cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሰበር ዜና !!!

get more subscriber

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 312
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጎንደር፥የአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታው ሁኔታ ውጥረት የነገሰበት መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች አመለከቱ ። ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የዶቼ ቬለ (DW) የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት ጎንደር ከተማ ውስጥ መንገዶች ተዘጋግተው የሥራ እንቅስቃሴ የቆመ ሲሆን፤ በአንዳንድ የከተማው አካባቢዎች የተኩስ ድምፅም ሲሰማ ነበር። የመረጃ ምንጮቹ፦ በተኩሱ የተጎዱ ሰዎች መኖራቸውን፤ በዛሬው ዕለት ደግሞ የተዘጉ መንገዶችን ለመክፈት እንቅስቃሴ መኖሩንም አመልክተዋል። በስፍራው እንደ ዙ 23 ያሉ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ሳይቀር ይዞ የተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት አካባቢውን ለቅቆ እንዲወጣ ነዋሪዎች እየጠየቁ መሆኑንም ገልጸዋል።
Mostrar todo...
#ትንሣኤሎተሪ ፦ የትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በህዝብ ፊት ወጤ። 10 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0416607 ሆኖ ወጥቷል። ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል። ምንጭ፦ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
Mostrar todo...
ሰበር ዜና በሱዳን መዲና ካርቱም ግጭት ተቀሰቀሰ ሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ግጭት መቀስቀሱን ሮይተርስ ዘግቧል። የተኩስ ልውውጡ በጀነራል ሀምዳን ዳጋሎ የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ እና በሀገሪቱ መከላከያ ሀይል ወታደሮች መካከል እንደሆነ ተገልጿል። ሮይተርስ የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ የተኩስ ልውውጡ ከደቂቃዎች በፊት የጀመረ ሲሆን የከተማው ነዋሪዎች በድርጊቱ መደናገጣቸውን ዘግቧል። የተኩስ ልውውጡ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ሲሆን የከባድ መሳሪያ ድምጽም እየተሰማ ነው ተብሏል። በሱዳን የሲቪል አስተዳድር ለመመስረት ውይይቶች ሲካሄዱ የቆዩ ሲሆን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ወደ ብሔራዊ ጦሩ የሚዋሀድበት ጊዜ ላይ ስምምነት መፍጠር አልተቻለም። ከሰሞኑ የሀገሪቱ መከላከያ ቃል አቀባይ ሱዳን በታሪካዊ እጥፋት ላይ እንደምትገኝ ገልጾ ካርቱም ዲሞክራሲያዊት አልያም ወደ ለየለት እርስ በርስ ጦርነት ልትገባ ትችላለች ሲል አሳስቦ ነበር።
Mostrar todo...
ሰንበቴ ጤና ጣቢያ…   <<ሰንበቴ አቅራቢያ ገርቢ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ትናንት በልየ ሀይል አባላትና መንገደኞች ላይ በተፈፀመ ጥቃት ከ10 ሰዎች ሞተዋል።ዛሬ ጠዋት የ10 ሰዎች አስክሬን በአምፑላንስ ወደ ጤና ጣቢያ ተወስዷል። ከ10ሩ የ4 ቤተሰቦች መጥተው ወስደዋል።የ6 አስክሬን እስከ ምሽት 12:30 ድረስ በጤና ጣቢያ ይገኛል።መታወቂያቸው ስለተወሰደ ማንነታቸውን ለመግለፅ አስቸጋሪ ሆኗል።>>
Mostrar todo...
ለምን ???? የዚህ አገር አሳፋሪ ፖለቲካ ዋናው ምንጭ ነገ ምን ውጤት ይዞ ሊመጣ ይችላል የሚል የተመሪውን ስነልቦና ቀድሞ አውቆ በቂ ዝግጅት እና በቂ ግንዛቤ ሳይፈጥሩ የሚወርዱለትን አጀንዳዎች ብቻ ያለምንም ማቅማማት እንዲቀበል ማስገደድ ነው። ልዩ ሀይል መፍረሱን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚባል ደረጃ ይፈልጋል። ነገር ግን ቀድመህ የተከልከውን ዛፍ ድንገት ልትቆርጥ ከመነሳትህ በፊት ዛፉ ምን ያህል እንዳደገ፡ ምን ጥቅም እየሰጠ እንደሆነ እና በዛፉ ላይ የመኖር ዋስትና ያላቸውን ነገሮች ቀድመህ ማጥናት አለብህ። ዛፉ ሲወድቅ አካባቢው ላይ ጉዳት እንዳያመጣ በቂ ስራ መስራት አለብህ። አሁን ህዝብን ተወቃሽ አድርጎ ልዩ ሀይል እንዲፈርስ ለምናደርገው እንቅስቃሴ እንቅፋት ሆነሀል ማለት ቀልድ ነው። ህዝብእማ መንግስት በገፍ ልዩ ሀይል ሲያሰለጥን እና ሲያስታጥቅ ተው ይሄ አይገባም እያለ ሲጮህ ነበር። ዛሬ ህዝቡን መውቀስ እና ማስፈራራት ተገቢ አይደለም። አሁን ህዝቡ ስለ ጉዳዩ መጠየቅ ሲጀምር እንዲ በጓዳ የመከራችሁበትን አደባባይ ከምታወጡት ቀድማችሁ ብታስረዱት የምትፈልጉት ካምፕ ቀድሞ ከትሞ ታገኙት ነበር። እሚያሳዝነው ባነሳው ጥያቄ አሁንም ህዝብ የሀገር አንድነት ጠንቅ ተደርጎ መታሰቡ ነው።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
አለን ኢትዮጵ በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 9. ጥምረት ለኢትዮጵያ ፐሮግራም፡፡

አገሮን ይወዳሉ፡ በስር ነቀል ለውጥ ያምናሉ ????? እንግዲያውስ ትንሽ ይስጡ ብዙ ያትርፉ። ሲሰጡ ለራሶ ያበድራሉ ። በሰዎች መካከል ለሰዎች ይኑሩ። እንሰባሰብ እና ታላቅ አገር እውን እናድርግ። ይህን አስደሳች የመስጠትና መቀበል አለም ብዙዎች ይመኙታል። ልክ አንደ እናንተ። በርግጠኝነት አብረውን መስራት ይፈልጋሉ? ስለዚህ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000347005887 አለን ኢትዮጵያ የሰው ልጆች የለውጥ ማዕከል (alen ethiopia humans transformation center) በማለት ማስገባት ትችላላችሁ። የመመዝገቢያ መታወቂን ጨምሮ በ100 ብር ወርሀዊ የአባልነት ክፍያ 100 ብር ባጠቃላይ 200 ብር ገቢ ካደረጋችሁ በኋላ 👉ደረሰኙን፡ 👉 ሙሉ ስማችሁን፡ 👉ስልካችሁን 👉ኢሜላችሁን 👉እንዲሁም ዩቲዩቡን ሰብስክራይብ ያረጋችሁበትን ስክሪን ሻት አርጋችሁ በኢሜል ወይም በቴሌግራም ላይ ኢንቦክስ አርጉልን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ቴሌግራም👉👉 @eth1alen ዩቲዪብ ቻናል👉👉

https://www.youtube.com/channel/UCbFuGlbhoBUxk7cK16dpOfQ

Email 👉[email protected]

ተማሪዎችን ለጉብኝት ይዞ ሲጓዝ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ የ4 ህጻናትና የ1 መምህርት ህይወት አለፈ። በአዊ ብሔረሰብ አሰተዳደደር በባንጃ ወረዳ የዳሳሽ አካዳሚ ት/ት ቤት ተማሪዎችን ወደቻግኒ ታሪካዊ ቦታዎችን ለማስጎብኘት ይዞ በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 4 ህፃናትና የአንድ መምህርት ህይወት ማለፉ ተገልጿል። አደጋው የደረሰው በባንጃ ወረዳ ዚቅ ጎመርታ ቀበሌ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ሲሆን 3 የህፃናት ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ አንድ ህፃንና እና የአንዲት መምህር ወደህከምና እንደደረሱ ህይወታቸው ማለፉን ወረዳው አስታውቋል። በመኪናው ውስጥ የነበሩ ሌሎች ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ህፃናት ወደ እንጅባራ ጠ/ሆስፒታል ገብተው ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛልም ተብሏል። ወደ ህክምና ከገቡት መካከል 4ቱ አገግመው ወደ ቤተሠቦቻቸው መመለሳቸውም ነው የተገለጸው።
Mostrar todo...
22/7/2015 ኢትዮ ሲሚንቶ 200ኩንታል  ከነ ትራንስፓርት 1760 👉👉👉👉0907262308
Mostrar todo...