🇪🇹 Coding
Ir al canal en Telegram
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Mostrar más1 131
Suscriptores
-224 horas
-127 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
1 131
ስልኮቻችንን 📱ከጥቃት ለመከላከል የሚረዱ 🔟 መንገዶች
💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
በስማርት📲 ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ
ይገኛል፡፡
ይህን የላላ ደህንነት ክፍተት በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ
ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል ፣ማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች እና የባንክ
አካውንታችንን በቀላሉ እንደሚመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡
ሊያደርሱብን የሚችሉትን የመረጃ ጥቃቶች ለመከላከል እንዲያግዘን
እነዚህን መንገዶች ብንጠቀም ይመከራል፡- 👇👇👇👇👇
✅1. ➳➳ሁልጌዜ ስማርት ስልኩን ሶፍትዌር ማሻሻል፡- የሶፍትዌር ማሻሻዎች
ለስልኮች በሚለቀቁበት ጊዜ በወቅቱ ማሻሻያውን ኢንስቶል( install)
ማድረግና፡፡
✅2.➳➳ ስማርት ስልኩን በይለፍ-ቃል( passcode) መቆለፍ
✅3.➳➳ በስማርት ስልኩ በህዝብ ዋይፋይ( Wi-Fi) ኔትዎርክ ከመጠቀም
መቆጠብ
✅4. ➳➳ሁልጊዜ ብልቱዙ( Bluetooth) መዘጋቱን ማረጋገጥ እና መዝጋት
✅5.➳➳ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ ማሳወቂያ ማስቀመጥ፡-
ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን ኢ-ሜይል ፣ማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች እና የባንክ
አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል፡፡
✅6.➳➳ ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ
አፕሊኬሽኖችን ኢንስቶል( Install) ማድረግ፡፡ ለምሳሌ ከጉግል እና አፕል ስቶር
✅7.➳➳ ሁልጊዜ የኦንላይን አገልግሎቱ የተቆለፈ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን
ማረጋገጥ
✅8.➳➳ እያንዳንዱን በስልካችን ውስጥ ያሉትን አፕሊኬሽኖችን በይለፍ-ቃል
መቆለፍ
✅9.➳➳ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች
ዳውንሎድ(download) መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ
✅10.➳➳ በስልኮቻችን ውስጥ ያሉ እና ኢንስቶል ያደረግናቸውን አፕሊኬሽኖችን
መፈተሸ እና መሻሻል ያለባቸውን ማሻሻል፡፡
1 131
🔆የማንኛውም ሶፍትዌር ሲሪያል ኪይ በነፃ ለማግኘት🔆
1)ወደዚህ ዌብሳይት መግባት 👉 http://www.stolen-property.com
2)የፈለጋችሁትን የሶፍትዌር ሲሪያል ኪይ ሰርች ማድረግ
3)በመጨረሻም ከሚመጣላችሁ ዉጤት የፈለጋችሁትን ሶፍትዌር በመምረጥ "Give Serial numbers" የሚለውን በመጫን ማንኛውም የክፍያ ሲሪያል ኪይ በነፃ ማግኘት ይቻላል።
ክሬዲት : @Gameoverr234
1 131
Guys as your request I uploaded this file for you
🔰 NSA [National Security Agency] 🔰
||Leaked Hacking Tools||
♦ NSA Hacking Tools Leaked by Hackers Now with Password
1 131
🔰 NSA [National Security Agency] 🔰
||Leaked Hacking Tools||
♦ NSA Hacking Tools Leaked by Hackers Now with Password
Link:-
https://mega.nz/#!zEAU1AQL!oWJ63n-D6lCuCQ4AY0Cv_405hX8kn7MEsa1iLH5UjKU
●❯────────────────❮●
ɢɪᴠᴇᴀᴡᴀʏ
●❯────────────────❮●
1 131
Lecture 60: Java Programming Tutorial Static Import and Package Access in Amharic | በአማርኛ
1 131
🆔 SMS Blocker v8.0.24 [Premium]
♻️ SMS Blocker’ Is Your True Savior From Unwanted & Spam SMS And MMS.
➖ @hevas_App_store ➖
1 131
🆔Learn C Programming Pro
🆚v1.0
Requirements: 5.0 and up
Overview: Whether you are an experienced programmer or not, this Application is intended for everyone who wishes to learn the C Programming language.
➖@hevas_App_store ➖
1 131
Lecture 58: Java Composition(Objects as instance variables) Programming Tutorial in Amharic | በአማርኛ
@hevas_App_store
