cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio tech talk

በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች 👉ጠቃሚ የሆኑ(premium+mod ) apk📱 👉ጠቃሚ የሆኑ cracked software 💻 👉 ጠቃሚ የሆኑ የዲሽ (software + loader) 📡 👉ጠቃሚ የ technology መረጃዎች.. እንዲሁም ይሄ የ ዩቱብ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ በማለት ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። https://www.youtube.com/channel/UC6TSXemHV

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
195
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Dawnai  ይሄ አፕ ቲክቶክ ላይ የምታዩዋቸውን የAI ፎቶዎችን ለመስራት ይጠቅማቹዋል ምንም ክፍያ አይጠይቅም
Mostrar todo...
Dawn AI_2.0.7.apk45.13 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጎግልን ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ምችላል የተባለው “ቻትጂፒቲ” ጎግልን ሊያጠፋ የሚችል ቻትጂፒቲ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ (አፕ) ተሰራ። ይህ አፕ ለዓለማችን ሰዎች አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዞ መምጣቱ የተገለጸ ሲሆን በተለይም የጽሁፍ መልዕክቶችን በመቅረጽ በኩል እጅግ ፈጣን አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል። ከዚህ በተጨማሪም ይህ አፕ ግጥምና ዘፈኖችን በአጭር ሰከንድ ውስጥ እንደሚሰራ የተገለጸ ሲሆን አዲሱ አፕ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱም ተገልጿል።
Mostrar todo...
የ marvel ታዋቂ ካራክተሮች ህፃናት ቢሆኑ 😂 #ለ_wallpaper 👌
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ዘና_ስፖርት በ ዛምቢያ ኮኮብ ግብ አግቢ ሲሸለም የሚያሳይ ፎቶ 😂
Mostrar todo...
#ዜና_ጤና አልዛይመር መድሃኒት ተገኘለት ላካኔማብ የተሰኘው መድሃኒት ለረጅም ጊዜ ተሞክሮ አልሳካ ብሎ የቆየውን የመርሳት በሽታ አስቀድሞ ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሏል።https://am.al-ain.com/article/alzheimer-s-drug-lecanemab-hailed-as-momentous-breakthrough
Mostrar todo...
አልዛይመር መድሃኒት ተገኘለት

በአለማችን ከ55 ሚሊየን በላይ ሰዎች በዚሁ በሽታ ተጠቂ ናቸው

💥ምርጥ የተባሉ #ቶረንትን_ሳንጠቀም በቀጥታ አውርደን📥 ወይም እዛው ላይ [Movies/Tv-Series/Tv-show] መመልከት👀 የሚያስችሉን ሳይቶች:👏 📌https://fmovies.to 📌https://www.viki.com 📌https://ww3.123movies.la 📌https://www.primewire.ag 📌https://tubitv.com 📌https://flixtor.to 📌https://ww.123movies.la 📌https://Vudu.com 📌https://yesmovies.ag 📌https://Peacocktv.com 📌https://Tinyzonetv.to 📌https://afdah.info 📌https://europixhd.io/ 📌https://www.crackle.com/ 📌https://ww1.1movies.is/ 📌https://www.hoopladigital.com/ 📌https://www.putlockers.cr 📌http://vumoo.to 📌https://123movies.net
Mostrar todo...
FMovies | Watch Movies Online Free on FMovies.to

Watch online movies for free, watch movies free in high quality without registration. Just a better place for watching online movies for free. Fmovies.to, FFmovies.is, FFmovies.to

voice.mp34.57 KB
📌የቴሌግራም bot ጥቆማ 👆የላይኛውን ዜና  በደምፅ መልኩ በንባብ በደምብ አድርጎ በ artificial intelligence አማካኝነት የሚሰራ የቴሌግራም bot ልጠቁማችሁ ለሙካራ ያህል የቀየርኩትን ድምፅ መስማት እና በራሳችሁ መሞከር ትችላላችሁ 👍 @AmharicTextToSpeechBot
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.