cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የተስፋ ልጆችየህፃናትና የአረጋዊያን መርጃ የበጎ አድራጎት ማህበር

መልካምነት መገለጫ ቋንቋ የለውም መልካምነት የህሊና ሰላም ነው፡፡ መልካም መሆን ደስተኛ ያደርጋል ፡፡ "መልካምነት የነፍስ ምግብ የስጋ እርካታ ነው፡፡" መልካም ያድርጉ! መልካምነትንም ይሥበኩ!!! ታሪክምይስሩ በጋራም እንስራ ፡፡ "እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡አሜን!" ስለ መልካምነትና በጎነት የሚያምን ማንኛውንም ሰው invite አድርጉ የእርሱ(ሷም)መልካምነት ያስፈልገናልና!!! ቸር ሰንብቱ!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ መስቀል በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
Mostrar todo...
🌀" ሁሉም ሰው በሌላው ሰው አይን ስህተት ሊሆን ይችላል ። በራሱ አይን ግን ሁሉም ሰው ልክ ነው ። አንድን ነገር ስለተቃወምነው ስህተት ነው ማለት አይደለም ። ስለደገፍነውም ትክክል ነው ማለት አንችልም ። በስሜት ከደገፍነው ይልቅ በሀሳብ የሞገትነው በብዙ ሺ እጥፍ ፍሬ ያፈራል ። 🔴አለም የተሰራችው በሀሳብ ነው ፣ ሀሳብ የሁሉ ነገር አልፋ ነው ። ሁሉም ሀሳቦች ግን መልካም ናቸው ማለት አይደለም ። መልካሞቹ ግን በህሊና ቅኝት የተቃኙት ናቸው ። ጥበብ ማስተዋል ነች ፣ ማስተዋል ደግሞ ከእርጋታ ( ከስክነት ) ትወለዳለች ። የሰላ አይምሮ በተጨባጭ ማስረጃ ተነጋግሮ መደማመጥን ይከጅላል ። 🔵በውይይት መግባባትም አለመግባባትም የሀሳብ ብዛሀነትን ማስተናገድ መቻል ነው ። በሃሳብህ፣ በንግግርህና በተግባርህ ላይ ለሚነሳ ለማንኛውም ጥያቄ ደግሞ ሙሉ ሃላፊነት በመውሰድ ለማስረዳት፣ ለመከላከልና ለማስከበር፤ ስህተት ከሆነ ደግሞ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ ሁን፡፡ 🌀ሰው ስትሆን የሰው ችግር ይገባሀል..ሰውን ለማጥቃት ሳይሆን ለማዳን ትዘጋጃለህ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ሀላፊነት ይሰማሀል ለተበደሉና ለተጎዱ ትቆማለህ ..ከዘረኝነት ወጥተህ ሁሉንም በእኩልነት መመልከት ትጀምራለህ አዎ ሰው ሰትሆን አይደለም የሰው ልጅ የእንሰሳት ህመምና ስቃይን ትረዳለህ እናም ሰው ሁን ..ሰው እንሁን !!! ውብ አሁን ❤️ @Ethiohumanity @Ethiohumanity
Mostrar todo...
አንድ ጓደኛዬ አለ ታናሽ ወንድሙን ሲመክር መንገድ ላይ ወደ ተኙት ህፃናት በጣቱ እየጠቆመ "ጠንክረህ ካልተማርክ ህይወትህ እንደነሱ ይሆናል" ሲለዉ ሰምቼ ትዝ አለኝ የሆነ ጊዜ ያየሁት ፎቶ። ወዳጄ እንዲህ ብለህ ታናሽህን ከምትመክር "ጠንክረህ ከተማርክ ለነዚህ ልጆች የተሻለ ስራ ፈጥረህ ከጎዳና ታነሳቸዋለህ" ብለህ መምከርምኮ ትችላለህ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለትስ እንዲህ አይደል? አንደኛ ልጁን ጠንክሮ እንዲማር ራዕይ በመስጠት ስታበረታታዉ ሁለት ደግሞ በዚያዉም ርህራሄና ፍቅርን ተላብሶ እንዲያድግ ታደርገዋለህ። አንድ ሰዉ የሚማረዉ የራሱን ህይወት ለመቀየር ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ብርሃን ለመሆን መሆን አለበት። #ከዚህም ከዚያ
Mostrar todo...
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼
Mostrar todo...
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼
Mostrar todo...
ውድ የተስፋ ልጆች እንኳን ለዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ! በአሉ የፍቅር፣ የአንድነት ፣የሰላም ያድርግልን! ብሩህ በአል! 2014
Mostrar todo...