cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Habib Kedir

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
6 101
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 276😭 36 26👎 16😱 12😁 11💔 9🔥 4
07:48
Video unavailableShow in Telegram
ፍትህ ለቀቤና ህዝብ የወጣቶች እስር ይቁም
Mostrar todo...
394.61 MB
👍 201 30😁 17💯 16👏 4👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 168 29👎 16👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 114😢 26👎 10🤔 10
Photo unavailableShow in Telegram
በግፍ እየታሰሩ ያሉ ቀቤኖች ቁጥር መቶ አልፏል። *** ለምን እንደሚታሰሩ እንኳን አይታወቅም። ለሊት ቤት ሰብረው ያስራሉ፣ ቀን ከስራ ቦታ ያስራሉ። ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም። ህዝቡን እንዲህ አሸብሮና ወጣቱን ያለ ወንጀሉ እስር ቤት አጉሮ ለማስፈፀም የታሰበ የፖለቲካ ሴራ አለ። *** ልዩ ወረዳውን ለማዳከም ታስቧል የሰውን ህይወት የሚያዱን ዶክተሮችን አስረዋል። ምንም የማያውቁ እናቶችን ቤት ሰብረው አስረዋል። በማህበራዊ ሚድያ የህዝቡን ችግር የሚገልፁ ልጆችን አስረዋል(የሀሳብ ነፃነትን በማፈን) የወንድሙ ሞት ሳይሽር ለቅሶ ላይ ያለ ወጣት አስረዋል የልዩ ወረዳው መንግስት ሰራተኛ አስረዋል ከእጅ ወደ አፍ ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድር በምንም የሌሉ ወጣቶች ቀቤና በመሆናቸው ብቻ አስረዋል። የታሰረው ቀቤና ከ100 አልፏል፣ አፈሳው ዛሬን ጨምሮ ለሳምንት እንደሚቀጥል ታውቋል። ወጣቱን አስረው ጨርሰው ህዝባችንን እንዳያስጠቁት ስጋት አለኝ። *** ይህን ግፍ ከፌደራል እስከ ክልል ያላችሁ የቀቤና አመራሮች አስቁሙልን። የብልፅግና መንግስት አመራሮች ለወከላችሁት ህዝብ በዚህ ሰዓት ድምፅ ሁኑለት። ሁኔታው በልዩ ወረዳ አመራሮች ብቻ የሚፈታ አይደለም። የህግ ሰዎች በግፍ ከሚታሰረው ቀቤና ጎን ቁሙ። ፍትህ በወልቂጤ በግፍ ለሚታሰረው የቀቤና ህዝብ
Mostrar todo...
👍 143😁 10 3👎 2🖕 2
Photo unavailableShow in Telegram
በማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል 276 ሰው ለማሰር እየታደነ ነው። **** ከ276 ቱ አንዱ አቶ ታረቀኝ ደግፌ ሲሆን ህገ መንግስትን በጉልበት ለመናድ በመሞከር ከባድ ወንጀል የህዝብ ውክልናው ትናንት ተነስቷል። የሱ በህግ መፈለግ ምንም አይደንቅም። አቶ ታረቀኝ አሁን ያለውን መንግስት ለማውረድ ከማንም ጋር እንሰራለን ብሎ ፎክሮ እየተጋጋጠ ያለ ሽብርተኛ ነው። *** ከሱ ሌላ ይፈለጋሉ የተባሉ 275 ሰዎች ለታረቀኝ ክስ ማጀብያና የሱ ደጋፊ ባለሀብቶችን ማባበያ ሊስት የተደረጉ ናቸው። አንድን ወንጀለኛ ለመያዝ ሌሎች ንፁሀንን ማሰቃየትና ቀብድ ማስያዝ ልክ አይደለም። ለዛውም ሶስት ግዜ ይዘው እየቀለቡ ለሸኙት ሰው። የጉራጌ አመራሮች ወሮበላው ሲታሰር የሚደርስባቸውን ጫና ለመቀነስ ከ200 ሰው በላይ ማሸበር ተገቢ አይደለም። በጉራጌ ዞን የክልሉን መንግስት ጭምር እጅ የሚጠመዝዝ ሌላ መንግስትማ አለ። *** ሀኪሞችን፣ እናቶችን፣ ሀሳባቸውን በሚድያ ስለ ገለፁ ብቻ ታፍሰው፣ ያለ ምንም ወንጀላቸው የታሰሩ የቀቤና ልጆችን ፍቱልን። ሀገር ለማፍረስ የሚታገሉ ወንበዴዎችን ለመያዝ ሌሎች ንፁሀንን እንደ ማካካስሻ መጠቀም የፖለቲካ ውድቀት ነው። ***
Mostrar todo...
👍 138👎 10 6
01:15
Video unavailableShow in Telegram
መንግስትና ሁሉም ህዝብ መሪውና ተመሪውም እንዲያውቀው ነው *** ይህ እየሆነ ያለው ኢትዮጵያውያን በተሰደዱበት የሊብያ በረሀ ወይም በሌላ አህጉር አይደለም እዚሁ መሀል ኢትዮጵያ ወልቂጤ ከተማ ላይ ነው ለዛውም ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ፅጥታ አስከብራለሁ በሚልበት የጉራጌ ዞን። *** ይህቺ ህፃን በማንነቷ ምክንያት የሚደርስባትን ተመልከቱ። ይህቺ ታዳጊ ቀቤናም ትሁን ሀላባ ወይም ከምባታ በማንነቷ ምክንያት እንዲህ መሰቃየቷ ተገቢ አይደለም። በወልቂጤ የሚፈፅሙትን አስነዋሪ ተግባር ተመልከቱ የፖለቲካ አመራሩም መንግስትም አንዳች መፍትሄ እየሰጠን አይደለም። በደላችንን ስንገልፅ እኛኑ መልሶ ጭር ሲል አትወዱም ይሉናል። ስለ ህዝባችን በደል አልቅሱ ጩሁ ብለን አስተያየት ስንሰጥም መጥታችሁ ምሩን በሚሉ ልጅነታቸውን ባልጨረሱ ሰዎች ተከበናል። የሆነው ይሁንም እንዳይባል አንጀትን የሚበሉ ጨቅላ እህቶቻችን እምባ እንቅልፍ ይነሳል። *** የፖለቲካ አመራሩ ትንሹ ተግባር የሚመራውን ህዝብ በህግና በስርዓት ከስቃይ መታደግ ነው። ይህ ካልሆነ ከህዝቡ ጋር ተወያይቶ ህልውናውን በሚያስጠብቅበት ሁኔታ አቅጣጫ ማስቀመጥና በጋራ መቆም ነው። ቀን ቀናትን፣ ሳምንት ሳምንታትን፣ ወርም ወራትን እየተካ ያለ መሰረታዊ ለውጥ መዳከር መፍትሄ አይደለም። ***
Mostrar todo...
12.51 MB
👍 127😭 28👎 14 14😢 8👏 6😁 2🥰 1
ወልቂጤ ችግር የሚፈጥሩና በየሰፈሩ ተሸሽገው ሰውን በማንነቱ የሚያጠቁ ዱርዬዎችን የሚይዝ የለም የቀቤና ልጆችን ማሰር ግን ከዕለት ዕለት ተጠናክሯል ባለፈው ጃይካ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ሲያጠቁ ነበር ከትናንት በስትያ ራዘ ጀርባ መኖርያ ቤት ድረስ ገብተው ድንጋይ ሲወረውሩና ሰው ሲደበድቡ ነበር ዛሬ ገበያ ሰፈር አንድ ወንድማችንን አጥቅተዋል፣ በቡድን ሆነው እጁን በስለት ወግተውታል። ይህ ሲሆን የዞንና የከተማ ፖሊስ ቆመው አስደብዳቢ ናቸው። ኮማንድ ፖስቱ አይዛቸውም፣ ያዙ የተባለው ቀቤናን ብቻ ይመስላል። ** ቀቤና አመራሩና ሽማግሌዎች ያስቀመጡትን አቅጣጫ ተቀብሎ ያለምንም ትንኮሳ በቀጠናው ሰላም አስፍኗል። ስለህዝባችን ሀላፊነት እኛ እንወስዳለን ታገሱ ያሉንም ድምፃቸውን አጥፍተዋል። ስለ ተፈናቃይ ቀቤኖች የሚከራከር የተቋቋመ ፑል በልዩ ወረዳው የለም። ስለ ታሰሩ ወጣቶች የሚከታተል የሚጠይቅም የለም። ስለ ተጎዱትና እየተጎዱ ስላሉት ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚጮህ የሚከራከር እያየን አይደለም። *** ለሰላም ሲባል ሽሹ ተባልን ሸሸን፣ ዝም በሉ ተባለ ዝም አልን። የታሰረው መፈታት ሲገባው ሌላ ይታሰራል። የተፈናቀለ መመለስ ሲገባው ይቀለዳል። ትንኮሳው መቆም ሲገባው አይቆምም፣ በየመስርያ ቤቱ ቀቤኖች ከስራቸው ታግደዋል፣ ጠያቂ ግን የለም። በ9 ሳምንት ዘጠኝ ግዜ ወደ ሚመለከተው አካል መጮህ ተገቢ ነበር ከአንድ ግዜ በላይ የተደረገ እንቅስቃሴ የለም። የህዝባችንን በደል በማጋለጣችን የሚሰጡን ስሞችና የምንከፍለው መስዋዕትነት ቢበዛም ዝም የሚባልበት ሰዓት ባለመሆኑ እውነትን መጋፈጥ ግድ ይላል። ***
Mostrar todo...
😭 81👍 56👎 6 6😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጅምላ እስር ይቁም የፖለቲካ ሴራ ይቁም *** ወልቄጤ ኮማንድ ፖስቱ በቀቤና ህዝብ ላይ የጅምላ እስር አውጇል። ትናንት ማታ በጉልበት የሰው ቤት ሰብረው እየገቡ ከ30 በላይ ወጣቶችን፣ የመንግስት ሰራተኞችን፣ ሀኪሞችንና እናቶችን እስር ቤት አስገብተዋል። አያያዛቸውም ሰብዓዊነት የጎደለው፣ ያለምንም ፍርድ ቤት ትዕዛዝና በድብደባ የታጀበ ነው። *** ይህን አስነዋሪ ተግባር መንግስት እንዲያስቆም እንጠይቃለን። በጠራራ ፀሀይ መሳርያ ይዘው ሲንቀሳቀሱና የህዝብ ሀብትና ንብረት ሲዘርፉ የነበሩ የጉራጌ ፅንፈኞችን ትቶ በንፁሀን ቀቤኖች ላይ የሚደረግ እስርና አፈና በፍፁም ተገቢ አይደለም። ኮማንድ ፖስቱ የምር የሚፈልገው ሰላም እንዲሰፍን ከሆነ ንፁሀንን ማሰር ያቁም፣ የታሰሩትም ይፈቱ። ** በቀቤና ህዝብ ላይ ጥቃት ሲፈፀም ሲያስተባብሩና ሲሳተፉ የነበሩ አመራሮች፣ መምህራን፣ የዩንቨርስቲ ሰራተኞችና ሾፌሮች አንዳቸውም እስካሁን አልተያዙም። በቀቤና ህዝብ ላይ ጫናውን ለምን እንደሚያበዙ ግልፅ አይደለም። የሚመለከታችሁ የቀቤና አመራሮች በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ጅምላ እስር መቃወምና ለሚመለከተው ከፍተኛ የመንግስት አካል ማሳወቅ አለባችሁ። * ወጣቱን በማሰር እንዲሁም በማስፈራራት ለመጫን የታሰበ የፖለቲካ ሴራ ካለ ቆም ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው። ህወጣቶችን በገፍ አስሮ እናእንዲሰደዱ በማድረግ ወልቂጤንና ዙርያ ቀበሌን በተመለከተ የታሰበ ሸር ስላለመኖሩ እርግጠኛ አይደለንም። ከክልል ር/መስተዳደሩ ጀምሮ አካሄዳቸው የሴራ ይመስላል ወንጀል የፈፀሙ እየተለቀቁ በአንድ ወገን ንፁሀንን ማሰር ተገቢ አይደለም። * የቀቤና ህዝብና ወጣት የእስሩን ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ከጀርባው ያለውን የፖለቲካ ሴራ በሚገባ መከታተል አለበት። ሰላም የሚመጣው እስረኞችን በመፍታት እንጂ ተጨማሪ በማሰር አይደለም
Mostrar todo...
👍 126 7😁 7👎 5👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 153😁 11😭 10👎 3😢 3 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.