es
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Ir al canal en Telegram

“A premium branding & growth partner for ambitious Ethiopian businesses” Adress - Gofa Infront of Mesqel Kitfo Phone - 0978065466 / 0711619268 DM - @Halalmarketingandbrandingplc

Mostrar más
322
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-130 días
Archivo de publicaciones
✨Logo design for Grow Fitness Club ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
+8
✨Logo design for Grow Fitness Club ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc

•➤Graphics Design Services For All Kind Of Business 🟢Our Services! ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Business Card ➜Flyer Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Post.... ⚪️For More Information •Phone Number:0978065466

የHamid Construction የሪብራንዲንግ ፕሮጀክት ከባህላዊ ገጽታ ወደ ዘመናዊ ማንነት Hamid Construction በግንባታ ዘርፍ ውስጥ የተሰማራ ኩባንያ ቢሆንም የቀድሞ ሎጎው የድርጅቱን የዕ
የHamid Construction የሪብራንዲንግ ፕሮጀክት ከባህላዊ ገጽታ ወደ ዘመናዊ ማንነት Hamid Construction በግንባታ ዘርፍ ውስጥ የተሰማራ ኩባንያ ቢሆንም የቀድሞ ሎጎው የድርጅቱን የዕድገት ደረጃ ሙያዊነት እና ዘመናዊ እይታ በትክክል አይወክልም ነበር። ለዚህም የብራንድ እድሳት (Rebranding) በማድረግ ኩባንያውን ከ2008 የነበረውን ባህላዊ ገጽታ ወደ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ የብራንድ ማንነት አሸጋግረናል። የቀድሞው ሎጎ ችግሮች • የተወሳሰበ እና ብዙ ዝርዝር ያለው ዲዛይን • በትንሽ መጠን ላይ የማይነበብ • የዘመናዊ ግንባታ ኩባንያ ምስል የማያሳይ • በዲጂታል ፕላትፎርሞች ላይ ውጤታማ ያልሆነ የአዲሱ ሎጎ መፍትሄ ✓ ንጹህ እና ሚኒማሊስት ዲዛይን ✓ በ"H" ፊደል ላይ የተመሰረተ ልዩ ምልክት ✓ የግንባታ ጥንካሬን እና እድገትን የሚያሳይ ጂኦሜትሪክ ቅርጽ ✓ በሁሉም የማርኬቲንግ እና የዲጂታል መድረኮች ላይ በቀላሉ የሚገባ የቀለም ምርጫ 🟠 ብርቱካናማ (Orange) * ፈጠራ * እድገት * ኃይል * እንቅስቃሴ 🔵 ጥቁር ሰማያዊ (Dark Navy) * ታማኝነት * ጥንካሬ * ሙያዊነት * የኩባንያ ክብር አዲሱ ብራንድ ማንነት Hamid Construction እንደ ዘመናዊ ታማኝ እና ለወደፊት የተዘጋጀ የግንባታ ኩባንያ እንዲታይ አድርጎታል። Hamid Construction PLC
Building the Future with Strength & Excellence
@Halalgroupsplc

እኛ የምንሰጠው አገልግሎት፦ ✓ ሎጎ ዲዛይን ✓ ብራንድ አይደንቲቲ ✓ ሶሻል ሚዲያ ዲዛይን ✓ ማርኬቲንግ ስትራቴጂ ግባችን ቢዝነስዎን የበለጠ ታማኝ እና ተወዳዳሪ ማድረግ ነው። @halalgroupsplc

if your company needs brading or rebranding contact us @Halalmarketingandbrandingplc #branding #halalgroups

✨Logo design for Hamid construction plc ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
+8
✨Logo design for Hamid construction plc ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc

ውድ የ HALAL GROUPS PLC ቤተሰቦች እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን Halal Branding
ውድ የ HALAL GROUPS PLC ቤተሰቦች እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን Halal Branding and Marketing PLC

በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ ሰላት ጧት 2 ሰዐት ይሰገዳል - ከፍተኛ ምክር ቤቱ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሓ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ
በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ ሰላት ጧት 2 ሰዐት ይሰገዳል - ከፍተኛ ምክር ቤቱ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሓ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የከፍተኛ ምክር ቤቱ ኃላፊዎች በመግለጫው ላይ እንደተናገሩት፤ በበዓሉ ማለዳ ላይ የሰላት ሥነ ሥርዐት በዋነኝነት የሚከናወነው በአዲስ አበባ ስታዲየም ይሆናል፡፡ በተለያዩ የክፍለ ከተማ መስገጃ ሥፍራዎች ላይ በደመቀ ሁኔታ በሠላም እንዲጠናቀቅ ከመዲናዋ የጸጥታ አካላት፣ ከበጎ ፈቃደኞችና ከከተማው መስተዳደር መዋቅሮች ጋር በመሆን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት በሙሉ መጠናቀቁን ምክር ቤቱ ገልጿል። በዚሁ መሠረት የዒድ ሰላት ያለምንም መዛነፍ ከጧቱ 2፡00 በጋራ እንደሚሰገድ በኃላፊዎች ማብራሪያ ወቅት ተገልጿል፡፡ @Halalgroupsplc

🚨 ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ! 🚨 ኢድ ልዩ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ! 🎉 ✅ ቢዝነስ ካርድ ✅ ፍላየር ✅ ሜኑ ዲዛይን ✅ ሮልአፕ ✅ ሎጎ ዲዛይን እና ሌሎችም! 🎁 ለዛሬ ብቻ ልዩ ቅናሽ 📞 አሁኑኑ በ 0978065466 በመደወል ይዘዙ ⏳ ቅናሹ ዛሬ ያበቃል! ✨ እንኳን ለኢድ አል-አድሃ በሰላም አደረሳችሁ ✨ @HALALGROUPSPLC

✅ Full Branding Package • Primary & secondary logos • Business card design • Brand color palette & fonts • Realistic mockups and more if your company needs brading or rebranding contact us @Halalmarketingandbrandingplc #branding #halalgroups

✨Logo design for Nouman & Naveed General Trading ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
+9
✨Logo design for Nouman & Naveed General Trading ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc

ሰላም 🤩 ውድ የ HALAL GROUPS PLC ቤተሰቦች እስካሁን ድረስ ልናንተ የተለያዩ አገልግሎት ስንሰጥ ነበር ከነዛም ውስጥ ✨Logo Design ✨Poster Design ✨Video Editing ✨Thumbnail Design ✨Social Media Design ✨Brand Identity Design ✨Label/package Design ✨Social Media Management በተጨማሪም ቢዝነስ ካርድ ሲያሰሩ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን ለማዘዝ በ 0978065466 ይደውሉ ወያም @Halalgroupsplc ላይ ያናግሩን እናንተ አታሳፍሩንም Join Share እያረጋቹ Halal Branding and Marketing PLC ®

✨Logo design for Zebu Jilbab And Niqab ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc

✨Logo design for Ferid Construction PLC ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
+8
✨Logo design for Ferid Construction PLC ✨Join Our Channel @Halalgroupsplc ✨DM to order @Halalmarketingandbrandingplc

ታላቅ የበዓል ስጦታ 🥳🥳🥳🥳 መጪውን የአረፋ በዓል በማስመልከት እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የ 20% ቅናሽ አድርገናል በተጨማሪም ቢዝነስ ካርድ ሲያሰሩ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን ለማዘዝ በ 0978065466 ይደውሉ ወያም @Halalgroupsplc ላይ ያናግሩን Halal Branding and Marketing PLC ®

N E W S T I M E ⏰ #ኸበር፡ የሳዑዲ ዐረቢያ የሥነ ፈለክ ባለሞያዎች የዙልሂጃን ወር አዲስ ጨረቃ ፍለጋ ዛሬ እሑድ ግንቦት 10/2018 ሥምሪት ይወጣሉ። በሂጅሪ የቀን ቀመር መሠረት ጨረቃዋ ከታየች አዲሱ የዙልሂጃ ወር ነገ ሰኞ ግንቦት 11 ይጀምራል። በዚህ አግባብ የአረፋ ቀን (የውመል አረፋ) ማክሰኞ ግንቦት 19/2018 የሚውል ሲሆን፣ የዒድ አል አድሐ በዓል በማግሥቱ ግንቦት 20 ይከበራል። ጨረቃዋ ዛሬ ካልታየች ደግሞ አሁን ያለንበት የዙልቂዕዳ ወር 30 ቀናትን ይሞላና አዲሱ ወር ማክሰኞ ግንቦት 12 ይጀምራል። ሁሉም ቀናቶች በአንድ ቀን ወደፊት ተገፍተው ዒድ አል አድሐ ግንቦት 21 የሚከበር ይሆናል። የጨረቃዋ መታየት አልያም አለመታየት አመሻሹን ከፀሓይ ግባት በኋላ በይፋ ይታወቃል። (ሚንበር ቲቪ) @Halalgroupsplc