cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🇪🇹 ትምህርት ሚኒስቴር

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
1 091
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አልተወሰነም " - አቶ ረዲ ሽፋ ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል ። የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው ገና እየታረመ" መሆኑን ለቲክቫህ ገልጸዋል። የፈተናው ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አለመወሰኑንም ነግረውናል። "የፈተናው ውጤት በዚህ ቀን ይገለጻል ተብሎ የተቀመጠ ቀነ ገደብ የለም። ስለዚህ በዚህ ቀን ይፋ ይደረጋል ልንል አንችልም" ብለዋል ዳይሬክተሩ። የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ለፈተናው ያልተቀመጡ ተማሪዎች ከአንድ ወር በኋላ ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል ተብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ ፈተናውን መስጠት እንደማይቻል ገልጸዋል። አካባቢዎቹ ገና እየተረጋጉ መሆኑን የገለጹት ኃላፊው ተማሪዎቹ ፈተናውን ለመውሰድ በስነ ልቦና መዘጋጀት እንደሚያስፈልጋቸው ጠቁመዋል። More :
Mostrar todo...
በ2013 ዓ.ም አዲስ ከሚገቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 1 ሺህ 603ቱ ብቻ በትግራይ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን የመጀመሪያ ምርጫቸው አድርገዋል። ከ142 ሺህ 877 አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 1 ሺህ 603 ተማሪዎች ብቻ በትግራይ የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎችን ቀዳሚ ምርጫቸው አድርገዋል። ከነዚህ ውስጥም 969ኙ ሴቶች ናቸው። በክልሉ ያለው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ለቁጥሩ ዝቅተኛ መሆን ቀዳሚው ምክንያት እንደሆነ ታውቋል። መቐለ ዩኒቨርሲቲ (1 ሺህ 340) ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ (125)፣ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (74) እና ራያ ዩኒቨርሲቲ (64) ተማሪዎች የመጀመሪያ ምርጫ አድርገዋቸዋል። በተማሪዎች የመጀመሪያ ምርጫ ቀዳሚዎቹ አስር ዩኒቨርሲቲዎች የሚከተሉት ናቸው:- • አ/አ ዩኒቨርሲቲ ~ 31 ሺህ 473 ተማሪዎች • ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ~ 11 ሺህ 761 ተማሪዎች • ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ~ 10 ሺህ 427 ተማሪዎች • ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ~ 8 ሺህ 917 ተማሪዎች • ጅማ ዩኒቨርሲቲ ~ 6 ሺህ 469 ተማሪዎች • ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ~ 4 ሺህ 890 ተማሪዎች • ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ~ 4 ሺህ 890 ተማሪዎች • አምቦ ዩኒቨርሲቲ ~ 4 ሺህ 528 ተማሪዎች • ወሎ ዩኒቨርሲቲ ~ 4 ሺህ 300 ተማሪዎች • እንጅባራ ዩኒርቨሲቲ ~ 4 ሺህ 268 ተማሪዎች 142 ሺህ 877 አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች (58, 397 ሴቶችና 84, 480 ወንዶች) በ44 ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫቸውን አሳውቀዋል። @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1
Mostrar todo...
Mostrar todo...
🔒 0⃣ 🔑
🔒 1⃣ 🔑
🔒 2⃣ 🔑
🔒 3⃣ 🔑
🔒 4⃣ 🔑
🔒 5⃣ 🔑
🔒 6⃣ 🔑
🔒 7⃣ 🔑
🔒 8⃣ 🔑
🔒 9⃣ 🔑
👸 ለ ሴቶች ❤️
🤴 ለ ወንዶች 💛
ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ ስሜቱን የገለጸበት አዲስ ሙዚቃ ተሰርቆ ወጣ😱😱😱😱😱 አቦ ያበደ ሙዝቃ ነው ከስር ያለውን ሊንክ በምጫን ያዳምጡ 👇👇👇 play ▷ ◉─────── 05:25
Mostrar todo...
▶️ Track 1 ▶️
▶️ Track 7 ▶️
▶️ Track 2 ▶️
▶️ Track 8 ▶️
▶️ Track 3 ▶️
▶️ Track 9 ▶️
▶️ Track 4 ▶️
▶️ Track 10 ▶️
▶️ Track 5 ▶️
▶️ Track 11 ▶️
▶️ Track 6 ▶️
▶️ Track 12 ▶️
🔊 🎶 አዳዲስ ሙዚቃዎች 🔊 🇪🇹
▶️ አዳዲስ አልበሞች 🇪🇹
ለአዳዲስ ዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች መያዝ ያለባቹ ዋናዋና ነገሮች፡- -የ12ተኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት (ኦርጂናሉን) -8 ጉርድ ፎቶ ግራፍ (በዛ አርጋቹ ያዙ) -ትራንስክሪፕት (እንደ ዩንቨርሲቲው ይለያያል) -የስፖርት ትጥቅ -አንሶላ፣ ብርድልብስ እና የትራስ ጨርቅ -የመማሪያ ቁሳቁስ (ደብተር፣ መፃፊያ......) -መታወቂያ (ቢኖራቹ አሪፍ ነው) እነዚህ መያዝ አለባቹ፡፡ ⚙ቀጣይ ሳምንት የመዘጋጃ ግዜያቹ ስለሆነ ማሟላት ያለባቹ ነገሮች ናቸው፡፡ @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1
Mostrar todo...
✝ መልካም የትንሳኤ በዓል ✝
Mostrar todo...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 'የምስራቅ አፍሪካ ምርጡ ዩኒቨርሲቲ' ተባለ❗ 'US News Global' የተሰኘ ዓለም-አቀፍ ተቋም ባወጣዉ የ-2021 የዓለም ዩኒቨርሲቲዎች የደረጃ ሰንጠረዥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የምስራቅ አፍሪካ 'ምርጡ ዩኒቨርሲቲ አንተ ነህ' ብሎታል:: በዚሁ ተቋም ከምስራቅ አፍሪካ የቀዳሚነትን ክብር ያገኘዉ አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ከድፍን አፍሪካ 10ኛዉ ከመላዉ ዓለም ደግም 553ኛዉ ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ተብሏል:: ዩኒቨርሲቲዉ ባለፈዉ ዓመት በዚሁ ተመሳሳይ ተቋም በተሰጠዉ ደረጃ ከምስራቅ አፍሪካ የሁለተኝ-ነትን ከዓለም ደግሞ የ 616-ኝነትን ስፍራ ነበር ያገኘዉ:: በ 'US News Global' ደረጃ ሰንጠረዥ ኬፕ-ታዉን ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል:: በአንፃሩ ብስራት ሬዲዮ እንደተረዳዉ በሪፖርቱ ተካተዉ ደረጃ ከወጣላቸዉ 1 ሺህ 500 የዓለም ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የሁሉም አዉራ የተባለዉ የአሜሪካዉ ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ነዉ:: [ብስራት ሬዲዮ] ◍◎ #ሼር ◎◍ @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1
Mostrar todo...
ዩኒቨርሲቲ በልዩ ሁኔታ እስካልሆነ ድረስ መቀያየርም ሆነ መቀየር እንደማይቻል የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሰታውቋል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጥር ወር ላይ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በያሉበት የላከውን ደብዳቤ ጉዳዩ፦ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈፀም ስለማሳሰብ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን፣ ከቀን 21/05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለዚህ የትምህርት ዘመን ማንኛውም የተማሪ ዝውውር በሚኒስቴር መ/ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ ተቋማት ዝውውሩን እንዲፈፅሙ አሳስባለሁ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1
Mostrar todo...
🕺 በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍✍ በ Concise ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇 🪤 MATHEMATICS ( for natural science) 🪤GENERAL PHYSICS 🪤 GEOGRAPHY 🪤LOGIC & CRITICAL THINKING 🪤 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 🪤 PSYCHOLOGY 🪤 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት። ❇️ MATHS 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። ስለዚህ ብዙም አትቸገሩበትም ፡ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ በደንብ ካነበባችሁ👌። A 🙈 ❇️ General Physics ይኸም 11 ኛ እና 12 ኛ የተማራችሗቸው ናቸው አብዛኞቹ👌። ❇️ Logic and critical thinking ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ እና English ቋንቋ የምትሞክሩ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ) freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A+ ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁። ❇️ Communicative English skill ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ከሚያነሱ ኮርሶች መካከል ነው🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📌 Speaking skill ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ presentation ማቅረብ (የሆነ ማርክ%) 📌 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📌 Writing skill ( letter , descriptive , narrative,argumentative , expository ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ) Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።) ❇️ Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ❇️ Psychology ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል ፡ ግን biology ማንበብ ስለለመዳችሁ አትቸገሩም። theory ነው ፡ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማንበብ ብቻ ኘው። ❇️ Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም ዝም ብላችሁ ሜዳ ወታችሁ ትሰራላችሁ እንጅ Grade ( A , A- , B+ ,B , C ....) የለውም። pass or fail ነው የምትባሉት። Attendance ወይም በዚህ ኮርስ ክፍለ ጊዜ ካልቀራችሁ pass ትሆናላችሁ። እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን። 🥺 ነገር ግን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው። ❇️ Emerging technology ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ አይደለም። ከ 9 - 12 የተማራችሗቸው የ Ict ትምህርቶችን ያካትታል ( Ms word , Ms PowerPoint, Ms excel , database ..... ወዘተ) በቃ አለቀ። እነዚህን ኮርሶች ወስዳችሁ እንደጨረሳችሁ ህክምና ( Medicine , Dental Medicine , Veterinary medicine , pharmacy...) መግባት የምትፈልጉ ቴክኖሎጂ( Engineering, Architecture, Computer science, It , software engineering...) መግባት የምትፈልጉ @TIMHERTMINESTER1 @TIMHERTMINESTER1
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.