cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ

የዮሐንስ ራዕይ 22፥11-14 «ዐመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደ ፊት ይቀደስ አለ። እንሆ፥ በቶሎ እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራ አለ። አልፋና ዖሜጋ፥ፊተኛውና ዃለኛው፥ መዠመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ➘➘➘ ☞ @christian930 ግሩፕ፦ @AlphaOmega930 📩☞ @Kyrieelesion

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 940
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-2630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የበዓል መልእክት፦ ፩ኛ ለኢ.ዓ.ብ ቤተሰቦች ፪ኛ በፊት የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ ለነበራችሁ ❶ በስተመጨረሻም በጊዜውም ያለጊዜውም ጸንተን ታምነን እንቁም! ሁሉም ዕጣ ፈንታውን ያገኛል። ግድም የእግዚአብሔር ፈቃድ ይፈጸማል! ጽኑ! በርቱ! በጸሎትም በጾምም ትጉ! በሀገር ውስጥም ያላችሁ በውጪውም ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ኹሉ አይዟችሁ! ጽናትን ገንዘባችሁ አድርጉ! አሁን ጊዜው የሚጠይቀው በእምነት መጽናትን ነው። የሚፈትናችሁ ነገር ብቅ ሲል ወደ ፈጣሪያችሁ። የተገባላችሁን ተስፋ እንዳትተዉ፣ እንዳትጥሉ ተጠንቀቁ! ➋ የደከማችሁ የጠፋችሁ ቀድሞ የእኛ ቤተሰብ የነበራችሁ ደሞ ዛሬ ጊዜው ያው እንደምታዩት ኾኗል። እየተገለጠ ብርሃኑ ብቅ እያለ ስለሆነ እኛ ለምን እንዲህ አደረጋችሁ ብለን የምንወቅሳችሁ ሰዎች አይደለንም። እኛ የምንሻው ተጸጽታችሁ፣ ንስሐ ገብታችሁ፣ እውነቱን ተረድታችሁ፤ ትላንት ስለተቻችሁን ስለናቃችሁን ብዙ ስላላችሁን እኛ ያንን ቦታ አንሰጠውም። እኛ በዛ ምንም የምንጠቀመው ነገር የለም። እኛ የቂም ሰዎች አይደለንም፤ የክፋት ሰዎች አይደለንም። እግዚአብሔር ያስተማረን ሁሉንም በፍቅር እንድንቀበል ነው። በንስሐ ብትመለሱ ግን ደስታችን እጥፍ ነው የሚሆነው። በንስሐ ተመለሱ። ጊዜ አታባክኑ፣ ሰዓቱ አልቋል። የምታዩት ነው። አልቋል! ምክራችን ይሄ ነው። በዚህ በትንሣኤው ዘመን ከተጫናችሁ መጥፎ አካሄድ እንደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መድኃኔዓለም መቃብራችሁን እየፈነቀላችሁ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ሩጡ፤ ፍጠኑ፤ ጊዜ አታጥፉ። ጊዜ በእግዚአብሔር እጅ ናት ያለችው። እናንተ ቀጠሮ ሰጥታችሁ የምታቆዩት ጊዜ አይደለም ያለው። መሽቷል! በቃ! ያለፈው ክፋቱ ይበቃዋል። አዎ ወደ እውነቱ ወደ ብርሃኑ ብትመለሱ እንመክራለን።የአባቶች የ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል መግለጫ (26/8/16)
Mostrar todo...
43👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
82👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
82👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
69👍 13
👍 17 8
Photo unavailableShow in Telegram
👍 18 8
Photo unavailableShow in Telegram
48👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿  ✤ 🌿 ✤ ✤ ••┈┈•• በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ••┈┈•• ✤ #ቀዳሚት_ሥዑር (#ሥዑር_ቅዳሜ) እግዚአብሔር ሥነ ፈጥረትን ከመፍጠር ዕረፍት እንዳደረገባት ዅሉ፣ የፍጥረት ርእስ የኾነውን አዳምን ለማዳን ሕማምና ሞት የተቀበለው አምላካችን ክርስቶስ በከርሰ መቃብር አርፎባታል፡፡ (ማቴ. ፳፯፥፷፩)፡፡ ‹ሥዑር› የተባለችበት ምክንያትም በዓመት አንድ ቀን ስለምትጾም (በሰንበት አይጾምም ግን የጾም ቀን በመኾኗ) "የተሻረች - ሥዑር" ለማለት ነው። የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ወዳጆቹ ቅዱሳን ሐዋርያትና ሌሌችም የጌታ ወዳጆች ጌታችን ተላልፎ ከተሰጠበት ዕለት ጀምሮ ብርሃነ ትንሣኤውን እስኪያዩ ድረስ፥ አምላካቸው በመቃብር ስላረፈ ዕለቷን ሞቱን በማሰብና ትንሣኤውን በመናፈቅ በጾም አክብረዋታል፡፡ #_ለምን_ቄጠማ_እናስራለን? ቅዳሜ የጠዋቱ ጸሎት ሲፈጸም ካህናቱ ‹‹ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፤ በመስቀሉ ሰላምን አደረገ፥ መሠረተ›› እያሉ በቤተ ክርስቲያን ለተሰበሰቡ ምእመናን የምሥራች ቄጠማ ያድላሉ፡፡ ቄጠማው በኖኅ ዘመን በንፍር ውኃ ምድር በተጠለቀለቀች ጊዜ፤ አባታችን ኖኅ የውኃውን መጉደል ለመረዳት ርግብን ልኮ እርሷም ቄጠማን እንደ የምሥራች ምልክት በአፏ ይዛ በመመለስ፥ የውኃውን መድረቅ እንደተነገረችውና እንደተደሰተ ሁሉ (ዘፍ. ፱፥፩-፳፱) ‹‹በክርስቶስ ሞት፤ ሞተ ነፍስ ከሰው ልጆች ተወገደ፤›› ስንል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ ጠዋት ቄጠማ ታድላለች፡፡ የምሥራች ተምሳሌት የኾነውን ቄጠማም፤ ከሲኦል ቃጠሎ ወደ ጥንተ ማኅደራችን ገነት መመለሳችንን  ለመመስከር በግንባራችን እናስረዋለን፡፡ ▸ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ | t.me/Ewnet1Nat ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤ 🌿 ✤
Mostrar todo...
36👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
      ✥ ••┈•┈•• ✞ ••┈•┈•• ✥ #ዘበእንቲአሃ_ለቤተክርስቲያን_ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ ወተዐገሰ ምራቀ ርኩሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ #አምላክ_ዲበ_ዕፀ_መስቀል_ተሰቅለ። ❮ትርጉም❯ #ለቤተክርስቲያን_ብለህ ልትቀድሳት በደምህ በአደባባይ በጥፊ ተመታህ። ንጹሕ ክርስቶስ በአዳም ጥፋት ልትወቀስ በከንቱ ልትከሰስ አመላለሱህ ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ ሁሉን ቻይ ሳለህ ምንም ማድረግ ሳይሳንህ በአይሁድ እጅ ተገረፍህ! ወዮ! ወሰን ለሌላት ትዕግስት ስለኛ ብለህ መከራ ተቀበልህ ምንም በደል ሳይኖርብህ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉህ። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ
Mostrar todo...
23
Photo unavailableShow in Telegram
43👍 4