es
Feedback
ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

Ir al canal en Telegram

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለሌሎችም share በማረግ እርሶም የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ ለማስታወቂያ ስራ 👉 💁https://t.me/GRACE_ZEMA ( @esulane )

Mostrar más
8 000
Suscriptores
-424 horas
+47 días
+4530 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+29
en 0 canales
agosto '26
+182
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+157
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+147
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+125
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+183
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+85
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+91
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+197
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+184
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+238
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+282
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+295
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+291
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+413
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+511
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+530
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+389
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+535
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+513
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+413
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+593
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+699
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+618
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+727
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+625
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+508
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+346
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+580
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+673
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+844
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+350
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+495
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+17
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+249
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
06 septiembre0
05 septiembre+1
04 septiembre+4
03 septiembre+8
02 septiembre+16
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
"የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።" 📖 መዝሙረ ዳዊት 55:22

2
🏺 በሸክላ ሠሪው እጅ ያለን ጭቃዎች 🏺 📖 "አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 64:8) ይህ ቃል እግዚአብሔር "አታውቁም!" የሚለውን መለኮታዊ ሞገት ይበልጥ ግልጽ ያደርግልናል። ጭቃው ሠሪው ምን ሊያደርገው እንደሆነ አያውቅም፤ ባለቤቱ ግን በልቡ የሳለው ሸጋ አሳብ አለ። 1. የእኛ አቅም አልባነትና የእርሱ ሠሪነት 👐🧱 ✍️ጭቃ በራሱ ተነስቶ ቅርጽ ሊይዝ ወይም "ይህንን እሆናለሁ" ሊል አይችልም። እኛም ስለ ራሳችን፣ ስለ ትምህርታችንና ስለ ነገው ዠቨማንነታችን የምናውቀው ነገር የለም። እርሱ ግን "ሠሪያችን" በመሆኑ በሕይወታችን ላይ ስልጣን አለው። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በራሳችን ጥረት ቅርጽ ለመያዝ መታገላችንን ትተን "ጌታ ሆይ! እኛ ጭቃዎች ነን፤ አንተ ደግሞ ሠሪያችን ነህ፤ እንደ ፈቃድህ አድርገን" ብለን ራሳችንን እናስረክብ። 🧘‍♂️✨ 2. የመዘውሩ ሂደት 🎡🛠️ ✍️ጭቃው በሠሪው መዘውር ላይ ሲሆን ሠሪው እጁን አጥብቆ ይይዘዋል። አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን የሚገጥሙን ጫናዎችና ፈተናዎች እኛን ለመስበር ሳይሆን ውብ ቅርጽ ሊሰጡን መሆኑን መረዳት አለብን። በኤርምያስ 29:11 "የሰላም አሳብ አለኝ" ያለው ጌታ እጁን በላያችን ላይ አጥብቆ የያዘው ለበጎ ነው። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በሕይወት ፈተናዎች ውስጥ ስናልፍ "ጌታ እየሠራኝ ነው" ብለን እናመን። ከመዘውሩ ላይ ዘለን ለመውጣት አንሞክር፤ በመሪው እጅ ስር በትዕግሥት እንቆይ። 🛡️🔥 3. የሠሪው ሸጋ አሳብ 🏺 ✍️ሠሪው ጭቃውን ሲያቦካውና ቅርጽ ሲሰጠው በመጨረሻ የሚወጣውን የተዋበ እቃ በልቡ ያውቃል። እኛ ዛሬ ያለንበት ሁኔታ የተጨማለቀ ጭቃ ቢመስልም መሪው ግን መጨረሻችንን "የተከበረ እቃ" አድርጎ አይቶታል። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ ዛሬ ባለንበት ዝቅተኛ ሁኔታ ተስፋ አንቁረጥ። "እኔ የማስባትን አሳብ አውቃለሁ" ያለውን የመሪውን ቃል አምነን የተዋበውን ፍጻሜያችንን በተስፋ እንጠባበቅ። 🌟💎 4. "የእጅህ ሥራ ነን" የሚል ትሕትና 🤝📜 ✍️እኛ የእርሱ የእጅ ሥራዎች እንጂ የራሳችን ውጤቶች አይደለንም። በትምህርታችን፣ በሥራችንና በትዳራችን የምናገኘው ማንኛውም ስኬት የሠሪው ጥበብ ውጤት ነው። "እኔ አውቃለሁ" ባይነትን ሰብረን "የእጅህ ሥራ ነን" ስንል እውነተኛው ጸጋ በላያችን ይፈሳል። ➺ተግባራዊ ድርጊት፦ በትዕቢት ከመመካት እንውጣ። "ጌታ ሆይ! ዛሬ ለደረስኩበትና ለሆንኩት ነገር ሁሉ ክብር ላንተ ይሁን፤ እኔ አንተ የሠራኸኝ ውጤት ነኝና" ብለን ራሳችንን ዝቅ እናድርግ። 🙇👑 🔊መደምደሚያ፦ ወዳጄ! እኛ ጭቃ ነን እርሱ ግን ሠሪያችን ነው። ጭቃው ስለ ነገው ቅርጽ አይጨነቅም፤ ምክንያቱም በሠሪው እጅ ላይ መሆኑን ያውቃል። እኛም በኤርምያስ 29:11 "የሰላም አሳብ አለኝ" በሚለውና በያዕቆብ 4:15 "ጌታ ቢፈቅድ" በሚለው መለኮታዊ መሪነት ውስጥ ስናርፍ ሕይወታችን በሠሪው እጅ የተዋበ ድንቅ ሥራ ይሆናል። የገዛ አሳባችንን ትተን በሸክላ ሠሪው እጅ ላይ እናርፍ። በረከት ያዕቆብ ገ. #ጌታ_ኢየሱስ_ይመጣል!!! “ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ዝግጁ ሁን፤ በታላቅ ትዕግሥትና በማስተማር አቅና፤ ገሥጽ፤ አበረታታም።”   — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2 #ELDAAH-KNOWLEGE OF GOD JOIN US             👇👇👇👇👇                              ይ🀄️ላ🀄️ሉ
55
3
እየሱስ ከቤተሰብ የወረስነው ዉርስ ሳይሆን ህይወታችን ነዉ!በምድር ላይ ለመቆየት oxygen ምን ያህል እንደሚያስፈልገን just we know ሁላችንም እየሱስ  ከዚህ በላይ ያስፈልገናል!በምድር ላይ እያለን ለመኖር ብቻ ሳይሆን ከሞትን በኃላ ራሱ አብሮን ሚቀጥልዉ የማንሰጋበት ተስፋችን እየሱስ ብቻ ነው!! ታዉቃላቹ ከሞት ቡኃላ ባለው ህይወቱ እርግጠኛ ሆኖ እኔማ ወደ አባቴ ምሄደዉ ብሎ!!እርግጠኛ ሆኖ ሚያወራው እየሱስን የሚያዉቅ የነካው ብቻ ነዉ እንደ ግል አዳኛችን አርገን የተቀበልነው ያመንነዉ ያ ቀን ከጌታ ጋር ከተነካካንበት ከዛን ቀን ጀምሮ .....ብንሞት ወዴት ነን ብለን አንሰጋም የት እንደምንሄድ እናዉቃለን 🥹❤️ ሞተን ከአፈር በታች አንቀርም ብቁ ሆነን የፅድቃችን ወይ የጥሩነታችን ዉጤት ሳይሆን ክርስቶስ ያኔ ገና ሀጢያተኞች ሆነን ወዶን ...በመስቀል በሰራልን ስራ እንጂ .....ufff   bka I have no word for God lov ሁሌ ሳስበዉ ካይምሮዬ በላይ ነዉ! እግዚአብሔር የሰጠን ተስፋ ይፈፀማል ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው!! ተስፋችን በባዶ እምነት ላይ የተመሰረተ አይደለም እዉነተኛ ተስፋን የምናየው ክርስቶስ ለእኛ የከፈለዉን ዋጋ እዉነታ ና እዉነት በመመልከት ነው። እኛ ክርቲያኖች ምድር ላይ ኖረን ብቻ አናልፍም የምንወደውን አባታችንን እያመለክን......I'm proud የዚህ አምላክ ልጅ ስለሆንኩ ❤️‍🩹
69
4
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
13
5
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 join ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 join ያድርጉ Wave @seer_lewi
10
6
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
7
7
አባት ሆይ በአንድ ልጅህ አባት ሆይ በምትወደው ልጅህ በዮርዳኖስ በመሰከርክለት እስከ ሞት በታዘዘልህ ላማ ሰበቅታኒ ብሎ በጮኸው ጩኸት በትንሣኤው እና በእርገቱ በፊትህ ባቀረበው መስዋዕት ስለ እኛ በሚታይልን መታየት ይዘንሃል አባት ሆይ በአንድያ ልጅህ ማረን በተሰቀለው ልጅህ ማረን መስዋዕታችን ልጅህ ነው የሚያጽናናን መንፈስህ ነው በማይነገር መቃተት በውስጣችን ስለሚጮኸው መንፈስህ ስትል ማረን። አንድ ልጅህን እስከ መስቀል ሞት ድረስ ያራራህለት ስለምንድነው? ስለ እኛ ድህነት አይደለምን? ስለዚህ የምህረት ዋስትናችንን በምትወደው በአንድያ ልጅህ አድርገናል ሁሉን ቻይ አብ ሆይ በምትወደው ልጅህ ማረን። የውስጣችንን ጸሎት ሁሉ ታውቃለህ ሊቀ ካህናታችን ያሳርገዋልና ስለዚህ አባት ሆይ በፊትህ የምናቀርበው አዲስ ጸሎት የለንም አንድ ልጅህን ጸሎታችን አድርገን እናቀርብልሃለን እንጂ። አባት ሆይ በምትወደው አባት ሆይ በአንድ ልጅህ!
141
8
ተባረኩበት
1
9
          "የዜማ እቃዎች "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 14     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
193
10
          "በሁሉ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 13     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
183
11
          "አይጥልም "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 12     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
176
12
          "አዋቂ ነህ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 11     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
180
13
          "አይለወጥም "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 12     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
1
14
          "አይለወጥም "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 11     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
1
15
          "ይዤ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 10     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
174
16
          "አማኑኤል "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 9     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
162
17
          "መሲሁ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 8     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
144
18
          "ቀና አረገኝ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 7     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
137
19
          "አይቻለሁ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 6     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
129
20
+2
          "መሲሁ "   ዮሴፍ ካሳ || New Album          Track 7     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ       ▷ ◁       ▷ ◁               △Join us △
1