SOS HGS Grade 12
Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
209
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ማሳሰቢያ
መመረቂያ ጋዎን ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እስከ አርብ ጥር 6, 2014 ዓ/ም ከሰዓት ድረስ እንድትመልሱ ።
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለምርቃት በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ከጠዋቱ 2:00 ላይ ትምህርት ቤት እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
እንኳን ደስ አላችሁ።
ለተመራቂ ተማሪ ወላጆች በሙሉ
የሐረር ኤስ ኦ ኤስ ሄርማን ግማይነር ት/ቤት የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቹን ቅዳሜ ታህሣሥ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ያስመርቃል።
ስለሆነም የተመራቂ ተማሪዎቻችን ወላጆች በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጠርተናችኋል።
2013InstituteChoicesData Social.xlsx0.14 KB
2013InstituteChoicesData Natural.xlsx0.20 KB
2013FieldChoicesNatural_Science.xlsx0.11 KB
2013FieldChoicesSocial_Science.xlsx0.10 KB
Dear Students, Please check your choice and report any error immediately.
ለተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ:-
የማክበር ሰለምታችንን እያቀረብን ት/ቤታችሁ የሚያስመርቃችሁ ታህሳስ 16, 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታጠናቅቁ ለማሳሰብ እወዳለሁ።
መልካም ጊዜ!
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.