🇪🇹 Coding
Ir al canal en Telegram
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Mostrar más1 131
Suscriptores
-224 horas
-127 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
1 131
ካናዳ ውስጥ የተከፈተው Canada bitcoin mining bot 100% ይከፍላል እኔ ተከፍያለሁ ሊንኩን ሼር በማርግ ተከፍይ ይሁኑ ለ 10 ሰው ሊንኩን ሲነኩ የላኩለት ሰው ሊንኩን ከፍቶ START ካለው 12$ ያገኛሉ በ24 ሰዐት አንዴ ቦነስ አለው እስክ 1ቢትኮይን ማሸነፍ የሚያስችሎት።
‼️ሊንኩን በመንካት ስታርት ብላችሁ ጀምሩ።‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/CanadaBitcoinMiningBot?start=432359248
1 131
Lecture 47: Java Programming Tutorial Reading input to Two dimensional Arraysin Amharic | በአማርኛ
1 131
Lecture 46: Java Programming Tutorial Initialization of a Two dimension in Amharic | በአማርኛ
1 131
ስውር ቅኔ
**************************
የቤተ ክርስትያን ደጅ ዕለት ተለት ስሜ
በፆም በፀሎት በስግደት ደክሜ
አምላኬን ለመንኩት
የሚያስፈልገኝን ዘርዝሬ ነገርኩት
የሚያስፈልገኝ ነገር ቢዘገይ ጊዜ
ነፈከኝ ብዬ በምሬት አንካሴ
ፈጣሪን ወጋሁት
ልቡን አደማሁት
በስርዓት አጥ ምሬቴ
በአጉል እምነቴ
ልቡ ስለቆሰለ
በደመና መሀል ጌታዬ እንዲህ አለ
‹‹ ሁሉን የማቀው እኔ ሆኘ ሳለ
ነፈከኝ ለማለት ምነው ልቦናህ ቸኮለ
ዘርዝረህ የላከውን የልመና ፀሎት
ይመለከት ዘንድ ዐይኔ ተተከለ
የምትፈልገው እንጅ የሚያስፈልግህ አንድም እንደሌሌ
የታዘበው እጄ የጠየከኝን ከማድረግ ተከለከለ
ግና ልጄ አዕምሮህ በደንብ ካሰተዋለ
ባለማድረግ ውስጥም ታላቅ ማድረግ አለ>>
✍ ዳንኤል ከበደ
1 131
Lecture 44: java Programming Tutorial Pass by value and pass by reference in Amharic | በአማርኛ
@hevas_App_store
