es
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Ir al canal en Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

El canal ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 20 024 suscriptores, ocupando la posición 1 149 en la categoría Medicina y el puesto 1 678 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 20 024 suscriptores.

Según los últimos datos del 23 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -563, y en las últimas 24 horas de -15, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 20.47%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 4.56% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 4 102 visualizaciones. En el primer día suele acumular 914 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 11.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 24 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Medicina.

20 024
Suscriptores
-1524 horas
-1127 días
-56330 días
Archivo de publicaciones
አስፈላጊ መረጃ

በጣም ጠቃሚ

የሀሞት ጠጠር

የአንጀት ካንሰር

ለብጉር እና ለፊት ጥራት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ

የማስታወስ አቅማቹ እንዲጨምር

በጣም ጠቃሚ

📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

“የ ብልት ማነስ መፍትሄው ምን ይሆን? Part 1     ከዚህ ቀደም ስለ ብልት ማስረዘሚያ ተፈጥሯዊ ዘዴ ማቅረባችንን ተከትሎ ብዙዎቻችሁ መልዕክት ወቅታዊና የተሟላ መረጃ እንድናቀርብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት 1. በብልቴ ማነስ የተነሳ በሚስቴም በጓደኞቼ ፊት አፍራለሁ መፍትሄ 2. የብልት ርዝማኔን እንዴት ማወቅ ይቻላል? 3. ስለ ወንዶች ብልት ሴቶች ምን ይላሉ? 4. ለብልት ማነስ መፍትሄው ምን ይሆን (12 ብልትን የማሳደጊያ ሳይንሳዊ ዘዴዎች) 5. መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች በሚሉ አምስት ርዕሶች ይዘንላችሁ እንቀርባለን። መረጃዎቹ አለም አቀፍ ዝናን ካተረፉ ጥናት መሰረት  እና ተቋማት የተረጋገጠና ለማህበራዊ ሚዲያ እንዲመጥን ተደርጎ ቀርቧል። ጥያቄ ሐሳብና አስተያየት ካላችሁ ሁሌም ዝግጁ ነን። ❔❓ስነልቦናዊ ጫና (ብልቴ በማነሱ በሚስቴና በጓደኞቼ ፊት ልብሴን ማውለቅ ያስፈራኛል) መነሻ ነጥብ መልካም ንባብ ብልቴ በደህና ቀን ሆዴ ውስጥ ትገባና ትጠፋለች፡፡ በዚህ የተነሳ በሚስቴ አጠገብ መቆም እያፈርኩ ነው፡፡ ሌላ ችግር የለብኝም፡፡ ሳውና ባዝ ስጠቀም የአንዳንድ ወንዶችን ብልት ስመለከት ደግሞ መጠኑ ረዘም ያለ ነው፡፡ በዚህ የተነሳ በሚስቴም ሆነ በወንዶች መሀልም በድንገት እንኳን ስጋለጥ እፈራለሁ፡፡ እባካችሁ ህክምና ካለው አንድ በሉኝ፡፡ ዘላለም ውድ ዘላለም ጥያቄህ የብዙ አንባቢዎቻችን እንደሚሆን እንረዳለን፡፡ በመሆኑም ምላሽህን እንደሚከተለው አስተናግደንልሀል፡፡ ለመሆኑ የብልት መጠን ወንዶች እንደሚጨነቁበት፣ ሴቶችስ ተመሳሳይ የሆነ አመለካከት ይኖራቸው ይሆን? ወይስ ሴቶች ከወንዶች የፍትወት አካል ይልቅ የሚያስጨንቃቸው ፍቅር ብቻ ይሆን? አነስተኛ የወንዶች የብልት መጠንስ፣ በሩካቤ አፈፃፀምና በመውለድ ብቃት ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖስ ይኖር ይሆን፣ ጥናቱ በእነዚህ ዙሪያ ምን ይላል? አጭር ቁመት ያለውም ብልቱ አጭር ነው ካለ መናገርም አይቻልም፡፡ እንዳውም የአጭሩ ሰው ብልት ከቀውላላው ሰውዬ ሊበልጥ ይችላል፡፡ ታዋቂው የስነ ወሲብ ሐኪም ዶ/ር ሩት በዚህ ጉዳይ ላይ የምትለው አላት፡፡ ብዙዎች ወንዶች ከሌላው ያነሰ የብልት መጠን አለን ብለው ስለሚጨነቁና በራሳቸው ስለማይተማመኑ ወደ ድክመተ ወሲብ ያመራሉ፡፡ ምክንያቱም ጭንቀቱ ራሱ ስኬታማ ግንኙነት እንዳያደርጉ ስለሚያደርጋቸው ነው፡፡ በመሆኑም ትላለች ዶ/ር ሩት የወንዶች ብልት የሚያንሰው ጭንቅላታቸው ውስጥ ነው፡፡ በተለያዩ ሰዎች ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ፣ ሴቶች ለወንዶች የብልት መጠን ትኩረት እንደሚሰጡ ይታወቃል፡፡ ለወንዶች ልጆች  የሴቶች መልክና ቅርጽ ስሜት ቀስቃሽ የመሆኑን ያህል ለሴቶች ደግሞ የወንዱ የብልት መጠን ትኩረት እንደሚሰጡ ይታወቃል፡፡ ለወንዶች ልጆች የሴቶች መልክና ቅርፅ ስሜት ቀስቃሽ የመሆኑን ያህል ለሴቶች ደግሞ የወንዱ የብልት መጠን ተነፃፃሪ እንደሆነ ነው የሚታወቀው፡፡ በእርግጥ የብልት መጠን በተለይ በውፍረት ደረጃ ገዘፍ ማለቱ፣ ብዙዎቹን የሴቷ ፍትወት አካል ውስጥ የሚገኙ የነርቭ ጫፎችን የመዳሰስ አቅም ስለሚኖው ለሴቷም ስሜት ለጭነቱ አያጠያይቅም፡፡ በተለያዩ ወሲባዊ ችግሮች ወደ ህክምና ከሚሄዱ ሴቶች ውስጥ 67 በመቶ የሚሆኑት፣ በወንዶቻቸው የብልት መጠን አይረኩም፡፡ በእርግጥ ለወንዱ ስሜት አንቃቂነት የሴቷ የብልት ቀዳዳ መጠን መጥበቡ ነው ተፈላጊ የሚያደርገው፡፡ ይሄም በወንዱ ብልት ላይ ያሉትን የነርቭ ጫፎች በመፋተግ ስሜትን ስለሚያነቃቃ ነው፡፡ ....ይቀጥላል.....

በጣም ጠቃሚ

የልብ ቫልብ

ትርፍ አንጀት

ለኩላሊት ጠጠር

በጣም ጠቃሚ

📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

በጣም አስፈላጊ

ይጠቅማል