cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

✨👑Øffĩčĩãľ_Šťïf

Welcome This is my official🚩Channel The channel is ol about Hope u ol love it 😘😘🥰🤩🕺💃 ⭐💫⚡✨🔥 ✍Real habesha ✞ ‌‌‌‌inbox👉@Holy_stif 💫💫 @Official_stif ✨✨ tiktok.com/@stif_1010 ‌‌‌‌‌‌‌‌🌹🍃✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🍃🌹 ‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌ ‌‌‌‌‌‌ ‌

Mostrar mĂĄs
EtiopĂ­aEl idioma no estĂĄ especificadoMĂşsica66 760
Publicaciones publicitarias
317
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 dĂ­as
-430 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#share :- ✨ @Official_stif💫 ✨ @Official_stif💫 💛.........................💖
Mostrar todo...
1.75 KB
❤ 1🤩 1
አንድ ነገር ልጨምር ስለ ጓደኛ፥- "እኔኮ ጓደኛ የለኝም!" ብሎ እንደ ጀብድ የሚያወራ ሰው ያናድደኛል፡፡ጓደኛ የሌለው ሰው ጤነኛ አይደለም፡፡100% sure. - በጠዋት ደውሎ ና ቁርስ እንብላ የሚልህ ሰው ከሌለህ አንተ ምንድን ነህ - ከምሽቱ 5:30 ደውሎ ለነገ ጠዋት የጨርቅ ሱሪ አቀብለኝ የሚል ሰው ከሌለ ያንተ መኖር ፋይዳው ምንድን ነው - በማንኛውም ሰአት ያለምንም ውስጣዊ ክፋት "ድንጋይ ራስ ነህ እንዴ!" ብሎ የሚዘልፍህ ሰው ከሌለ ያንተ ህልውና ጠቀሜታው ምንድን ነው - ሳይቀጥርህ ከቤትህ ና ውጣ ብሎ አንጠልጥሎ የሚያዞርህ ሰው ከሌለ ለምን በህይወት አለሁ ትላለህ - በማይመለከትህ ጉዳይ ረዥም ሀተታ ነግሮህ አስተያየትህን ሳይጠይቅህ የሚሄድ ሰው ከሌለ እሺ አንተን ምን እንበልህ - ለሁለት ሰአት ጠብ የሌለው ክርክር ተከራክሮህ ላለመስማማት ተስማምቶ ጨዋታ የሚቀይር ሰው ከሌለህ ለምንድን ነው በህይወት የምትኖረው - በየቀኑ ሲያገኝህ ሰላም ሳይልህ ወደጉዳዩ የሚገባ አብሮህ ያደረ የሚመስልህ ሰው ከሌለ እሺ አንተ ምን ትባላለህ ብቻ በአጭሩ "እኔኮ ጓደኛ የለኝም" ስትለኝ ቢያንስ በኩራት አትንገረኝ፡፡its bad.
Mostrar todo...
❤ 2
3 ጊዜ ደውለን ካልተነሳ ሌላ ሀገር:- my love እንዳየህው ደውልልኝ እወድሃለሁ እኛ ሀገር:- ይቅርታ ከእዚህ በኋላ አረብሽህም ደህና ሁን 🥺😂😂 💚💛❤@Official_stif share✨ 💚💛❤@Official_stif share✨ #Share
Mostrar todo...
😁 2
ሀይዲ የዘፈን ምርጫሽ ተለቆልሻል ቻናሉ ከተመቸሽ ሼር አድርጊ
Mostrar todo...
jacky gosee - meley - - new Ethiopian music 202 r_34OGuLbFc.m4a3.89 MB
❤ 1🥰 1
አልጠጣም አሞኛል ቀዝቃዛ ነገር ይቅርብኝ ስትለው ና ችግር የለም አልኮል አሪፍ ነው ከሚል ጓደኛ ጋር ነው ያለሁት👐 እስኪ እየጠጣን እናስብበት😁 💚💛❤@Official_stif share✨ 💚💛❤@Official_stif share✨ #Share
Mostrar todo...
Mostrar todo...
የኔ አመል - Yene Amel.mp315.58 MB
❤ 1🥰 1
ዮሃንስ_ባይረ_ወድ_ባይረ_ኣ_ብርለ_ግጥሚ_128k.m4a5.83 MB
🥰 1
Only @Arifmusic @MikiMalik 🎙Igitu - ረጋ
Mostrar todo...
ረጋ - Igitu እግቱ.mp33.31 MB
❤ 2
gossaye (12).mp34.84 MB
🔥 1😁 1