cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💋Ritas19😬😬

Do not despair, what may hurt you today, May be the reason for your strength tomorrow💙💜🎶 @ritas19 @ritas19 Join☝join👆

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from NEW HUB
Photo unavailableShow in Telegram
Vote please
Mostrar todo...
ራስን የመቀበል ጉዞ እንጀምር! እንዴት ናችሁ ተከታታዮቼ? መልካም ቅዳሜ እና እሁድ እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እኔና እናንተ ስንሰራ ጥሩ ቤተሰብ እንገነባለን፡፡ ጥሩ ቤተሰብ ስንገነባ ደግሞ ጥሩ ሕብረተሰብና ሃገር እንገነባለን፡፡ ስለዚህ መማር፣ መወያየት፣ ሃሳብ መለዋወጥ አናቆምም፡፡ ራሳችሁን በመለወጥ ጎዳና ውስጥ ልትለማመዷቸው ከምትችሏቸው መልካም ልምምዶች መካከል አንዱ ራስን የመቀበል ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው በፍጹም ካልተመቻችሁ ለማስተካከል ትሞክራላችሁ፣ ካልቻላችሁና ከአቅማችሁ በላይ ከሆነ ትለዩታላችሁ፡፡ ራሳችሁን ግን እደዚያ ማድረግ አትችሉም፡፡ ሁል ጊዜ ከእናንተው (ከራሳችሁ) ጋር ስለሆናችሁ ራሳችሁን በደንብ አድርጋችሁ መቀበል አለባችሁ፡፡ ከነገ ማለዳ ጀምሮ ሳምንቱን የምንቆየው “ራስን መቀበል” በሚል ሃሳብ ዙሪያ ነውና መከታተላችሁን አትርሱ፡፡ እኔ ይህንን መልእክት ለእናንተ እንዳደረስኩ እናንተም መልእክቱ ለወዳጆቻችሁ እንዲደርስ ከታች የሰፈሩትን ሊንኮች ወደ ወዳጆቻችሁ በመላክ ወደ ቻናሎቹ ጋብዙ፡፡ መልካም እንቅልፍ፡፡ ምንጭ ዶክተር እዮብ ገፅ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
TikTok

Watch "GOJEW_X_SOH DANCE CREW - Valentine is coming (dance choreography)" on YouTube https://youtu.be/3d-iFqz7kLo
Mostrar todo...
GOJEW_X_SOH DANCE CREW - Valentine is coming (dance choreography)

GOJEW_X_SOH DANCE CREW - Valentine is coming (dance choreography follow us for more or any business inquiries

https://www.instagram.com/milliphoni

#SOH #VALENTINE #GOJEW #STRAIGHTOUTTAHABESHA #ADDISABABA #ETHIOPIA #DANCE #WMGVH

በሰላም ቤትህ ገብተህና ተኝነተህ በነጋታው ጠዋት በሰላም መነሳትህን በፍጹም አትልመደው (Never take it for granted)፤ ይህንን እድል ያላገኙ ብዙ ሰዎች አሉና! ይህንን ከፈጣሪ ብቻ ልታገኝ የምትችለውን የየቀን ተአምር እንዳልረሳኸው ለራስህ ለማስታወስ ከፈለክ ነገ ጠዋት በጥሩ አእምሮ ስትነቃ አንድን ነገር ለማድረግ አስበህ መተኛት ትችላለህ፡፡ ነገ የአንድን ሰው ችግር የሚያቃልል አንዲትን ተግባር ማከናወን ትችላለህ፡፡ ዋጋ ከፍለህ ብታደርገው የአንተን ህልውና የማይነካ፣ ለሌላው ለጨነቀው ሰው ግን የህልውና ጉዳይ የሚሆን አቅም በእጅህ ካለ የፈቃደኝነት ጉዳይ ነው እንጂ ያንን ከማድረግ ምንም ነገር እንደማይከለክልህ አትዘንጋ፡፡ አንድ ቀን የተጨመረልን አንድን ነገር በሰዎች ሕይወት እንድንጨምር እንደሆነ አትዘንጋ፡፡ መልካም እንቅልፍ፡፡
Mostrar todo...
@Dopekingzz Mensat lemetflgu contact argun
Mostrar todo...
@Dopekingzz Mensat lemetflgu contact argun
Mostrar todo...
@Dopekingzz Mensat lemetflgu contact argun
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.