cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

JUD MOVIES & GALLARY..!!

Jud movies center dessie..!! @New amharic movies.. @New hind films @New box office movies & billboard music's.. @New and Old HD films.. @Sitcom & Docmentary movie.. @Adress - // Dessie tekuam //.. @phone no - // 0991790535 //.. Join & follow as..!!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
183
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ልብ የሚነካ ታሪክ ሳያነብት እንዳያልፉ ማጣት ከመተሳሰብ አያግድም! ከሚስቱ ጋር በድህነት ዉስጥ ይኖር የነበር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡ የሆነ ቀን ታዲያ ሚስቱ ለረጅም ፀጉሯ ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ለሚስቱ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነበርና ፍላጎቷን ማሟላት ባለመቻሉ ሰውዬው በሐዘን ስሜት ሚስቱን ተመለከታት፡፡ ‹ብኖረኝማ ኖሮ ለዚህች ሰዓቴ እንኳ ማሰሪያ በገዛሁላት ነበር እኮ› አላት፡፡ ሚስቱም የባሏን ኪስ ስለምታውቅ ክፉ ቃል አልተናገረችውም፤ በስሱ ፈገግ ብላ ዝም አለች፡፡ በነጋታው ማታ ላይ ከሥራ ሲወጣ ግና ያችን ሰዓት ለመሸጥ ወደ ገበያ ወጣ፡፡ ገዢም አገኘና በርካሽ ዋጋ ሽጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶላት ደስ እያለው ወደቤቱ አዘገመ፡፡ እቤት ሲደርስ ግን ያየውን ማመን አቃተው፡፡ ሚስቱ ፀጉሯን ተቆርጣ የሰዓት ማሰሪያ በእጇ ይዛ ጠበቀቸው፡፡ ውድ ፀጉሯን ሽጣ የሰአት ማሰርያ ገዛችለት ተያዩና ድንገት መላቀስ ጀመሩ፡፡ ይህን ያደረጉት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለሚዋደዱ ነበር፡፡ ስለሚዋደዱም አንዱ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት ተሸቀዳደሙ፡፡ አላህ በትዳር ሕይወታቸው ዉስጥ የሚገነዛዘቡና የሚተሳሰቡ ያድርገን፡፡ #በብዕርህ_መጣራት_ባትችል_በሰዎች_ብዕር_ተጣራ @Abuki_Tube | @Abuki_Tube
Mostrar todo...
09:07
Video unavailable
#ፊዳከ_2 ተለቀቀ...😍😍😍 https://t.me/Abuki_Tube
Mostrar todo...
37.15 MB
እየለመንኳቹ ቻናሉ ማደጉን ቀጥሏል ስለቸገረኝ ነው ምሸጠው ተባበሩኝ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ➊ 7.1K+ ዋጋ 1200 ብር 🔰 የዜና ቻናል ስለሆነ ACTIVE MEMBERS እና ያበደ View ነዉ Cross ባትሰሩ እራሱ በራሱ ማደግ የሚችል ማየት ማመን ነዉ። ቻናሉ ለብዙ የቢዝነስ ስራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ. 🔰 OWNERSHIP ነው TRANSFER ምናረገዉ። 🔰አሁኑኑ INBOX ME ከፈለጋቹሁም Call me:-0940422993 አድራሻ: አዲስ አበባ በአካል ተገናኝተን መጨረስ ምንችል ከሆነ ፣ አለዚያ ቀድሞ ብሩን ማስተላለፍ ሚችል ብቻ ያናግረኝ‼️
Mostrar todo...
JUD MOVIES & GALLARY..!! Jud movies center dessie..!! #New_amharic_movies #New_hind_films #New_box_office_movies_and_billboard_music's #New_and_Old_HD_films.. #Sitcom_and_Docmentary_movie.. #Adress - // #Dessie_tekuam // #phone_no - // 0991790535 // Join & follow as..!! https://t.me/JUD_MOVIES_CENTER
Mostrar todo...
JUD MOVIES & GALLARY..!!

Jud movies center dessie..!! #New_amharic_movies #New_hind_films #New_box_office_movies_and_billboard_music's #New_and_Old_HD_films.. #Sitcom_and_Docmentary_movie.. #Adress - // #Dessie_tekuam // #phone_no - // 0991790535 // Join & follow as..!!

🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 1🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 2🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 3🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 4🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 5🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 5🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 7🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 8🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 9🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 10🎬
🎧ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ 11-መጨረሻው 🎬
ወደ ቻናሉ ➡➡➡
*ጠቃሚ ምክር* አንዳንዶቻችን እውተኛ የሚባል የፍቅርን ስሜት እንዳላጣጣምነው አውቃለሁ፡፡ ፈፅሞ የማንጎድልበት፤ ሁሌም ተደስተንበት የምንኖርበት አለም ላይ አይደለም ያለነው፡፡ ያልተገባ ሰው አፍቅረን ልባችን የተሰበረብን አፍቃሪዎች ተስፋን አንቁረጥ፡፡ ምናልባትም የእኔ ያልነው ሰው ውጩን መልአክ መስሎ ውስጡን ግን የልስን መቃብር ይሆናል፤ አልያም ደግሞ ቅድመ ሁኔታዎች በማይጠይቅ ከልብ በመነጨ ፍቅር ሊያፈቅረን የማይችል ሰው ሊሆን ይችላል፡፡ ቢሆንም የዛሬውን የህይወት ጉዞዋችንን በትላንትናው ህመም አናስታምመው ምክንያቱም በዚህ አጋጣሚ ውስጥ ሆነን እኛን ብቻ እየጠበቀ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ ይኖራልና፡፡ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ☄ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ☄ 👇👇👇👇👇👇👇   ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ 👉 @Manbenegerachew 👈 ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
Mostrar todo...
sticker.webp0.57 KB
💞 እወድሻለሁ ለማለት 💞
😘 ናፍቆትን ለመግለፅ 😘
📃 የፍቅር ደብዳቤ 📝
📚 የፍቅር ታሪኮች📚
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.