cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ወጣቱ ና ሙዱ

የተመረጡ እና የተወደዱ ምርጥ ምርጥ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው እነሆ ብለናል

Mostrar más
EtiopíaEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
844
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጥሮ አደር እንጂ አውርቶ አደር ምኞቱን አያሳካም!! በከፈለኝ ዘለለው [ሐዋዝ] ማዘናችን ለመደሰታችን ዋዜማ ነው፡፡ ሁሉም ነገር ጣፍጦ አልተሰጠንም፡፡ መኖርም ያልጣፈጠውን የማጣፈጥ ረጅምና አድካሚ ጉዞ ናት፡፡ የተፈጠርነው የሚያስቸግረንን ችግር አስቸግሮ ለመኖር ነው፡፡ ለችግራችን ተንበርካኪ ሳይሆን ችግሮቻችንን አንበርካኪ እንሁን!! እንዳዘራራችን አስተጫጨዳችን ይወሰናል፡፡ በመሆኑም … ለሕልማችን ሟች እንጂ ሕልማችንን አሟች አንሁን፡፡ ‘መሸመን ጀምር እግዜር ክሩን ይሰጥሀል ነውና በጣርነው ልክም ወደ ስኬት እንጠጋለን፡፡ መልፋት ካልቻልን መገፋታችን አይቀርም፡፡ ሕይወት የጎደለብንን ለመሙላት የምንሮጣት ሩጫ ናት። እኔ … ሲያጥቡት የማይጠራ ዕድፍ እንዳለ አላምንም፡፡ ግና አጣቢውና አስተጣጠቡ ለዕድፉ መጥራትና አለመጥራት ወሳኞች ይሆናሉ፡፡ የሆነው ሆኖ ግን … ጥረት ከ … እስከ የሚባል ወሰን የለውም፡፡ ጥረታችን እስትንፋሳችን ስትቆም የሚቆም እንጂ በደከመንና በሰለቸን ቁጥር ከላያችን አውርደን የምንጥለው ወቅታዊ ሸክም አይደለም፡፡ ከሕይወት ምንጭ እስከ መኖር ጥግ ድረስ እየጣርን መኖር ይጠበቅብናል፡፡ ምንያቱም የምንደርሰው ስንራመድ ብቻ ነውና! ጣፋጭ ፍሬዎች በሙሉ መራራ መስዋዕትነትን ያስከፍላሉ፡፡ ሣር ካልሰጠናት ላም ወተትን ማግኘት ስለማይቻል ለውጣችንን ቁጭታችን ውስጥ ሳይሆን ሩጫችን ውስጥ እንፈልግ፡፡ በእርምጃችን ወቅት የሚያጋጥሙን ብዙ አስቸጋሪ ደመናዎች ይኖራሉ፡፡ ግና … መከራና ጉም እያደር እንደሚቀሉ እንመን፡፡ ተራምደን ደራሽ ለመሆን ጀምሮ ጨራሽ መሆን ያሻናል! እየለመለምን የምንረግፍ ሳይሆን እያበብን ፍሬ የምንሰጥ ዘሮች ለመሆን ራሳችንን የራሳችን አረም ከማድረግ እናቅብ፡፡ ስኬት የብዙ ውጣ ውረዶች ድምር ውጤት ናት፡፡ እናም የጣፈጠውን ለማጣጣም የመረረውን ቀምሶ ማለፍ አያስጠላን፡፡ ጠግቦ አዳሪ ለመሆን ለፍቶ ኗሪ መሆን የውድ ግዳችን ነው፡፡ ጥሮ አደር እንጂ አውርቶ አደር ምኞቱን አያሳካም፡፡ ሳይሰሩ እያፈሩ እንጂ እየኮሩ የኖሩ የሉም፡፡ በኩራት ለማምሸት በትጋት እንዋል፡፡ ያማረ ነገን ለመፍጠር የተዋበ ዛሬን መኖር እንቻል። አስቸጋሪ ችግሮች ወደ አስደሳች ነገሮች መሸጋገሪያ ድልድዮቻችን ናቸው፡፡ የምንኖረው ከችግሮች ነፃ በሆነች ምድር ላይ አይደለም፡፡ በመሆኑም ችግሮቻችንን የመሸሽ ሳይሆን ችግሮቻችንን የማሸሽ ሥራ እንስራ፡፡
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
BRIDGES PROGRAMME The Urban Center in collaboration with First Consult, is delivering Skill Training & Industry Linkage Program for passionate young University and TVET graduates. If you are a young graduate practitioner, under 30 years of age, engaged in the construction sector, and aspire to acquire new practical skills and indulge yourself in filling the market demand or exploring new opportunities in the construction industry, this program is for you Follow the link to apply https://cutt.ly/PDADqR5 Application Deadline April 20, 2022.
Mostrar todo...
[ Photo ] 🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻 ሥራ አጥተው ተቀምጠዋል ❓ ከቤትዋ የትም ሳይሄዱ እዛው ለ ተወሰነ ሠዓት ሚሠሩት ሥራ ቢኖረኝ ብለውስ ተመኝተው ያውቃሉ ❓ ወይስ ከትምህርቶ ወይም ከ ሥራዎ ጎን ለ ጎን ዳጎስ ያለ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝሎት ሥራ ይፈልጋሉ ❓ እንግዲያውስ የእራሶ አለቃ እራሶ ሆነው ፣ እንደ ምርጫዋ በቀን ከ3 - 7 ሠዓት ብቻ ሠርተው በወር ከ 7,000 - 30,000 ሊያገኙ የሚችሉበትን ሥራዎች በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ZeCom Jobs መፍትሄ ይዞሎት መቷል ፤ በ የትኛዉም የኢትዮጵያ ክፍል ሆነው የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ ሆነው ስልኮትን ወይም ላፕቶፖን ብቻ በመጠቀም በቀላሉ እኛ ጋር ይስሩ ። 🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻 ዓለም መንደር በሆነችበት ፣ ቴክኖሎጅ በዘመነበት ፣ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምንም ማይቻል ነገር የለም። 🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻 አድራሻ፦ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፥ ተረፈ ድንበሩ ህንፃ ለበለጠ መረጃ 0989 00 70 41 🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻
Mostrar todo...
ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በአንድ ቦታ ለማግኝት HaHuJobsን ይቀላለቁ ! @HaHuJobs @HaHuJobs የ0 ዓመት የስራ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎችን ብቻ ለማግኝት ከፈለጉ HaHuJobs Fresh Graduates ን ይቀላቀሉ ! @hahujobsforfreshgraduates @hahujobsforfreshgraduates በመረጡት የስራ ዘርፍ ብቻ የስራ ዕድሎችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ HaHuJobs Bot ን ሰብስክራይብ አድርገው ተጠቃሚ ይሁኑ ! @hahujobs_bot @hahujobs_bot ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! @hahujobs @hahujobs_bot Promo Details Contestant Name: #. Contestant ID: #325987637
Mostrar todo...
Join
Call for Applications: በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ጥገና(የጂፕሰም ስራ ፣ ቀለም ቅብ ፣ ቧንቧ ስራ) እና የማሽን ጥገና (የፍሪጅ ፣ ምጣድ ፣ ልብስ ማጠቢያ...) ስልጠና ለሚፈልጉ ወጣቶች በMasterCard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል:: ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 9675 መደወል እንደሚቻል GoodayOn አሳውቋል:: ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ያገኛሉ:: የበለጠ መረጃ ለማወቅ መተግበሪያውን ያውርዱ ፤ https://cutt.ly/JWR6vZb @goodayOn ለመመዝገብ: https://cutt.ly/JWR6vZb @youthkiper
Mostrar todo...
🔈የስልጠና ዕድል ሥራ ፈጣሪ በሙሉ በ mind mapping ነፃ ኦንላይን ስልጠና ከፈለጋችሁ Orange Cooperate Accelerator ከ SITA ጋር ተባበረው በተዘጋጀው ስልጠና ተመዝገቡ። ለመመዝገብ መጨረሻ ቀን ፦ ታኅሣሥ 5, 2014 ለመመዝገብ፦ https://bit.ly/3DHtwkY . . . 🔈Training Opportunity If you are an entrepreneur, consider taking a free online training with Orange Cooperate Accelerator in collaboration with SITA on mind mapping. Deadline to register: December 14th, 2021 To register: https://bit.ly/3DHtwkY
Mostrar todo...
GREAT OPPORTUNITY FOR GRADE 9 - 12 STUDENTS Do you want to change the world? There is a $500,000 scholarship for you. Eric Schmidt, the former CEO of Google, has committed $1 billion to equip brilliant youth with the resources and support needed to address humanity's most pressing problems. The Rise scholarship program is the result. Each year, Rise selects 100 winners to receive a lifelong scholarship that includes up to $500,000 in scholarships (for university and beyond) as well as mentorship and access to career development opportunities. You are eligible if you are born between July 2, 2004 and July 1, 2007. Rise uses a smartphone application to select students for this scholarship program. Click this link (https://gethelloorg.page.link/wDwx) on a mobile device and download the HelloWorld application. 👉 Create a profile by 22 December.
Mostrar todo...
The Global Undergraduate Exchange Program (Global UGRAD) brings future leaders to the United States to experience U.S. higher education, gain critical professional skills, and explore new cultures and values. sponsored by the U.S. Department of State with funding provided by the U.S. Government 😳Global UGRAD alumni go on to receive Fulbright grants, obtain prestigious international internships, and work in business and government in their home countries and regions. https://www.worldlearning.org/program/global-undergraduate-exchange-program/ @youthkipper
Mostrar todo...
Global Undergraduate Exchange Program - World Learning

Global UGRAD is sponsored by the U.S. Department of State and brings future leaders to the United States to experience higher education, develop leadership skills, and improve intercultural understanding.

#FullyFunded World Youth Forum 2022 application is open About the forum and how to apply 👇 https://youtu.be/400f7VwKYEc . . . @BigDreamEt
Mostrar todo...
Call for Applications: በምግብ ዝግጅት ፣ የቤት አያያዝ/ፅዳት ፣ የቤት ጥገና(የጂፕሰም ስራ ፣ ቀለም ቅብ ፣ ቧንቧ ስራ) እና የማሽን ጥገና (የፍሪጅ ፣ ምጣድ ፣ ልብስ ማጠቢያ...) ስልጠና ለሚፈልጉ ወጣቶች በMasterCard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል:: ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 9675 መደወል እንደሚቻል GoodayOn አሳውቋል:: ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ያገኛሉ:: የበለጠ መረጃ ለማወቅ መተግበሪያውን ያውርዱ ፤ https://cutt.ly/JWR6vZb @goodayOn ለመመዝገብ: https://cutt.ly/JWR6vZb #Awaqi #Ethiopia #AwaqiEthiopia #ComingSoon #Opportunities #ProfessionalDevelopment #Events #AddisAbaba
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.