cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

በአማራ ክልል ጤና ባለሙያዎች ማሕበር የምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና ባለሙያወች ማህበር 🌸

ስለ ሙያ ማህበሩ መጠናከር የምንወያይበትና መረጃወችን የምንለዋወጥበት ቻናል ነው፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
293
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ይህ ቅፅ ደግሞ ከወረዳ ውስጥ ብቻ በሚገኙ ቀበሌወችን የሚሞሉበት
Mostrar todo...
ይህን ከላይ ያለውን የጤና ኤክስቴንሽን ከወረዳ ወረዳ ዝውውር ፎርም እስከ 28/11/2015 ድረስ በጤና ጣቢያወች በኩል አስሞልታችሁ ላኩ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢ ጠህናን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የፋርማሲ ባለሙያ የኰንትራት ቅጥር ።
Mostrar todo...
🤞የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕገ ነክ እና ስነ ምረዛ ሕክምና አገልግሎት መጀመሩን አስታውቋል።✌️
Mostrar todo...
<<ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!>> ሆስፒታላችን ከዚህ በፊት ወደ አዲስ አበባ ብዙ ደንበኞችን 'ሪፈር' ከሚልክባቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ የሕግ ነክ እና ስነ ምረዛ ሕክምና አገልግሎት (Forensic Medicine and Toxicology Service) የነበረ ሲሆን ከግንቦት-2015ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን የጀመረ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በአሁኑ ሰዓት የተጀመሩና እየተሰጡ ያሉ አገልግሎቶች:- 1) የእድሜ ምርመራ (Age Estimation) 2) የአስገድዶ መድፈር ምርመራ (Sexual Assault Victim Examination ) 3) በሕጻናት ሰውነት ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች ምርመራ (Child Physical Abuse Examination) 4) የአካል ጉዳት ምርመራ (Wound Examination) 5) የአስከሬን ምርመራ (Forensic Autopsy Examination) ሲሆኑ÷ በቀጣይ የሚጀመሩ ተግባራት ደግሞ 1) የሰውነት ምረዛ ምርመራ (Forensic Toxicology Analysis ) 2) የሕክምና ስህተት ምርመራ (Medical Malpractice and Negligence) 3) የስነ አዕምሮ ምርመራ (Forensic Psychiatry Evaluation) 4) የዘረ መል ምርመራ (DNA Finger-Printing) 5) የአባትነት ምርመራ (Paternity Examination) 6) የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራ (Drug Testing) መሆናቸውን እናሳውቃለን።     ×××+++×××+++××× ደንበኞቻችን ቀዳሚዎች ናቸው!!! [Our Clients are Priorities!] ፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Mostrar todo...
የኮሌራ ምልዕክት ያለበት ሰው ካዩ በ6981 በነፃ የስልክ መስመር ደውለው ያሳውቁ።
Mostrar todo...
ዛሬ በ13/11/15 የምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ መደበኛ ዝውውር ከድጋሚ የክልል ቅሬታ ውጤት በኋላ ምድብ ተጠናቋል ።
Mostrar todo...
የተከበራቹ የማህበራችን አባላትና ደጋፊዎችበሙሉ በዝዉዉር ወቅት ከአሠሪ ተቋማት የተላኩ የተሳሳቱ መረጃዎቾና ሲላኩ በኢድቴግ ምክንያ የተፈጠሩ የዝዉዉር ችግሮች አንዲስቸካከሉ በአካልና በስልክ ያቀረባቹህትን ቅሬታ በለችው አጭር ጊዜ ከሚመለከታቸዉ አካላት ና ከቅርጫፍ የማህበራችን ጽ/ቤቶች ጋር በመነጋገር ለ2ኛ ጊዜ የታዩና የተስተካከሉ የ2015,ዓ.ም የመደበኛ ዓመታዊ የጤና ባለሙያዎች ዝውውር ከሁለተኛ ቅሬታ በኋላ እና አጠቃላይ የመጨረሻ ውጤት የተለቀቀ መሆኑን እናሳውቃለነ ።
Mostrar todo...