cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Tesfaye Woldesilassie

Beles Media-በለስ ሚዲያ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
7 079
Suscriptores
Sin datos24 horas
+1637 días
+70030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አስቸኳይ መልዕክት አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በነገው ዕለት ያጠናቅቃል። ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንነት ለስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የደሮን ኦፕሬተሮችንና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል። ከነገ ሃሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብደባወችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱን አጠናቋል። መላው የአማራ ህዝብናፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ። ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎችብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Mostrar todo...
👍 133👎 5
Photo unavailableShow in Telegram
አትላንታ የኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ተባብረን በአንድነት እንገኛለን !
Mostrar todo...
👍 101👎 15
3.78 አጠቃላይ ውጤት አለው። ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የሚመረቅ የአምስተኛ አመት ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነው። በደም ካንሰር ህመም እየተሰቃዬ ስለሆነ የምንችለውን እናድርግ ።
Mostrar todo...
👍 55
ታላቅ ጀብዱ ከሰከላ አራዊቱ ሰራዊት በሰከላ ወረዳ ውስጥ ባለችው አበስከን ከተማ ውስጥ ያሉትን ፋኖዎቻችንን ለማፈን በሌሊት 7:00 ከግሽ ዓባይ ወደ አበስከን ጉዞ አደረገ። ነበልባሎቹ ፋኖዎቻችን ደግሞ ቀድሞ መረጃው ስለነበራቸው በሌሊት የሚደናበረውን አራዊት ሰራዊት ቦታ ይዘው ጠበቁት። አራዊቱም ደረሰና ወጥመዱ ውስጥ ገባ፤ ከዚህ በኋላ ያለውን የዋጠቻቸው ምድር ትመስክር። ይህንን ጀብዱ የፈፀመው በሻለቃ አላምኔ በለጠ የሚመራው የአበስከን ነበልባል ፋኖ ነው። የደረሰው ፋኖ ቦታ ይዞ ጠብቆ ከ 20 በላይ አራዊት ደምስሷል ቀሪው በከበባ ውስጥ ነው ያለው። እጅግ አስገራሚው ነገር ደግሞ…… አስገራሚው ነገር አራዊት ሰራዊቱ በአበስከን አሳሩን በማየት ላይ እያለ፣ የግዮን ብርጌድ እና የዘንገና ብርጌድ አናብስት ፋኖዎቻን በሻለቃ እንደሻው ጌታነህና በሻለቃ ሰለሞን እየተመሩ በሰከላ ግሽ ዓባይ ከተማ በድንገት ጉብ ብለዋል። ከዛም አፍታ ሳይቆዩ ወደ ጠላት ይዞታ በመቅረብ የእጅ በእጅ ውጊያ በመጀመር ከአፈሙዛቸው በጠላት ላይ ፍም እሳቱን ያዘንቡት ጀመር። በመጨረሻም ከ40 በላይ አራዊት ሰራዊቶችን ከምድር ደባልቀው፣ በርካታ ቁጥር ያለውን ደግሞ እየነዱ እንደወሰዱት ለማወቅ ተችሏል። ሸሽቶ በህይወት የተረፈው የአራዊት ሰራዊቱ አባላትም ከውጊያው ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ከ12 በላይ አቅመደካማ ሽማግሌዎችን መግደላቸውን ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። የንፁሃኑን ስም ዝርዝራቸውን ለማግኘት እንሞክራለን። Bahir Dar WikiLeaks - BW
Mostrar todo...
👍 90
02:20
Video unavailableShow in Telegram
4.25 MB
👍 93
03:34
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም የጦር መሪዎች ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው እና መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖችን ማሳቸው ድረስ በመሄድ አበረታተዋል !! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ
Mostrar todo...
93.75 MB
👍 177👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 163👎 1
ትናንት ደራ ላይ በተደረገው አስገራሚ ውጊያ ደም ተመልሷል ። ሜጀር ጀነራል ውብአንተ አባተ በተሰዋበት ውጊያ ላይ ጦሩን የመራው የጠላት ወገን ሻለቃ ጌታቸው ሰይድ ትናንት በተደረገው ውጊያ ሜጀር ጀነራል ውብአንተ በተሰዋበት ሜዳ ላይ በጀግኖቹ የውብአንተ ልጆች ማለትም የጎንደሩ ሜጀር ጀነራል ውብአንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና የአማራ ፋኖ በጎጃም የጋራ ጥምረት የሞት ጽዋን ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር እንዲጎነጭ አድርገውታል። ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ አይደል ብሂሉ ? በእዚህ ታሪካዊ ውጊያ ላይ የአማራ ፋኖ በጎጃሙ ማንችሎት እሱባለው የሚመራው ጦር የተሳተፈ ሲሆን ሰሞኑን የጤና እክል አጋጥሞት በመድኃኒት ኃይል ነው ከህመሙ በጥቂቱ ያገገመው። ሆኖም ከአምስት በላይ መኪና የጠላት አስክሬን በታጨደበት ውጊያ ፍጻሜ ላይ የሜጀር ጀነራል ውብአንተ ተወርዋሪ ክፍለጦር መሪ ተከታዩን መልዕክት ለኢ/ር ማንችሎት ልኮለታል። " ሠላም ለአንተ ኢንጅነር ማንችሎት እሡባለው የዛሬው አውደ ውጊያ ውሎ በእጅጉ የሚያኮራ፣ ውባንተ አባተ እሣተ ገሞራ ሆኖ የተገለጠበት፣ የአማራ ፋኖ አሸናፊነቱን ያሳዬበት፣ የአማራ ፋኖ በገላውዴዎሥ ተራሮች ከጠዋቱ ጀምሮ እጅግ ተኳሽነቱን ያሥመሠከረበት፣ የአማራ ትግል የዕውነት መሆኑ ገሃድ የወጣበት፣ ውባንተ አባተ የተሰዋበት ተራራ ላይ ጠላት አሥከሬን በአሥከሬን የሆነበት፣ ፍጹም አማራዊ አንድነት የተተነፈሰበት፣ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ አርበኛ ማንችሎት ከደራው አርብ ገበያ ላይ ወንድማዊነቱን ለማሳዬት ከሜጮ ተነሥቶ አርብ ገበያ ገብቶ በጠላት ላይ ውጊያ የከፈተበት፣ ፍጹም የአማራዊ አሸናፊነት በጽኑ የተመሠከረበት፣ የአማራ አንገት አንድ መሆን ለመላው የአማራ ሕዝብ የተገለጠበት፣ ውባንተ አባተነት አሸናፊነት መሆኑ የተመሠከረለት፣ የፋኖ ደጋፊዎች በተዋጊነቱ የረኩበት፤ ጠላት አንገቱን የደፋበትና የራደበት የአውደ ውጊያ ውሎ በገላውዴዎሥና ልጫ ምድር ውሏል። በመጨረሻም ድል ለታላቁ የአማራ ፋኖ ሆነና በፋኖ አሸናፊነት፤ በድራጎን አቢይ አሕመድ ተምበርካኪነት ተቋጨ። ✔የአማራ አንገቱ አንድ ነው❗ ✔እኔ የምገደለው ጎንደሬ ሥለሆንኩ ሳይሆን አማራ ሥለሆንኩ ነው። ሥለሆነም እንደ አማራ እቆማለሁ። አሥማረ ዳኘንና ታላቁ አሥራት ወልደየሥንም እተነፍሣለሁ። ድላችን✔ በተባበረ አማራዊ ክንዳችን ❗ ክብረት ይሥጥልን ወንድሙ። ለአማራዊ ነጻነት ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ፋኖዎች ሁሉ ምሥጋናውን ይውሰዱ። በድጋሜ እናመሠግናለን❗" ከኢንጅነር ሀቅ ጸጋ አለባቸው ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር ለአማራ ፋኖ በጎጃም ስራ አስፈጻሚ አባል ኢንጅነር ማንችሎት እሱባለው የተጻፈ። መሬት ያሉ ወንድሞቻችን እንዲህ ሲረባረቡ እኛ ከውጭ ያለነው አጋዦችም በቅርቡ በአንድ እንመጣለን !
Mostrar todo...
👍 92
04:16
Video unavailableShow in Telegram
ወለጋ ላይ በፋኖ ተመትታ የወደቀችውን ድሮን በተመለከተ ከወለጋ ፋኖ አዛዥ ጋር ያደረኩት ቆይታ !
Mostrar todo...
75.74 MB
👍 21👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 19