cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

DAILY VERSE

This channel provides -Profile Logo -Promotions Logo -Verse Pictures -banner edits #For_Free Contact us = @josiah10 Join us and share @DAILY_VERSE ☝☝👆👆 @DAILY_VERSE

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
287
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Kingdom_Sound_Lidia_Anteneh_Live_Worship_Halwot_E_U_C_የሁለተኛ_.m4a18.34 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Kingdom Sound |Lidia Anteneh | Live Worship | Halwot E.U.C | የሁለተኛ አመት የቤ/ክኒቱ ምስረታ ልዩ ኮንፍረንስ 📥 21.02.2022 👤 Halwot Emmanuel Church 🕒 19:49
Mostrar todo...
Temesgen_by_Azeb_Hailu_with_Kingdom_Sound_ተመስገን_አዜብ_ሀይሉ_Li.m4a9.65 MB
Mostrar todo...
Temesgen by Azeb Hailu with Kingdom Sound ተመስገን አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

Temesgen by Azeb Hailu with Kingdom Sound ተመስገን አዜብ ሀይሉ- Live Concert "Dink Sitota"

Mostrar todo...
Watch "Oh Nefse (ኦ ነፍሴ) - Oh My Soul by Dawit Getachew - Bless & affectionately praise the Lord, O my soul!" on YouTube https://youtu.be/mTrnpfDZ2bI
Mostrar todo...
Oh Nefse (ኦ ነፍሴ) - Oh My Soul by Dawit Getachew - Bless & affectionately praise the Lord, O my soul!

ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤ መዝሙር 103:1 - 2 Bless and affectionately praise the Lord, O my soul, And all that is [deep] within me, bless His holy name. Bless and affectionately praise the Lord, O my soul, And do not forget any of His benefits; Psalms 103:1 - 2 #DawitGetachew #OhNefse #CornerstoneRecordingStudios ኦ ነፍሴ ነፍሴ ሆይ አስቢ ያደረገልሽን እግዚአብሔር ከጥፋት ከልሎ እዚህ ያደረሰሽን ሆኖሽ ቅጥር ከደዌሽ በሙሉ የፈወሰሽ በጭንቅ ሰዓት የደረሰልሽ ጎልማሳነትሽን እንደ ነስር ጉልበት የሚያድሰው ምኞትሽን ከበጎ ነገር የሚያረካ እግዚአብሔር ነው ህይወትሽን ያዳነ ከጥፋት መንገድ ከፊት ለፊትሽ ቀድሞ የሚሄድ የውስጥ ሰውነቴ ቅዱስ ሰሙን በቀንም በማታ አክብሩት እርሱን እግዚአብሔር መሃሪ ይቅር ባይ ነውና ነፍሴ ሆይ እያሰብሽ አቅርቢ ምስጋና ኦ ነፍሴ እባክሽ ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚ እርህራሄው እጅግ ብዙ ነው ኦ ነፍሴ እባክሽ ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ እርህራሄው እጅግ ብዙ ነው ለቁጣው የዘገየ ፍቅሩም የበዛ አምላክ ነውና ለሚፈሩት ሁሉ የምህረት አምላክ ነው የእንደገና ምስራቅ ከምዕራብ እንደሚሪቅ መጠን ከአንቺ አስወገደው የሚያስጨንቅሽን እንደ ሚራራ አባት ለውድ ልጆቹ ዘወትር የያዘሽ በሰፊው እጆቹ ነፍሴ ሆይ አስቢ ታላቅ ውለታውን ሁልጊዜ አፍልቂ ለርሱ ሚገባውን ኦ ነፍሴ እባክሽ ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚ እርህራሄው እጅግ ብዙ ነው ኦ ነፍሴ እባክሽ ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ እርህራሔው እጅግ ብዙ ነው በበረሀው ምድር ምንም በሌለበት ለጥምሽ እርካታ ለድካምሽ እረፍት ለጠላት ፍላጻ ከቀስተኛም ትኩረት ከለላ የሆነልሽ ካንቺ ፍቅር ይዞት በለመለመው መስክ ዘውትር እየመራሽ በጠላትሽም ፊት በዘይት የቀባሽ እንደ በደልሽ ያልከፈለሽ ምህረቱን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ነው እንደ በደልሽ ያልከፈለሽ ቸርነቱን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ነው ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ነፍሴ ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ነፍሴ

PicsArt_09-11-02.01.30.jpg1.65 KB
#mekane_yesus_seminary
Mostrar todo...
" የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?" (ኤር 17: 9) #Repost
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.