cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ɪ ᴀᴍ ᴜɴɪᴛᴇᴅ

🏆 ይህ ቻናል 20 ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው የማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇 🔴 የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊 🔴 የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣 🔴 የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤 🔴 የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙 👇 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇 ✮ @AbduMR10 & @AbduMR10Bot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
508Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Loyd film company
Watch "የእሳት መንገድ_(yesat menged) New Amharic Ethiopian action movie Full movie _LOYD FILM COMPANY" on YouTube https://youtu.be/0O_Z3zmYMv0
Mostrar todo...
የእሳት መንገድ_(yesat menged) New Amharic Ethiopian action movie Full movie _LOYD FILM COMPANY

LOYD FILM COMPANY የእሳት መንገድ (yesat menged) በሎይድ ፊልም ካምፓኒ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሎይድ ፊልም ካምፓኒ በታዳጊ ወጣቶች የተመሰረተ አዲስ የፊልም ፕሮዳክሽን ሲሆን ይህ ፊልም ለድርጅቱ እንደመንሻ እንዲሁም ለሙከራ ያለምንም በጀት ሙሉ ለሙሉ በስልክ ተሰርቶ የቀረበ መሆኑን እናሳስባለን። እንዲሆም ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት በኮመንት ላይ ግለጹልን ። ከእኛ ጋር አብሮ መስራት የምትፈልጉ ካላቹ ፤ አድራሻ = ስልክ +251940039507 +251979969601 +251979271701 Telegram Link : @loydentertainment Tiktok Link : @saksloyd Youtube Link : @loydsteps LOYD FILM COMPANY

ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከሜዳው ውጪ 300 ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው ክለብ ነው ። 🔴 300 - ማንቸስተር ዩናይትድ 🔵 258 - ቼልሲ 🔴 246 - አርሰናል 🔴 239 - ሊቨርፑል @i_am_unitedET @i_am_unitedET
Mostrar todo...
የክርስትያኖ ሮናልዶ ተቀይሮ ሲወጣ ብስጭቱን ገልጿል! ትላንት ምሽት ቀያዮቹ ሰይጣኞች ብሬንትፎርድን ገጥመው ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ ክርስትያኖ ሮናልዶ ተቀይሮ ሲወጣ ብስጭቱን ኮቱን በመወርወር ገልጿል ። ከጨዋታ በኋላ ራልፍ ራኚክ ስለ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ድርጊት ሲናገሩ " ከክርስትያኖ ሮናልዶ ጋር ግጭት ውስጥ አልገባንም ፤ ግብ ማስቆጠር ይፈልጋል " ። " ለቀጣዩ ጨዋታ ስለሚያስፈልገን ፣ ከጉዳትም ስለመጣ እንደ አስቶ ቪላው አይነት ውጤት እንዳይፈጠር ውጤታችን ለማስጠበቅ ቅያሪ ማድረግ ነበረብን " ሲሉ ተደምጠዋል ። @i_am_unitedET @i_am_unitedET
Mostrar todo...
ማንችስተር ዩናይትድ ድል ቀንቶታል! በብሬንትፎርድ ኮምኒቲ ስታዲየም የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስካካይ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት አጠናቋል ። የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች አንቶኒ ኢላንጋ ፣ ሜሰን ግሪንውድ እና ማርከስ ራሽፎርድ ሲያስቆጥሩ የብሬንትፎርድን ግብ ኢቫን ቶኒ አስቆጥሯል ። በዘንድሮ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ዴቪድ ዴህያ ብዙ የግብ ሙከራዎች ያዳነ ግብ ጠባቂ ነው ። ብሬንትፎርድ በዘንድሮ የውድድር አመት ሰባት የዴንማርክ ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾችን ተጠቅመዋል ። ማንችስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁሉም የተወዳዳሪ ክለቦች ስታዲየሞች ላይ ግብ በማስቆጠር ሁለተኛው ክለብ ሆነዋል ። ፍሬድ በተከታታይ ሁለት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ጨዋታዎች ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል ። አንቶኒ ኢላንጋ ለማንችስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ሁለቱ ግብ አስቆጥሯል ። በዘንድሮ የውድድር አመት ብሩኖ ፈርናንዴዝ በአስራ ሁለት ግቦች ላይ ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎን በሁሉም ውድድሮች ለማንችስተር ዩናይትድ አድርጓል ። ሜሰን ግሪንውድ ሀያ ሁለተኛ የፕሪሚየር ሊግ ግቡን አስቆጥሯል ። የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ በ35 ነጥቦች ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብሬንትፎርድ በ23 ነጥቦች አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ። @i_am_unitedET @i_am_unitedET
Mostrar todo...
📸 ከጨዋታው የተገኙ የ 4K ጥራት ያላቸው Full Screen #𝐰𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬 ለስልኮ ማሳመርያ 📲 Manchester United 👑 | 🔥🥶 | መልካም ቀን ቤተሰብ™ | @i_am_unitedET @i_am_unitedET
Mostrar todo...
📸❤️
Mostrar todo...
ክለባችን ሪከርዱን አሻሽሏል! ከትላንትናው ጨዋታ በኋላ ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች 300 ድሎችን በማስመዝገብ ሪከርዱን ማሻሻል ችሏል 💪 @i_am_unitedET @i_am_unitedET
Mostrar todo...
#BRE_MUN ክለባችን በዛሬው ጨዋታ ለብሶት የሚገባው ማልያ ይህን ይመስላል ለመጨረሻ ጊዜ ይሄን ማልያ ለብሰን የገጠምነው ክለብ ቪያሪያል ሲሆን በቻምፒየንስ ሊጉ ጨዋታም 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፋችን አይዘነጋም ። ዛሬስ ? ምሽት 5 ሰዓት መልሱን እናገኛለን! @I_am_unitedet @I_am_unitedet
Mostrar todo...