cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

OROMO GLOBAL POST🙅‍♂🙅‍♀

This's the ultimate channel for those Ethnic Oromos,Elite groups & their supporters to express the struggle of OROMO's. Prosperous ideas will prevail here. My fellow Oromos.we are 1 & we need to hold our hands together.Send me your thoughts @stillgleading

Mostrar más
Etiopía9 912El idioma no está especificadoPolítica22 633
Publicaciones publicitarias
327
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
Mostrar todo...
Dawee: Manifestations of an Oromo Prophecy 

In the Borana/Southern Afaan Oromoo dialect, calling someone "dawwe" is a serious charge.

Repost from N/a
Mostrar todo...
Oromo Singer killed in Sululta

Oromo singer Dereje Degefa, known for his political protest songs, was killed on May 29, 2023, in Sululta.

Repost from N/a
Mostrar todo...
Hormaata Horii

Horiin hin horamu Yookaan tola hin coomu...

ስለ አንተ ሐይማኖት ጉዳዬ አይደለም። 8 ሺህ ቄሮ ደሙን ያፈሰሰለት መሬት ላይ ግን አይቀለድበትም
Mostrar todo...
Repost from N/a
Mostrar todo...
Abiy Ahmed steps up military action in Oromia despite peace talks

A resident in North Shawa Zone, central Oromia told the VOA his family's house was burned down after the first round of peace talks in Tanzania ended.

Repost from Biyya Tesfaye
Oromo first!
Mostrar todo...
Repost from N/a
Mostrar todo...
Ethiopia rejects allegations its military crossed into Sudanese territory

Prime Minister Abiy Ahmed has denied allegations that Ethiopian troops have entered al-Fashaga.

Follow Follow Follow Follow Follow Follow Follow Follow Share Share Share Share Share To all trusted friends Thanks https://t.me/Oromowillleaditspeople
Mostrar todo...
OROMO GLOBAL POST🙅‍♂🙅‍♀

This's the ultimate channel for those Ethnic Oromos,Elite groups & their supporters to express the struggle of OROMO's. Prosperous ideas will prevail here. My fellow Oromos.we are 1 & we need to hold our hands together.Send me your thoughts @stillgleading

እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም! .... (በዓሉ ግርማ) 🎯 ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ... 🎯 ❝በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም ፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው ፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው ፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው... 🎯 ❝ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል ? 🎯 ❝ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው። 🎯 ❝ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ! በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234
Mostrar todo...
ሁሉም የአድዋ የጦር አዛዥች ከአፄ ሚኒልክ ጋር ግልፅ ቁርኝትና ትስስር የነበራቸው ነበሩ። አብዛኞቹ የአባት እና የልጅ ትስስርና ቅርበት ያላቸው ነበሩ ማለት ይቻላል። ለምሳሌ 1) የጁ ኦሮሞ የሆኑት የጎንደር ገዥ ወሌ ብጡል የእቴጌ ጣይቱ ብጡል (የሚኒልክ ባለቤት) ወንድም ናቸው። ስጀመርም የጣይቱ እና የሚኒልክ ጋብቻ በፀረ-ቴዎድሮሳዊነት የፖለቲካ ጋብቻ ነበር እንጂ የእኩዮማቾች ጋብቻ አልነበረም። 2) የወሎ ንጉስ ሚካኤል የአፄ ሚኒልክን ልጅ ወ/ሮ ሸዋረጋ አግብተውል ። (የልጅ ኢያሱ እናትን ማለት ነው)። 3) የሸዋ ኦሮሞዎቹ እነ ራስ መኮንን ጉዲሳ፣ ፊውተራሪ ገበያሁ ጉርሙ፣ ሀ/ ጊዮርጊስ ዲነግዴ፣ ባልቻ ሳፎ፣ አፈንጉስ ነሲቡ መስቀሉ በተለያዩ አጋጣሚዎች በአፄ ሚኒልክ ግቢ ውስጥ በራሳቸው ሥነልቦና ያሳደጉዋቸውና ለሥልጣን የበቁዋቸው ወጣቶች ነበሩ። ቤተሰባዊ ትስስር ብቻ ሳይሆን ከሌሎቹ አከባቢዎች የላቃ ታማኝነቱም ነበራቸው። 4) የጎጃም ንጉስ ራስ አዳል (ንጉስ ተክለሃይማኖት) በእምባቦ ጦርነት በራስ ጎበና ዳጬ ተማርከው ነገር ግን በሚኒልክ ምህረት ተደርጎላቸው (ሚንልክ ጡት በመጥባት) ዳግም ንግስናቸው የተመለሳላቸው ነበሩ። በጋብቻ ትስስርም የሚኒልክ የልጅ ልጅ (የልጅ ኢያሱ እህት) የንጉስ ተክለሀይማኖትን ልጅ አግብታለች። 5) ትግሬዎቹ የአድዋ አዛዦች የራስ አሉላ አባነጋ እና የራስ መንገሻ ጉዳይ ከኦሮሞዎቹ ለየት ይላል። አሉላ አባነጋ ዶጋሊን ላይ ጣሊያንን ድባቅ የመቱ ሰው ነበሩ። በምንም መንገድ ጣሊያን ሰፈራቸው ትግራይ አይደለም ቀይ ባህር እንድትሻገር መስማት አይፈልጉም ነበር። ይህ ከመኻል ሀገር ተዋጊዎች ጋር እንዲተባበሩ አድርጎዋቸው። ራስ መንገሻ ዮሐንስም ምንም እንኳን የአፄ ዮሐንስ ልጅ ቢሆኑም በሚኒልክ ድጋፍ ወደ ትግራይ ገዥነት የመጡ ስለሆነ ከሚኒልክ ሠራዊት ጋር በመተባበር ጣሊያንን መዋጋት የግድ ነበር። የራስ መንገሻ ወንድም (ሟቹ አርኣያ ዮሐንስ) የዘውድቱ ሚኒልክ የመጀመሪያ ባል ነበሩ። 🔝🔝🔝🔝🔝 መጠቃላያ ሚኒልክ መላ ሕይወታቸው በኦሮሞ ላይ የተመሠረተ ቢሆንም የአሁኑ ትውልድ ኦሮሞ ሰውዬው የኔ ናቸው ብሎ አልተቀበለም፣ መቀበልም አይችልም። ምክንያቱም ላለፉት 50 ዓመታት በኦሮሞ ትግል ውስጥ የቆዩት እነ አቶ ሌንጮ ለታ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ገላሳ ድልቦ እነ ሌሎቹም (አሁን አሁን ወጣቱ ፖለቲከኛ ጀዋርም ጨምሮ) ዛሬ ላይ ሆነው እንደሚነገሩን የኦሮሞ ብሔርተኝነትን ለማጠናከር እና ሰለሞናዊ ሥርወ መንግስት ላይ የተመሰረተችውን የኢትዮጵያዊነት መንፈስ deconstruct ለማድረግ ሥርዓቱ ላይ ማነጣጠር አስፈላጊ ስለነበረ ነው እያሉን ነው። ሥርዓቱም የነፍጥ እንጂ የብሔር ስለአልነበረ የኦሮሞ ልህቃን በሥርዓቱ ቁንጮ በጎበና እና በሚኒልክ ላይ መዝመታቸው ስህተት አይደለም። ከሁሉም በላይ የአኖሌ እና የጨለንቆ ጭፍጨፋ ሌላው የሚኒልክ ሥርዓት ጠባሳ ነበር። በብሔር ልኬት ከሆነ ሚኒልክም ሆኑ ጎበና እንዲሁም ከዚያን በኋላ የመጡት ተከታዮቻቸው አብዛኞቹ የሸዋ ኦሮሞዎች ነበሩ። 🌑🌑🌑🌑🌑🌑 ከኦሮሞ ውስጥም ጎበና ያስገበሩዋቸው kingdom እነ አባጅፋር፣ በከሬ ሞረዳ፣ ጆቴ ቱሉ እና ሌሎችም በተወሰነ ደረጃ ተራ ተወጊዎችን እና ስንቅን ላኩ እንጂ ወደ አድዋ አልዘመቱም። ይህ ብቻ አይደለም የእነዚህ kingdoms ዋና አዛዣቸው ራስ ጎበናም ወደ አድዋ አልዘመቱም። መንዜው ራስ ዳርጌም ቢሆኑ ወደ አድዋ አልዘመቱም። ልጃቸው ከጣሊያን ጋር ወግኗል። 🌑🌑🌑🌑🌑🌑 ይልቅስ የአማራ ልህቃን ለምን አማራ ሙሉ በሙሉ የሚኒልክ ከሸፉም መጥፎ ድርጊት ወረሽ ነው እንደሚሉ ግልፅ አይደለም። በግለሰብ ደረጃ የሚኒልክ ሕይወትና ስብዕና የተገበው በኦሮሞዎቹ ላይ ቢሆንም ለሚኒልክ ጥፋቶች በሙሉ ጥብቅና የቆሙት የአማራ ልህቃን ለምን ሆኑ ያስብላል? ግልፅ ነው ሥርዓተ መንግስቱ በተረታተረታዊው ሰላሞናዊነት (ይሁዳዊነት) መሆኑ ቢሆንም እውነት እንኳን ቢሆን (አይደለም እንጂ) ዛሬ ላይ ሰለሞናዊነት የሚያሸማቅቅ እንጂ የሚያኮረ አይደለም። ሰለሞናዊነት እኮ የእስራኤል ስደተኞች እና የየመን ስደተኞች (የየመንቷዋ ንግስት ሳባ እና የይሁዳው ንጉስ ሰለሞን ታሪክ ነው) እና ብዙም የሚያኩራራ ታሪክ አይሆንም። ባይሆን ፈላሻዎቹ አቢሲኒያን ለብዙ ዓመታት በቅኝ ገዝተናል ብለው ይኩራሩበት እንጂ እንዴት ነበር ሕዝብ በዚህ ተረታ ተረት ይኩራራል? የትግሬዎቹ ለሚኒልክ ያላቸው ጥላቻ ምክንያቱ ግልፅ ነው። ሚኒልክ ከጣሊያን ጋር በመስማማት እነራስ አሉላ አባነጋ የተወደቁላትን ባህረነጋሽ (ኤርትራ) አሳጡዋቸው። የማዕካላዊ መንግስት መቀመጫን ከመቀሌ ወደ አንኮበር የመለሱትም ሚኒሊክ ነበሩ። መተማ ላይ አፄ ዮሐንስን ከጀርባ አስመትተው የስገደሉት ሚኒልክ ነበሩ የሚል ጥርጣሬም ተጋሩዎቹ ዘንድ በስፋት ይወራል። 🇪🇹🇪🇬🇪🇷🇪🇹🇾🇪🇪🇷 ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ቅጥረኛው ባንዳ ዛሬም ይፎክራል ወይ ጣሊያኖች በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሲከፍቱ ሚኒልክን አስወግደው አዲስ አበባ ላይ የሚያስቀምጡትን ገዥ መልምለውና ከጎናቸው አሰልፈው ነበር። ለዚህ የመረጡት ደግሞ ጉግሳ ዳርጌ የሚባል የራስ ዳርጌ ሳህለስላሴ ልጅ ነበር። በወቅቱ ጉግሳ ዳርጌ ለትምህርት ስዊዘርላንድ ውስጥ የነበረ ሲሆን ጣሊያኖች ስዊዘርላንድ ድረስ ሄደው ጉግሳ ዳርጌን የኢትዮጵያ ንጉሥ ትሆናለህ ብለው በማሳመን ይዘውት እስከ እስከ አድዋ አምጥታውት ነበር።
Mostrar todo...