ምቾት furniture
Your imagination , our creation @Bissratt {ስልክ ቁጥር} 0924867136
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
320
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Man united ethio fans, [17.03.21 09:13]
[ Photo ]
👀 ጄሲ ሊንጋርድ ለ ሃጋረ እንጊሊዝ ጥሪ ሊቀረብለት ይችላል..
🏴 ማንችስተር ዩናይትድ ጄሲ ሊንጋርድን በ ውሰት ውል ለ ዌስትሃም መስጠቱ ይታወቃል ጄሲ አሁን ላይ በ ዌስትሃም አስደናቂ ሚባል ጉዞን አያረገ ይገኛል የ እንግሊዙ አስልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት 10 ቁጥር ላይ ጄሲን ማጮት እንደ ሚፈልጉ አየተነገረ ነው ጋሪዝ ሳውዝጌት በዚህ ወር የ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከ ማሪኖ ፣ አልቤኒያ እና ፖላንድ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታዎች ጄሲ ሊንጋርድን ሊጠሩት አንደ ሚችሉ The_Athletics አስነብቧል!
©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
@Ela_Red_devil
@man_united_ethio_fans
Man united ethio fans, [17.03.21 09:13]
[ Photo ]
አለቃ አራት ቦታዎችን ማጠናከር ይፈልጋሉ!!!!!
እየመጣ በአለው እና ብዙ
ዝውውሮች ሊከወኑበት ይችላሉ በተባለው የክረምቱ ዝውውር መስኮት አለቃ በዩናይትድ ቡድን ውስጥ የተለያዩ ስፍራዎችን ማጠናከር ይፈልጋሉ ፤ ለዚህም የዝውውር መስኮቱን እንደ አሪፍ አጋጣሚ አይተውታል ፤ በተለይም ይህ ወቅት በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር የተሾመበት ወቅት ስለሆነ ይህንን እንደ ጥሩ አጋጣሚ ወስደውታል የሚፈልጉቸውን መጠናከሮች ለማግኘት ።
በአለቃ በአራት ቦታዎች ላይ ተጫዋቾችን ማምጣት ይፈልጋሉ።
#1 ፡ በተከላካይ ስፍራው የማጓየርን ሁነኛ አጣማሪን ማምጣት
#2 ፡ በማጥቃቱ እረገድ የቀኝ ክንፍ አጥቂ ማምጣት
እና #3፡ የኤዲሰን ካቫኒን ረዥም ጊዜ ተተኪ ማምጣት
#4፡ ወጣት እና ጠንካራ የተከላካይ አማካይን በማምጣት የኒማኒያ ማቲች የረዥም ጊዜ ተተኪ ማድረግ ይፈልጋሉ።
አለቃ በእነዚህ ቦታዎች ላይ ተጫዋቾችን እንደሚፈልግ የተረዱት አዲሱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተራችን ጆን መርተን ለቦታዎቹ ይሆናሉ ያሉቸውን ተጫዋቾች እያሰሱ ይገኛሉ ፤ በተጨማሪም እስከ £80ሚ ፓውንድ ድረስ ከተጫዋቾች ሽያጭ ለማግኘት እየተንቀሳቀሱ ነው።
©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
@Starboyana
@man_united_ethio_fans
Man united ethio fans, [17.03.21 09:13]
[ Photo ]
Man united ethio fans, [17.03.21 09:13]
በአንድ ወቅት ከእጃችን ያመለጠውን ኮከብ ተመልሰው ለማግኘት ጥረት ያደርጉ ይሆን??
ለዩናይትድ ቅርብ የሆነው ማንችስተር ኢቪኒግ ኒውስ አንድ ዘገባን አውጥቷል ፤ አሁን ላይ ዩናይትዶች እስከ 10አመት ድረስ በጥሩ ሁኔታ የሚገለግላቸው ሁነኛ አጥቂ ወደ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ማምጣት ይፈልጋሉ ፤ በተለይም ከሮሜሉ ሉካኩ ለቆ መሄድ ወዲህ ዩናይትድ በ9ቁጥሩ ቦታ ብርድ እንደመታው ክፍት ሆኖ ነው ያለው ማለት ይቻላል ፤ በአሳለፍነው ክረምት በትርሹም ቢሆን ለመሸፈን ኤዲሰን ካቫኒን ማስፈረም ቢችሉም በእድሜው መጨረሻ ላይ በመገኘቱ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አጥቂ ፍለጋ ወደ ገቢያው መውጣታቸው አይቀርም ።
ለዚህም ስፍራ አለቃ በዋነኝነት በአሁኑ ሰዓት ብዙን እየተባለለት የሚገኘውን ወጣቱን የሀገራቸው ልጅ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ ምርጫቸው ነው ፤ በተለይም በወጣትነቱ በሞልድ አብረውት መስራታቸው እና የእሱን አቅም ጠንቅቀው ማወቃቸው እና ከእሱ ጋር በአላቸው ትልቅ ግንኙነት እሱ የሁል ጊዜ ምርጫቸው ነው ፤ በዩናይትድ ቤት እንዲከትም በውስጥ የመነጨ ፍላጎት አላቸው
ይህንንም ለማሳካት በ2018/2019 የውድድር ዘመን የጥሩ የዝውውር መስኮት ለማድረግ ሞክረው በኤድ ውድዋርድ ድክመት እና በሚኖ ራዮላ ስግብግብነት እንደተጨናገፈ ይታወቃል።
ሜን እንዳለው ከሆነ ኦሌ በድጋሚ እሱን ለማግኘት ሙከራን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማድረግ ተዘጋጅተዋል ይህንንም ለአዲሱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አሳውቀዋል ፤ በተለይም ከሱ ዝውውር ጉዳይ ላይ ከከተማ ተቀናቃኛች ሲቲዝንስ ጋር ለመፎካከር ዝግጁ ናቸው ፤ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በብዙዎች መፈለጉን የተመለከቱት ቦርሲያ ዶርትመንዶችም ከእሱ እስከ £150ሚ ፓወንድ ለመጠየቅ ሽር ጉድ እያሉ ይገኛሉ ፤ በነገራችን ላይ በ2022 የዝውውር መስኮት የሃላንድ የውል ማፍረሻው ወደ £70ሚ ፓወንድ ገደማ ዝቅ ይላል ፤ ሃላንድ ቦርሲያ ዶርትመንዶች በሚቀጥለው ዓመት በሻንፒየስ ሊጉ ላይ የማይሳተፉ ከሆነ መልቀቁ የማይቀር ነገር ነው።
©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
@Starboyana
@man_united_ethio_fans
Yezih chewata heg andegna wede chanalu mekelakel gedeta new huletegna teyaka yelefegne malet ayechalm endedenget yelefegne betelu leteyakiw ye 5 birr melak gedata new🙏🙏
1-g.f aleh
2-b.f alesh
3-afkreh takaleh
4-afkresh takiyalesh
5-fkr lante mndn nw
6-fkr lanchi mndn nw
7- ke fkr alem wust emresaw ngr mndn nw
8-ke fkr alem wust emareshiw ngr mndn nw
9-yemejemeria fkregnahn yt nw yetewawekat
10-yemejemeria fkregnshin yt nw yetewawekshiw
11-fkr btm yastelal bleh tasbaleh
12- fkr btm yastelal blesh tasbiyalesh
13- be fkr wust sex gdeta nw bleh tasbaleh
14-be fkr wust sex gdeta nw blesh tasbiyalesh
15-yt nw metmariw
16- yt nw metmarew
17-grd sent nh
18-grd sent nesh
19-yt nw sfrh
20-yt nw sfrsh
21-enen seletewawekshign mn tesemash
22-enen seletewawekegn mn tesemah
23-silk kutrshin sechign
24-silk kutrhn setegn
25-first kiss sesmat smetu endet nbr
26-first kiss sesmiw smetu endet nbr
27-benoregn blesh kemtmegniw ngr ngerign
28-benoregn bleh kemtmegnew ngr ngeregn
29-how old are you
30-matat emafelgew ngr
31- matat emafelgiw ngr
32-hiwotshin endat bnoriw nw des milsh
33-hiwothn endat bnorew nw des milh
34-ahun lay mn aynet smet yisemhal
35-ahun lay mn aynet smet yisemashal
36-ahun lay 1 kal tenager betbal mn tenageraleh
37-ahun lay 1 kal tenageri betbay mn teyalesh
38-anchi gaa yalegn bota ahun lay det nw
39-ante gaa yalegn bota ahun lay det nw
40-tamnignalesh
41-tamnegnaleh
42-hulem leman betnori des yilshal
43-hulem leman betnor des yilhal
44-ahun lay mn baderglsh destegna adergshalehu
45-ahun lay mn baderglh asdesthalehu
46-eskahun yewasheshign nw ale
47-eskahun yewashehegn ngr ale
48- v nh
49-v nesh
50-emwejiw ngr mndn nw
51-Emwedew ngr mndn nw
52-emteyiw ngr mndn nw
53-emtelaw ngr mndn nw
54-arif set negn blesh tasbiyalesh
55-arif wend negn bleh tasbaleh
56-ke wend emwejiw ngr
57-ke set emwedew ngr
58-ke wend emteyiw ngr
59-ke set emtelaw ngr
60-zefen gabzign
61-zefen gabzegn
62-kene bahri emiyastelaw ngr mndn nw
63-kene bahri emiyamrew ngr mndn nw
64-lene arif getim getemilgn
65-lene arif getim gtemlign
66-ahun man ga nesh beteseb ga wys bechashin
67-ahun man gaa nh betesebh ga wys bchahin
68-ke bahrih emwedew ngr mndn nw
69-ke bahrish emwejiw ngr mndn nw
70-mn aynet wend meslshalehu
71-mn aynet set meslhalehu
72-show me ur shap
73-show me ur face
74-show me ur finger & leg
75-set lijn besefrat mndn nw metadergew
76-wend lijn bdefriw mndn nw metadergiw
77-sex chat des yilshal
78-sex chat des yilhal
79-kumnegeregna nh
80-kumnegeregna nesh
81-bezu gize mn bleh tesadebaleh
82-bezu gize mn blesh tesadebiyalesh
83-mn aynet film twedaleh
84-mn aynet film twedaleh
85-lemanm yaltenagerkew mistr
86-lemanm yaltenagershiw mistr
87-wend lij mn biyaderglsh bw des milsh
88-set lij mn betaderglh nw des milh
89-sew askefteh takaleh
90-sew askeftesh takiyalesh
91-1 getemegn ngerign
92-1 getemegn ngeregn
93-le 1 ken bene lay seltan beseth mn tadergaleh
94-le 1 ken bene lay seltan besetsh mn tadergiyalesh
96-call me now
97-balsh bihon des yilshal 98-misth bihon des yilhal
99-afekerkush bilsh mn tyignalesh
100- afekerkuh bilh mn telegnaleh
101-meche nw mengenagnew
102-yet akababi nw mengenagnew
103-sent seat ldewl
104-ke betesbh wust des milh man nw
105-ke betesebsh wust des milsh man nw
106-emwedew guadegnah man nw semu
107-emwejat guafegnash man nw semua
108-ye ldeth ken mech nw
109-ye ldetsh ken mech nw
110-yenen photo profile pic adrgew
111-yenen photo profile pic adrgiw
112-ye dro balsh simu na photo
113-ye dro misth simua naa photo
114-sex enadrg bilsh mn teyignalesh
115-sex enarg belh mn tlegnaleh
116-be voice wedhalehu beyign
117-be voice wedshalehu belegn
118-setota sechign
119-setota setegn
120-last kiss mech nbr smetuns det nbr
121-photoshin lakilgn
122-phitohn laklgn
Now l give u a chance and 100 question from which u can ask me only 1
1. አፍቅረ ታቃለክ/ሽ💝
2. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/ሽ
3. kiss አድርገክ ታቃለክ/ሽ💋👄
4. ምን አይነት ሰው እመስልካለው/ ሻለው👧👨
5. ይቅርታ ጠይቀክ ታቃለክ / ሽ /ለማን?
6. በራስክ ደስተኛ ነክ/ ሽ
7. ፍቅረኛ አለክ/ ሽ🕵♀🕵
8.ምን አይነት ወንድ / ሴት ይመችሻል / ካል
9. ት/ት ይፈቀራካት ልጅ የለችም👩🎓👩🎓
10. 2 ሰው ወደክ ታካለክ/ ሽ
11.ከቤተሰብክ ማንን አስበልተክ ትወዳለክ/ ጃለሽ👨👩👧👦
12. እወድካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሻል💞
13. ስንት ሰው ተይቆሻል??🙎♂🙍♂
14. ፍቅረኛክ /ሽ/ ጋደኛክን ብትወደው ምን ይሰማካል / ሻል🤦♂🤦♀
15. አራፍ ባህራህን👌👌
16. ምን ያስደስትካል/ሻል😃😁
17. አግባኝ/ቢኚ/ ብልሽ / ብልክ💍💍
18. ተፈቅረህ ታውቃለህ/ ሽ💖💕
19.ፍቅር ላንተ ምንድ ነው? /ላንቺ❣
20. ለፍቅረኛክ ታማኝ ነህ / ነሽ💓
21. የት ተገናኛችሁ ?
22. እንደምትወዳት በቀን ውስጥ ስንቴ ትነግራታለክ/ ዋለሽ
23. የልጅነት ፍቅረኛ ነበረችክ/ ሽ
24. እየወደድሺው / ካት/የተለየሀት ልጅ አለች
25. ራስሽን /ክን/ አሳልፈህ /ሽ / የምትሰጠው ሰው አለ? ማን???
26. እስከ አሁን ስንት ሰው አፍቅረካል
27.ከኔ ጋር ማድረግ ምትፈልገው/ ጊዉ/ ነገር
28. አስቲ የፍቅር ጥይቄ አቅርብልኛ
29. የምትወዳት ልጅ ለሰርግ ብትጠራ ምን ታረጋለክ
30. ስለኔ ምን ታስባለክ
31. ከፍቅረኛክ/ሽ/ ጋራ ስትጣላ ምን ይሰማካል
32. ሞት አምሮክ/ሽ/ ያካል
33. ሰው አስከፍተክ/ሽ/ ታቃለክ
34. ከኔ ጋር ምን አይነት ላይፍ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/
35. photo ላክ /ኪ/
36.ነገ እንገናኝ
37. ስንት ልጅ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/
38. ከፍቅረኛክ/ሽ ምኑዋን ትወድላታለክ
39. ተፈቅረክ ታቃለክ/ሽ/
40. አራፍ ወንድ ነኝ ብለክ ታስባለክ
41. ዋሽተከኝ ታውቃለክ/ ሽ/
42. የኔ ያልከው/ሺው/ሰው ቢከዳክ/ሽ/ ምን ይሰማካል/ሻል/
43. ስቶታ ትሰቶክ/ሺ/ ያቃል
44. በዚ ሰሀት እንዲኖራክ/ሽ/ ትፈልጋለክ
45. ዝፈንልኝ
46. አራፍ ግትም ግተምልኝ
47. ምን አይነት አለባበስ ይመችካል/ ሽ
49 .ትወጂኛለሽ /ትወደኛለክ ??
50 .ምን አይነት ሰው ነክ
51.ለሴት ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለክ
52.ለወንድ ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለሽ
53.ዘፈን ጋብዘኝ/ኝ
54.sex chat አድርገክ ታውቃለክ/ሽ
55.ታፈቅረኛለክ/ሽ💝💝
56.ከኔ ባህሪ የምትወደው/ጂው
57.በዚህ ሰአት ምን እያሰብክ/ሽ ነው
58.ምን ብለክ መሳደብ ይቀናካል/ሽ
59.ስለ እኔ አስበክ ታውቃለክ/ሽ👨❤️👨
60.ለፍቅር መስፈርት አለክ/ሽ💖💖
61.ቆንጆ ሴት ትወዳለክ/ሽ🙍
62.እኔ ምን ለብሼ ብታየኝ ደስ ይልካል/ሸ👗👢👡👠
63.መጥቼ በጓደኞችክ ፊት አግባኝ ብልክ ምን ይሰማካል/ሽ💍💍
64.ከኔ Photo በጣም የወደድከው የቱን ነው/ሽ
65.ለአንተ ምርጥ ሴት ምን አይነት ናት/ነው🙍
66.ከgf ጋር sex ግዴታ ማድረግ አለብን ብለክ ታስባለክ/ሽ
67.ስጦታ ስጠኝ ብልክ ምን አይነት ስጦታ ትሰጠኛለክ/ሽ
68.አይተክ በጣም የወደድከውን ፊልም ንገረኝ/ሽ
69.ሰው ምን አይነት ስጦታ ቢሰጥክ ደስ ይልካል/ሽ👟
70.እኔ ናፍኬክ አውቃለው
71.ሴት ምን አይነት ስትሆን ትደብርካለች🙍
72.ወንድ ምን አይነት ሲሆን ይደብርሻል🙎♂
73.Photo መነሳት ትወዳለክ/ትወጃለሽ
74.ሱስ አለብክ አዎ ከሆነ የምን/አለብሽ
75.makeup የምትቀባ ሴት ትወዳለክ
76.ሴቶች ሲቀቡ ደስ የሚልክ የሊፒስቲክ ከለር ምንድነው💄💄💋
77.ወንዶች ምን አይነት ሲለብሱ ደስ ይልሻል👟👕👔
78.ተማሪ ነክ/ሽ ወይስ ሰራተኛ👩🎓👨🍳👮
79.እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?💞
80.እንደምወድክ ታውቃለክ?💗
81.first kiss እንዴት ነበር💋
82.bf ላይ ቺት አድርገሽ ታውቂያለሽ አዎ ከሆነ ለምን💃
83.gf ላይ ቺት አድርገክ ታውቃለክ አዎ ከሆነ ለምን
84.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው
85.አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ነው
86.ከማን ጋር ነው ምትኖረው/ሪው
87.ምን አይነት አለባበስ ትወዳለክ/ትወጃለሽ👚👖
88.ከስንት ሴት ጋር ተኝተካል
89.ለማን ነው በጣም ክብር ያለክ/ሽ
90.ልብክ/ሽ ከማን ጋር ነው ❤️❤️
91.gf መሆን ትችያለሽ?💑
92.bf መሆን ትችላለክ?💑
93.እኔ ባፈቅርክ ምን ትላለክ/ትያለሽ👩❤️💋👩
94.የማን አድናቂ ነክ/ሽ ከዘፋኝ
95.ከሴት ምኑዋ ደስ ይልካል ወይም ይማርክካል👯
96.ከወንድ ምኑ ደስ ይልሻል
97.ማታውቂው ወንድ ስሞሽ ያውቃል 💋
98.ማታውቀው ሴት ስሞክ ያውቃል💋
99.ረጅም የፍቅር መንገድ ተጉዘክ ታውቃለክ/ሽ ከማን ጋር
100.እኔ ባፈቅርክ/ሽ ምን ትላለክ/ትያለሽ👨👧
❤️❤️❤️💋💋👅