cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

SHEGER VIEW | WE STAND FOR ADDIS ✊

We stand for Addis because We love Ethiopia, A city with diversity but unity. ኢትዬጵያዊነት ሱስ ነው። Addis is Ethiopia Ethiopia is Addis Aim: 1. ኢትዬጵያዊነትን ማቀንቀን 2. ክፉ ተናጋሪዎች እባካቹ 3. ሰላም፤ፍቅር፤እድገት፤አንድነት እና ኢትዮጵያዊነት before politics. @ShegerView_bot 👈

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
269
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አሁን ተረኝነት የለም ምትሉ ካላቹ የዋ ናቹ ማለት ነው። በየመስሪያ ቤቱ ሂደን ስራ እስካላጣን ወይም ደግሞ ቤት እስካልተከለከልን ካልገባን ሁላችንም ጋር የተረኝነቱ እሳት ነበልባል በቅርቡ ይደርሳል። ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር #We_Stand_For_Addis @ShegerViee
Mostrar todo...
🙋አለ 4
🙅የለም
🤷እኔጃ 1
​​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ለኢሬቻ በዓል (ሆረ ፊንፊኔ) ማክበሪያ ቦታ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ለአባገዳዎች በዛሬው ዕለት አስረክቧል። ከዚህ በተጨማሪ ዛሬ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓሉ የሚከበርበትን ቦታ ከአባገዳዎች ጋር በመሆን በመጎብኘት ዝግጁነቱን አረጋግጠዋል። በኮቪድ-19 ምክንያት የዘንድሮ በዓል በአባገዳዎች በሚወሰን ትንሽ የሰው ቁጥር ብቻ እንደሚከበር ከስምምነት ላይ መደረሱን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳውቀዋል። 👇 The map is down there on the attachment @ShegerView
Mostrar todo...

​​በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጽእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በመስቀል አደባባይ የደመራ በአል ማክበሪያ ስፍራን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱም የከተማዋ የከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷ የሃይማኖት አባቶችም ተሳትፈዋል፡፡ አሁን ላይ ስፍራው የመስቀል ደመራ በአልን ማከበር በሚያስችል መልኩ ተዘጋጀቶ ማየታቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጽእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮው ደመራ በዓል በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በአነስተኛ ቁጥር ሰዎች እንደሚከበር መገለፁን አዲስ ቴሌቪዥን ዘግቧል። @ShegerView
Mostrar todo...

የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በ2013 🎬 @ShegerView
Mostrar todo...
የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በ2013_135.mkv20.36 MB
መስከረም 4/2013 ዓ/ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነባሮቹን የ10 ፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል። ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮጵያ የሁለት መቶ ብር ኖትን ወደ ሥራ ታስገባለች። የ5 ብር ገንዘብ ባለበት ቀጥሎ፣ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ሣንቲም የሚለወጥ ይሆናል። የብር ኖቶቹን ለምን መቀየር አስፈለገ ? - መደበኛ ባልሆነ መንገድ እንዲሁም ከፋይናንስ ተቋማት ውጪ የሚዘዋወረውን ገንዘብ ለመሰብሰብ ፣ - ሙስናን እና የኮንትሮባንድ ሥራዎችን ለመቀልበስ፣ - ለሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ ለማስቀረት ፣ እርምጃው የፋይናንስ ተቋማት የገንዘብ እጥረትን ለመቋቋም እንዲችሉም እንደሚያግዝ ከPMO ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሁን በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ? አብዛኛው የሕትመት ሥራ ተገባዶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግምጃ ቤት ይገኛል። የስርጭት ስርዓት እና ዕቅድ የተዘጋጀ ሲሆን ፣ በሚመለከታቸው አካላት አማካኝነት ይተገበራል። በገንዘብ ቅያሬው ሂደት ውስጥ የጸጥታ አስከባሪ አካላት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን ፣ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ከማኅበረሰቡ ጋር በመተባበር ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ያስፈጽማሉ ተብሏል። ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ፣ ከብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎትና ከፌደራል ፖሊስ የተውጣጣ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ፣ ሂደቱን በበላይነት ያስተባብራል። የክልል መንግሥታትም ተመሳሳይ ኮማንድ ፖስት አቋቁመው ሥራውን እንዲያከናውኑ ይጠበቃል። ምንጭ፦ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ፣ የጠ/ሚ ፅ/ቤት @ShegerView
Mostrar todo...
​​የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን የአ/አ ምክትል ከንቲባ አረጋገጡ! የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን መጎብኘታቸውን አሳውቀዋል። ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን በዛሬው ጉብኝታቸው ማረጋገጫ እንዳገኙ ገልፀዋል። "የተለያዩ አካላትን በጥምረት ያሳተፈው ይህ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ትልቅ ፕሮጀክት ወቅቱን ባማከለ መንገድ ለበዓሉ ዝግጁ እንደሚሆን በማወቄም ተደስቻለሁ" ሲሉ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል። @ShegerView
Mostrar todo...

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.