cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mercy 💕 Sari

Join this best channel Funny video or vine 🎭 Cool քɨċs 💑 Music video 🎬 Cօօʟ music mp3 🎵🎶 Best photo 📷 ...for any comment & cross contact Channel Creator 👉 @fiyoritaa @koukoulu

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
335
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

All of u shld see this ye dengel mariyam tsebel....🤍 @merctaa
Mostrar todo...
Those Girls , Who Keeps Sending Me Naked Pics, They Think I Will Buy Them Clothes... Never✋😂😂 @merctaa😂 @merctaa😂 @merctaa😂 Join 👆
Mostrar todo...
ኸእ😮...ማነ ነው ያነሳኝ ደግሞ...ትዝታ ኸእ😮...ትሆን ቆንጅት ኸእ😮...ነች ስመኝሽ ስመኝሽ..ኧ..ስመኝሽ🤔....አሃሃሃሃሃ😃 ስርቅ አለኝ ስርቅታዬ በዛ ምነው ታነሽኝ ይሆን ስመኝሽ በትዝታ እንደዉ እንዳልጎዳብሽ ጨክነሽ እይኝ ገላ ሰው እይኝ ገላ ሰው....... እህህ...አሄሄ...እህህ..... በልጅነቴ በልጅነትሽ ያረግነው ሁሉ ትዝ ይበልሽ ወይ ከመንገድ ዳር ደብተር ይዘሽ እስከ ቤት ድረስ የምሸኝሽ ፀባይ ቁንጅና የተላበሽ😍 ከቶ ያየሽ..ያየሽ..ያየሽ...መች ጠገበሽ እኔም ባይሽ ብመኝሽ መቼ አገኘሁሽ ጊዜው ቆይቷል ከተለየሁሽ ግን ከልቤ አጠፊም ውይ ማን ጠግቦሽ ጊዜው ቆይቷል ከተለየሁሽ ግን ከልቤ አጠፊም ውይ ስመኝሽ መች ይረሳል መቼ ይረሳል እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል የልጅነት ትዝታዉ ነግቶ እስኪመሽ ጨዋታው በምን ትዝ አልኩሽ...እህህ አነሳሽኝ ዛሬ ልቤን አቆምሽው...እህህ ቀስቅሰሽ ማሬ ከእንግዲህ ካልሽ...እህህ ካንቺ ከመጣ ከነ ማስረጃው...እህህ ስሚኝ ትዝታ ትምህርት ቤት ተከፍቶ...አሃሃሃሃ ሁሉም እረፍት ጨርሶ ለእንቁጣጣሽ ዝግጅት...አሃሃሃ ቅዱስ ዩሀንስ ደርሶ ሁሉም ብቅ ብቅ ሲል...አሃሃሃ አዳዲስ ልብስ ለብሶ ሎሚ ማንገቻ ተይዞ አበባ በዘመድ አዝማድ ደጃፍ ሲገባ ሁሉም ሲጋበዝ ጠላና ድፎ የምግብ አይነት ሞልቶ ተትረፍርፎ ኩታውን አባባ ለብሰው ጌጡን እማማ ቤቱ ተጎዝጉዞ በለምለም ቄጤማ ታስነኪው ነበረ እንዲህ በሚል ዜማ ታስነኪው ነበረ እንዲህ በሚል ዜማ ''አበባ አየሁሽ...ለምለም አበባ አየሁሽ...ለምለም ባልንጀሮቼ...ለምለም ግቡ በተራ...ለምለም እንጨት ሰብሬ...ለምለም ቤት እስክሰራ...ለምለም እንኳን ቤት እና...ለምለም የለኝም አጥር...ለምለም እንዲሁ አድራለሁ...ለምለም ኮከብ ስቆጥር...ለምለም አዳይ የብር ሙዳይ ኮለል በይ አዳይ የብር ሙዳይ ኮለል በይ'' ቀሰቀሰኝ..እ..ቀሰቀሰኝ..እ..ቀሰቀሰኝ ስርቅታዬ የልጅነት ጨዋታሽ ከታወሰሽ ከደጃፍሽ በበዓል ቀን ሆዬ ስልሽ ቀሰቀሰኝ ስርቅታዬ የልጅነት ጨዋታሽ ከታወሰሽ ከደጃፍሽ በበዓል ቀን ሆዬ ስልሽ...ሆዬ ስልሽ ''ሆያ ሆዬ...ሆ ሆያ ሆዬ...ሆ እዚያ ማዶ...ሆ ጭስ ይጨሳል...ሆ አጋፋሪ ይደግሳል...ሆ ያቺን ድግስ...ሆ ውጬ ውጬ...ሆ ከድንክ አልጋ...ሆ ተገልብጬ...ሆ ያቺ ድንክ አልጋ...ሆ አመለኛ...ሆ ያላንድ ሰው...ሆ አታስተኛ...ሆ ሆያ ሆዬ ጉዴ ጨዋታ ነው ልማዴ ሆያ ሆዬ ጉዴ ጨዋታ ነው ልማዴ አውዳመት አመት ድገምና አመት ድገምና የእማሚዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና የአባቢዬን ቤት ድገምና አመት ድገምና ወርቅ ይፍሰስበት ድገምና አመት ድገምና'' ኧረ ስንቱን ላውጋሽ መቼ ይሄ ብቻ ኧረ ስንቱን ላውጋሽ መቼ ይሄ ብቻ ድብቅብቆሽ ሆዴ ስንጫወት ኩኩ የለንም አቻ ኩኩሉ አልነጋም....ኩኩሉ አልነጋም ኩኩሉ አልነጋም.........ነጋ ካገኘሻቸው ለቃቅሚያቸው ካገኘሀቸው ለቃቅማቸው ካገኘሻቸው ለቃቅሚያቸው መች ይረሳል እንዴት ይረሳ መች ይረሳል እንዴት ይረሳል የልጅነት ጨዋታው ነግቶ እስኪመሽ ትዝታ😭😭😭 🦋 @merctaa 🦋 🦋 @merctaa 🦋 🦋 @merctaa 🦋 🦋 @merctaa 🦋 🦋 @merctaa 🦋
Mostrar todo...
Dear members ሙልሙል setbelu adera የዳቦው ጠርዝ endaykortachehu በጥንቃቄ😂😂❤️❤️❤️ @merctaa
Mostrar todo...
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @merctaa
Mostrar todo...
No body: Literally no body: Me when ever i see ብጉራም ሰው:አሁን እንደው ዓይነ ስውር ቢዳብሰው አንድ ሁለት አረፍተ ነገር ያጣል?🙆‍♂🤣🤣😅😂 | @merctaa🔘🔘🔘✔️
Mostrar todo...
Moment when you realize mr.Bean is perfect 👌 for ever role😂😂🎬 @merctaa
Mostrar todo...
🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🔴🌟🔴🔴 🌕🌕🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🌕🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Mostrar todo...
Yapi n Winta ለለ ንዕናይ😍❤️❤️ @merctaa
Mostrar todo...