es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ትዝታን በግጥም

ትዝታን በግጥም

Ir al canal en Telegram
1 873
Suscriptores
+224 horas
-77 días
-4030 días
Archivo de publicaciones
Follow this tiktok page for information related to Real estate

ያለህበት ቦታ ሰልችቶሃል? ሁልጊዜ ተመሳሳይ ተግባር፣ ስልክ ላይ ሰዓታትን ማባከን እና የዕቅድ አልባነት ሕይወት እንዲያበቃ ትፈልጋለህ? ይህ የ30 ቀን የህይወት ለውጥ (Life Reset) ፈተና ለተራ ስሜት ሳይሆን ለዘላቂ ስኬት የታለመ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው 4 ወሳኝ እርምጃዎች፦ ​ትኩረትን የሚሰርቁ ነገሮችን ማስወገድ (Eliminate Distractions): ሶሻል ሚዲያ እና ጎጂ ሱሶችን እንዴት እንቆጣጠራለን? ​አንድ አቅጣጫን መምረጥ (Focus on One Goal): ሁሉንም ለመያዝ ሞክረህ ሁሉንም ከምታጣ፣ አንዱን መርጠህ ውጤታማ ሁን። ​የማይደራደሩባቸው ልማዶች (Non-Negotiable Routines): የጠዋት እና የምሽት ስርአቶች የሕይወትህ መሠረት ናቸው። ​የየቀኑን ጉዞ መመዝገብ (Track Progress): "ሰንሰለቱን አትበጥስ" በሚለው መርህ ውጤትህን በዓይንህ እይ። ለውጥ የሚጀምረው ከውሳኔ ነው። ዛሬውኑ ለመጀመር ከወሰንክ ኮሜንት መስጫው ላይ "ፈተናውን ተቀብያለሁ" (Challenge Accepted) ብለህ ጻፍ! ለቻናሉ አዲስ ከሆንክ ለተጨማሪ ራስን ማሻሻያ ቪዲዮዎች Subscribe አድርግ። https://youtu.be/Y57MazxonyM?si=fmW4xccXy_KsGdGU

Jim Rohn's timeless wisdom on how to stop wasting your life and start building your future. ዛሬ ሕይወትዎን የሚቀይሩበትን ሚስጥር ይማሩ - አሁኑኑ ይጀምሩ! ​ In this powerful video, we dive deep into the philosophy of Jim Rohn. Life doesn't get better by chance; it gets better by change. We cover the four pillars of a successful life: ​Learn (መማር) - Why ignorance is not bliss. ​Try (መሞከር) - The courage to take the first step. ​Stay (መጽናት) - Discipline through the summer heat. ​Care (ማሰብ) - Nurturing your results. 🔔 Subscribe for more Amharic motivation and life-changing lessons! ላይክ በማድረግ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። JimRohn #Motivation2026​ #SuccessMindset​ #PersonalDevelopment​ https://youtu.be/tS7N-GnKArA?si=eVGtZaOsRYLjDJEWll

ከጥፋት ውኃ በፊት በነበረው ዓለም፣ በሰው ልጅ ታሪክ መዝገብ ውስጥ እጅግ አስገራሚና አስፈሪ ተብለው የሚታወቁ ፍጥረታት ነበሩ። ስማቸው ሲነሳ ፍርሃትንና መደነቅን የሚጭሩ፣ በጥንካሬያቸው አቻ የሌላቸው፣ በቁመታቸውም ሰማይ የሚነኩ የሚመስሉ "ኔፊሊሞች"። እነዚህ ፍጥረታት እነማን ናቸው? ከመላእክት የተወለዱ ዲቃላዎች ወይስ በኃጢአት የወደቁ የሰዎች ዘር? መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 ላይ ስለ እነርሱ ሲናገር "በዚያ ዘመን ኔፊሊሞች በምድር ላይ ነበሩ" ይላል። ይህ አረፍተ ነገር ለሺህ ዓመታት የነገረ መለኮት ምሁራንን፣ የታሪክ ተመራማሪዎችን እና የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎችን ሲያከራክር ኖሯል። ዛሬ፣ የጥንቱን ዓለም መጋረጃ ገልጠን፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በስተጀርባ የተደበቀውን እውነት እንፈልጋለን። ወደ ጥንቱ ዘመን፣ ወደ ሰማይ መላእክትና ወደ ምድር ሴቶች ግንኙነት፣ ወደ ግዙፋኑ ዓለም በዝርዝር እንጓዛለን።
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://youtu.be/tb06MpGU0pA?si=0RZgJgNNvE3UHVOa

በዚህ ቪዲዮ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምስጢራዊ ፍጥረታት "ኔፊሊሞች" (Nephilim) በጥልቀት እንመረምራለን። ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከሄኖክ መጽሐፍ እና ከጥንታውያን ድርሳናት በመነሳት እነዚህ ግዙፋን እነማን እንደሆኑ፣ እንዴት እንደተፈጠሩ እና የት እንደጠፉ በዝርዝር እናያለን። ​በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ ​የእግዚአብሔር ልጆች እና የሰዎች ልጆች ግንኙነት (ዘፍጥረት 6) ​የወደቁ መላእክት (ትጉሃን) እና የሄኖክ መጽሐፍ ምስጢር ​ከጥፋት ውኃ በኋላ የነበሩ ግዙፋን (ጎልያድ፣ ዐግ...) ​በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአርኪኦሎጂ ጥቆማዎች ​ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! https://youtu.be/vVLxX-DYsL4?si=kQmY7kl5omrTrYMt

photo content

‎ ‎Vacancy anouncement: ‎ ‎Position: Public Health Officer ‎Organization: Embur Medium Clinic ‎Employment Type: Full-Time ‎Location: Around Sendafa Ethiopia ‎Salary: Negotiable ‎ ‎About the Clinic ‎Embur Medium Clinic is a growing healthcare facility committed to delivering quality, patient-centered medical services to the surrounding community. We are seeking a competent and compassionate Public Health Officer to join our outpatient department. ‎ ‎Job Summary ‎ ‎The Public Health Officer will work in the Outpatient Department (OPD), providing comprehensive medical care, preventive services, and health education to patients. The role requires clinical competence, ethical practice, and strong communication skills. ‎Key Responsibilities ‎Conduct patient consultations, including history taking and physical examinations ‎Diagnose and manage common acute and chronic medical conditions ‎Prescribe medications appropriately according to national treatment guidelines ‎Request and interpret laboratory and diagnostic tests ‎Provide emergency first aid and initial stabilization when required ‎ Provide family planning counseling and services ‎Diagnose and manage communicable and non-communicable diseases ‎Provide minor medical procedures and wound management ‎Offer health education and disease prevention counseling ‎Maintain accurate and complete patient medical records ‎Ensure infection prevention and control practices are followed ‎Refer complicated cases to higher-level facilities when necessary ‎Participate in community health promotion activities ‎Collaborate with other healthcare professionals within the clinic ‎Ensure ethical and confidential handling of patient information ‎Participate in quality improvement initiatives ‎Required Qualifications ‎Bachelor of Science (BSc) in Public Health ‎Valid professional license ‎Experience: 0 and above year ‎Strong clinical assessment and diagnostic skills ‎Good communication and interpersonal skills ‎Ability to work independently and in a team ‎Commitment to patient-centered care ‎How to Apply ‎Interested and qualified applicants are invited to submit their CV and relevant documents via telegram with username @M1CHET ‎Application Deadline: Until filled Mob. 0941709433

ኦርጅናል ጫማዎችን እንዲሁም ሽቶ ለመግኘት... @Radu4MyLife ላይ ያናግሩን

photo content
+9

​Original shitowechi endihum chamawachin betemetatagni waga enakerbalen.. Free delivery ...@Radu4MyLife..lay yanagrun

Company Description Embur medium clinic which is located around Sendafa Ethiopia wants to hire a qualified applicants for the following position. Role Description This is a full-time, on-site Laboratory Technician role based in Around Sandafa, Ethiopia. The Laboratory Technician will be responsible for operating and maintaining laboratory equipment, performing tests, ensuring quality control measures are followed, and documenting results accurately. Daily responsibilities include preparing and analyzing samples, calibrating instruments, and contributing to a safe and organized laboratory environment. open minded to know and to learn Qualifications Knowledge and experience in operating and maintaining Laboratory Equipment Strong background in Laboratory Skills and an understanding of best practices for Laboratory Technicians Proficiency in Quality Control procedures to ensure accurate and reliable test results Sound Analytical Skills for data interpretation and troubleshooting Excellent organizational and communication skills Ability to work collaboratively in a team environment Bachelor’s degree or diploma in Medical Laboratory Science, Experience: 0 and above year salary: negotiable qualfied applicants can apply via telegram username @M1CHET

*ታይፎይድ* ታይፎይድ የሚከሰተው በሳልሞኔላ ታይፊ ባክቴሪያ ነው። ባክቴሪያው በተበከለ ምግብ፣ መጠጥ ወይም ውሃ ይተላለፋል። በሳልሞኔላ ታይፊ የተያዙ ሰዎች ባክቴሪያውን በአንጀታቸውና በደማቸው ውስጥ ይሸከማሉ። ሳልሞኔላ ታይፊ በሰገራ ውስጥ ይተላለፋል። ባክቴሪያው እጅን በአግባቡ በማይታጠብ ሰው የተዘጋጁ ምግቦችን ወይም መጠጦችን ከወሰዱ የታይፎይድ ትኩሳት ሊያዙ ይችላሉ። ምልክቶች የበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ምልክቶች የሚከተሉትን ያሳያሉ። እነዚህ የመጀመሪያ ምልክቶች ከሌሎች በሽታዎች ጋር ተመሳሳይ ናቸው። 🥚የሆድ ህመም፣ 🥚 ትኩሳት እና 🥚አጠቃላይ የህመም ስሜት ታይፎይድ ትኩሳት እየተባባሰ ሲሄድ ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ የሚከተሉት ናቸው 🥚ከፍተኛ ትኩሳት እስከ 104 ዲግሪ ፋራናይት 🥚ራስ ምታት 🥚የሆድ ህመም 🥚የሆድ ድርቀት ቀጥሎም ተቅማጥ 🥚በሆድዎ ወይም በደረትዎ ላይ ትንሽ ቀይ ነጠብጣቦች 🥚የምግብ ፍላጎት ማጣት እና የድካም ስሜት ሌሎች የታይፎይድ ትኩሳት ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ 🥚 ሰገራ ላይ ደም ማየት 🥚 ብርድ ብርድ ማለት 🥚 ከባድ ድካም 🥚ትኩረት የመስጠት ችግር 🥚 ግራ መጋባት እና ቅዠት መከላከያ መንገዶች 🥚እጅን በውሃ እና በሳሙና ቶሎ ቶሎ መታጠብ 🥚  ውሃን አክሞ መጠቀም 🥚 ያልበሰሉ ምግቦችን አለመመገብ 🥚 ምግብን በትኩሱ መመገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 👇👇 0941709433   ይደውሉልን አልያም     👇👇👇 https://t.me/Emburmediumclinic ይጎብኙ @Emburmediumclinic

#NEW_VACANCY EMBUR MEDIUM CLINIC Position: Health officer Exp. 0 and above Location: near Bushoftu Salary negotiable Position: lab technician BSc or diploma Exp. 0 and above Location: near Bushoftu Salary negotiable Interested applicants can apply Via. @M1CHET

አስቡት...‼    ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬ በህይወት ካለነው ሰዎች አንዳንችም በህይወት አንገኝም፡፡ዛሬ ላይ ከምንታገልላቸው ነገሮች 70 በመቶ የሚሆኑት ከ150 ዓመታት በኋላ አንዳቸውም ለምልክት እንኳ አይገኙም ፈፁመው ይጠፋሉ ይረሳሉ፡፡ እስኪ ወደ ኋላ 150 ዓመታት እንሂድ፡፡ወቅቱ 1872 ገደማ ነው የሚሆነው፡፡ያኔ የሰው ልጅ እንደ እቃ በአደባባይ ተደርድሮ የሚሸጥበት ወቅት ነበር፡፡በወቅቱ ብርቅ የነበረውን የፊት መስታወት ለማግኘት ሲሉ የገዛ ዘመዶቻቸውን የሸጡ ሰዎች ዛሬ የታሉ? መስታወትንስ ዛሬ ላይ እንደ ሀብት የሚያስበው ማን ነው? ማንም፡፡ ጨው ወይም ጌጥ ወይም ሌላ ነገር ለማግኘት ሲሉ የተሻሻጡ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ዛሬ ላይ እነዚያ ሰዎች የሞቱላቸው የገደሉላቸው የተካካዱባቸው የተሻሻጡላቸው አብዛኞቹ ነገሮች ይህ ነው የሚባል የረባ ዋጋ ያላቸው አይደሉም፡፡በጊዜው ግን ለሰው ልጅ የሞትና የህይወት ልዩነት ነበሩ፡፡የሰው ልጅ በየጊዜው የሚታገልላቸው አብዛኞቹ ነገሮች ዛሬ ላይ ዞር ተብለው ሲታዩ በጣም የሚያስቁ ናቸው፡፡ አስታውሳለሁ የሀይስኩል ተማሪ እያለሁ የትምህርት ቤቱ ፌመስ ለመሆን ብዙ ነገር አደርግ ነበር፡፡ዛሬ ከጥቂት አመታት በኋላ እንኳን ያኔ የነበረኝን ዝና ቀርቶ በትምህርት ቤቱ መማሬንም የሚያስታውስ ሰው የለም፡፡አስቡት የዛሬ 150 ዓመታት ደግሞ … ጭራሽ ትምህርት ቤቱም ላይኖር ይችላል፡፡ አሁን አሁን ላይ ዘመኑ የኢንተርኔት በመሆኑ ኢንተርኔት ትዝታችንን ያስቀምጥልናል ብለን እናስብ ይሆናል፡፡ግን እስኪ በዚህ ዘመን እንኳ ዝነኛ የሆኑትን እናስታውስ፡፡ማይክል ጃክሰን በጊዜው ዝነኛ ነበር፡፡ነገር ግን ከሞተ ገና ሁለት አስርት አመታት እንኳ ሳይሞላው እየተረሳ ነው፡፡ዛሬ ላይ ካለው ትውልድ ማይክልን የሚያስታውሰው በጣም ጥቂቱ ነው፡፡እሱንም ገና ካወቁት ነው፡፡ ከ150 ዓመታት በኋላ ደግሞ ማይክል ጃክሰን የሚለው ስም ጨርሶ ለማንም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ ማጠቃለያው ህይወትን ቀለል አድርገህ ኑር፡፡ምንም ሆነ ምንም ዘላለም የሚኖር የለም፥ ከዚህች ምድር በህይወት የሚወጣ ሰውም የለም፡፡ዛሬ ልትሞትለት እና ልትገድልለት የተዘጋጀኸው መሬት ከዚህ ቀደምም ብዙዎች ተጋድለውለት ሞተው ጭራሽ እንዳልነበሩ ሆነው ተረስተዋል፡፡ ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬ አንተ እንደ ትልቅ ሀብት የምታያቸው አብዛኞቹ ነገሮች ምንም ፋይዳ የሌላቸው ተራ ቁሶች ይሆናሉ፡፡እና ምን ለማለት ነው ፥ ፍቅር ይግዛን ፥ መጠላለፍ ከጀርባ መወጋጋት መቀናናት መፎካከር ይቅርብን፡፡ህይወት ከማንም ጋር የምታደርገው ፉክክር አይደለችም፡፡ቀደምንም ዘገየንም መጨረሻችን መቃብር ነው፡፡ ✍️❤️❤️❤️❤️❤️✍️❤️❤️❤️❤️❤️✍️

Urgent vacancy We need a diploma laboratory technician. Experience 0 year and above Salary with negotiation Place of work ..Near to Sandafa Inbox me if you fulfill the above requirements

Sign this petition for heaven. https://chng.it/pnC7XW4f5h

Only 1 day left #vacancy Areda medium clinic Areda medium clinical wants to hire health professionals in the following vacant positions Location : near to Bushoftu oromia Position: public health Experience: 0 year or above Position: BSC or clinical nurse Experience: 0 year or above Position : LAB technician Education: Bsc or clinical nurse Experience: 0 year or above Applicants fulfilling the above mentioned requirements can apply by sending the necessary documents via @Aredamediumclinic on telegram