cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የዲን መተዋወሻ መድረክ

እየተዝናኑ ስላዲዎ ይማማሩ

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በነገው ኢድ ፕሮግራም ሴቶች እህቶች ምንም አይነት የኮስሞ እቃ እዛቹ እንዳትመጡ በፖሊስ ፍተሻ አይፈቀደም በተለይ ቻፕስቲክ ሊፕስቲክ ሽቶ የመሳሰሉት አደራ
Mostrar todo...
ፆመኛ ማን ነው? ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ~ ጾመኛ ማለት: – ※ አካሎቹን ከሀጢአት የጸዱ፤ ※ ምላሱን ከአሉባልታ፣ ከውሸት እና ከአጸያፊ ንግግር የጠበቀ፤ ※ ሆዱን ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ብልቱን (በቀን ክፍለ ጊዜ) ከግብረ ስጋ ግንኙነት የጠበቀ ነው። ጾመኛ ከተናገረ:– ※ ጾሙን በማይጎዳ ※ ስራ ከሰራ ጾሙን በማያበላሽበት መልኩ ይሰራል። ጾመኛ ጠቃሚና ቁምነገር ያለው ንግግር እና ስራ ሲሰራ ምሳሌው ልክ ከሽቶ ተሸካሚ ሰው ጋር ተቀምጦ መልካም ሽታ እንደሚያገኝ ሰው ነው። ከጾመኛ ጋር የተቀመጠም ሰው መልካም ነገርን እንጂ ሌላ አያገኝም። ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች እንደ ቅጥፈት፣ ውሸት፣ ጥመትን እና በደልን ሁሉ ሰላም ይሆናል። ይህ ነው ትክክለኛና ህጋዊ ጾም ማለት … ከምግብና መጠጥ ብቻ መታቀብ ጾም አይባልም። ጾም ማለት አካላትን ከሀጢአት እና ሆድን ከምግብና መጠጥ በመታቀብ መጾም ነወ። ምግብና መጠጥ ጾምን እንደሚያጠፋ ሁሉ ሀጢአትም የጾምን ምንዳ ያጠፋል፣ ውጤቱን ያበላሻል። በዚህም ምክንያት ልክ ጾም እንዳልጾመ ተደርጎ ይታሰባል። ____ ምንጭ: – አልዋቢሉ አሶይብ (31–32)
Mostrar todo...
Ebakachu yfetiyan Hywet entadegi Sheer adrgu
Mostrar todo...
“በጥሩ የፍቅር ግንኙነት እንዴት መኖር ትችላላችሁ?” በሚል ሴሚናር ላይ በርከት ያሉ ባለ ትዳር ሴቶች ተገኝተው ነበር። ሴቶቹም እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፦ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ታፈቅራላችሁ?” >>>ሁሉም እጃቸውን አወጡ ተከታዩም ጥያቄ ፦ “ለመጨረሻ ጊዜ ለባሎቻችሁ እንደምታፈቅሯቸው የገለፃችሁት መቼ ነው?” >>> አንዳንዶቹ “ዛሬ”፣ የተወሰኑት “ትላንት” ፣ ቀሪዎቹ እንደማያስታውሱት ተናገሩ። ከዛም ሴቶቹ በስልካቸው ሜሴጅ የሚከተለውን መልእክት ለባሎቻቸው እንዲልኩ ተጠየቁ፦ “የኔ ጣፋጭ ፣ በጣም አፈቅርሃለሁ" ከባሎቻቸው ከተመለሱት መልሶች በከፊል፦ 1- ደግሞ ዛሬ ምን ተፈጠረ? መኪናውን ዛሬም አጋጨሽው? 2- እህ ፣ የልጆቼ እናት፣ ዛሬ በጤናሽ ነው? 3- አልገባኝም ! ምንድነው ማለት የፈለግሽው? . 4- አሁን ምን አያደረግሽ ነው? ዛሬ እንኳ በጭራሽ አንላቀቅም። 5- ደሞዝ ገና እኮ ነን አልደረሰም? 6- በይ አሁን ዙሪያ ጥምጥም አትሂጂ ፣ ዝም ብለሽ ምን ያህል እንደምትፈልጊ ብቻ ንገሪኝ! 7- ምንድነው? በህልሜ ነው? 8- ይሄን ሜሴጅ ለማን ልትልኪው እንደነበር ካልነገርሽኝ ዛሬ ገደልኩሽ!!!!!!! 9- በቀን እንዳትጠጪ ተነጋግረን አልነበር? እባክሽ አሁንም ከዚህ በላይ አትጠጪ!! ምርጡ መልስ ፦.. 10- ይቅርታ ፣ ማን ልበል? 😂😂😂
Mostrar todo...
🛤በውስጥ መስመር የተላከልኝ ማስታወሻ - ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣ - ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡ 1- ልብሴን ያወልቃሉ፣ 2- ያጥቡኛል፣ 3- ይከፍኑኛል፣ 4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣ 5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣ 6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣ 7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡ ከነኚህ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡ 8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል - ቁልፎቼ 🔑🗝 - መጽሐፎቼ 📚 - ጫማዎቼ 👟 - ልብሦቼ 👖👔….. በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ - በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣ - የዓለም 🌍 እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣ - የኢኮኖሚው 💰 ቀውስም አልተፈጠረም፣ - በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ🧾 ይወጣል፣ - ንብረቴ 💸🏠🚘 የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣ - ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤ - ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል - ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤ ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! … በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ 1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ 2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣ 3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣ የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!! 1- መልክህ፣ 2- ሀብትህ፣ 4- ጤናህ፣ 5- ልጅህ፣ 6- ቪላህ፣ 7- ዝናህ፣ 8- ሚስትህ/ባልሽ ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡ እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡ እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ 1- በግዴታዎች፣ 2- በሱንና ነገሮች፣ 3- በድብቅ መፅውት፣ 4- መልካም ሥራ አብዛ፣ 5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣ ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡ መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመ telegram.me/yedenm
Mostrar todo...
የዲን መተዋወሻ መድረክ

እየተዝናኑ ስላዲዎ ይማማሩ

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.