cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

@adudishh

💧The best telegram channel that you get a lotta stuffs with active posting ... 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ⚡️best and unique work channel 🌍👉 ዲሽ ስራ 🌍👉 ሶላር ስራ 🌍👉የ ካሜራ ስራ 🌍👉 እንዲሁም የመሳሰሉትን የኤሌክትሮኒክስ ስራዎች

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
183
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📡📡📡📡📡 የ@Adudishh ተከታታዮች አዲስ የኢትዮሳት ሳተላይትን ለምታስገጥሙ ደንበኞቻችን 50%የዋጋ ቅናሽ በማድረግ በአዲስ መልክ መግጠም ጀምረናል ቶሎ በማስገጠም እራሶን ካላስፈላጊ ወጪ💵💸 ያድኑ ጥራት መለያችን ነው💯 📡📡📡📡@Adudishh ☎️0920385033 ☎️0909506801
Mostrar todo...
📡📡📡@Adudishh ☎️0920385033☎️0909506801
Mostrar todo...
for any Questions call me
Mostrar todo...
​​✳️ #Arduino programming Banzi በ2005 (እ.ፈ.አ) የተጀመረው Arduino (ሲነበብ አርድዊኖ) የኤሌክትሮኒክስ ፕሮጀክቶች ለመስራት የምንገለገልበት የቴክኖሎጂ ውጤት ነው ! አርድዊኖ ፕሮግራማብል (program ከጻፍን በኋላ ምንጭንበት) ሰርኲት ቦርድና (Sercuit Board) lDE (Integrated Development Environment, ኮድ ወይም ፕሮግራም ምንጽፍበት ሶፍትዌር) ያካትታል ! C/C++ የፕሮግራም መጻፍያ ቋንቋ (programming language) ላይብረሪዎች በመጠቀም ስራውን ሚከውነው አርድዊኖ, #ኮምፒተራችንን በመጠቀም IDEው ላይ የጻፍነውን ኮድ በUSB ኬብል በመጠቀም ሰርኲት ቦርዱ ላይ መጫን ይኖርብናል ! የአርድዊኖ ቦርድ ማይክሮኮንትሮለር (microcontrollers) ስር የሚካተት ሲሆን ከማይክሮፕሮሰሰርስ (microprocessors, እንደነ Raspberry_Pi, የአርድዊኖ ዓይነት ፕሮግራማብል ቦርድ) ካሉት የሚለየው የራሱ Firmwareና Operating System ስለሌለው ነው ! አርድዊኖ በምንጽፈው ኮድ ተመስርቶ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ለምሳሌ የሰዎችና ስፒከሮች ድምጽ (Voice Sensor), የመብራትና የጸሀይ ብርሃን (Light sensor), የሰዎች እንቅስቃሴ (Movement Sensor) ወይም ጽህፎች (Text Inputs) እንደ ግብአት በመጠቀም ሌላ ውጤት (Output) መፍጠር ይችላል ! የአርድዊኖ ፕሮግራም ለመጻፍ/ለመጠቀም የአርድዊኖ ሰርኲት ቦርድ (ምስሉ ላይ ያለው ለምሳሌ, አርድዊኖ ኡኖ, $39 ይሸጣል) መግዛትና አርድዊኖ IDE (በነጻ ይገኛል) ሊኖረን ይገባል ! በአርድዊኖ ከተሰሩ ስራዎች ለመጥቀስ ያክል የጣት አሻራ, የርቀት መለክያ እቃዎችና የህጻናት ማጫዎቻ ሮቦት አሻንጉሊቶች ...ይገኙበታል ! #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us
Mostrar todo...
hi guys today i will present for you how to create your email address:1.we open our browser(chrome,firefox,crypto or any other browser).2.we open the google account in our browser.3.Visit Create your Google Account for Gmail. after that we will fulfil all form of gmail.lke fname,lname,username([email protected])your email name must be mix of capital small letter also numbers.then you fill a strong password(e.g.@#$&45Aa).and confirm it to the confirm pasword option.finall,we click the next button on that page.3.you verify your phone number (you enter your phone number.then you click the next button on this page.4.you enter a your birthday and gender then we click the next button.5.Finally, Read and the Privacy and Terms and then select I Agree to continue.6.You must be click I agree button if not you will not create the gmail account.
Mostrar todo...
@adudishh📡DS_tv ተጠቃሚዎች የሀገርኛ ቻናሎች መገኛ ቁጥሮች እንጠቁማቹ። 📺ETV ZENA 📟298 📺FANA 📟366 📺WALTA 📟 459 📺EBS 📟365 📺ARTS 📟 458 📺ASHAM 📟 460 📺NAHOO 📟 461 📺AMHARA 📟466
Mostrar todo...
https://t.me/Adudishh በNSS 12 57°E ( ኢትዮሳት) ETV News HD የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል:: 📡TP 11165 /H/V 45000 📡📡ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !! የምንሰጣቸውአገልግሎት 🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉አሞስ ስፖርት 👉👉ነፃ ኳስ 👉👉የመዝናኛ 👉👉የፊልም 👉👉Nat Geo wild . 👉👉DSTV 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን! #ጥራት መለያችን ነው! #ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪 📡📡📡 Call📲0920385033
Mostrar todo...
@adudishh

💧The best telegram channel that you get a lotta stuffs with active posting ... 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ⚡️best and unique work channel 🌍👉 ዲሽ ስራ 🌍👉 ሶላር ስራ 🌍👉የ ካሜራ ስራ 🌍👉 እንዲሁም የመሳሰሉትን የኤሌክትሮኒክስ ስራዎች

አዲሱ የEBS TV ፍሪኪዌንሲ በናይል ሳት 📶Ferrqancy =10971 📶SymobollRat= 27500 📶Pollarazashion= H
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.