገልገል ለምትፈልጉ ፣ እንዲሁም ላሎት አስተያየት የዘተጋጀ ቦት ስላለ ይጠቀሙ። Daawatooni chaannalii mahaanaayim gafiilee wantoota hafuraa iratii qabdaniif, nu wajiin wara tajaajiilu barbaadaniif akkasumas yaada tajaajila keenya irraatii qabdaniif botii qoophaye kana fayadamaa. 👇👇👇👇👇 ለማንኛውም ጥያቄ @Mahanayembot
Mostrar todo...
https:--t.me-mahanayem መንቃት.m4a14.06 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.