cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Hawassa University Information Center

These channel will provide you the information you need in the school compound (ie main Campus and techno campus) of Hawassa University. and You Can Report Us Lost Id, Registration Slip, Meal Card's and others Contact us @Hawassa_university_bot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
2 644
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሰላም ውድ ተመራቂ ተማሪዎች በጉጉት ለምንጠብቃት ለዚህች ውድ ቀን በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን እያልን ዛሬ ቅዳሜ ከጠዋት @1:30 - @1:45 ባለው ጊዜ ውስጥ ሁሉም የ TECHNO ተመራቂ ተማሪዎች አንድም ሳይቀር በGC Block ስር ተሰባስበን ጋውን ለብሰን በጋራ ወደ መመረቂያ Stadium እንድንሄድ እናሳስባለን። እንኳን አደረሳችሁ !!!! * **
Mostrar todo...
#Hawassa : ለ2 ቀናት ኃይል ይቋረጣል። በሐዋሳ ከተማ እና አካባቢዋ ለሁለት ቀናት የኤሌክትሪክ ሀይል መቋረጥ እንደሚኖር ተገልጿል። መቼ ? ነገ በ08/01/2014 እና በ09/01/2014 ዓ.ም ጥዋት ከ4:00-600 እንዲሁም ምሽት ከ12:00 - 2:00 ሰዓት ላይ የሀይል መቋረጥ ይከሰታል። ይህን ያሳወቀው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ደቡብ ሪጅን ነው። ደንበኞቹ ከወዲሁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል። የሚቋረጥበት ምክንያት ? የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ደቡብ ሪጅን እንዳስታወቀው በሐዋሳና አካባቢዋ የሀይል መቋረጥ የሚከሰተው በስራ ጉዳይ ነው ብሏል። Credit : Hawssa City Communication @tikvahethiopia
Mostrar todo...
ቃል እዳ ነው! ዛሬ ለሚካሄደው የራት ፕሮግራም ቴክኖ በሚገኘው የአስተማሪዎች ላውንጅ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ድረስ ብቻ ትኬቱ የሚሸጥ ይሆናል። ኑ ሁሉንም ያማከለ ራት እንብላ! ለበለጠ መረጃ +251913282078 0930202120 +251944279141
Mostrar todo...
🎉CONGRADULATION CLASS OF. 2021 🧑‍🎓'Graduation Stole'👨‍🎓 🎓የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህን የመመረቂያ "HAWASSA UNIVERSITY CLASS OF 2021🎓" የጋወን ማድመቂያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል። 🎓ዋጋው 140 ብር ብቻ ሲሆን በግሩፕ ለሚገዙ የSTUDIO ፎቶ SHOT በነፃ የሚኖራችሁ ይሆናል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ።🎊 ☎️Contact RE Printing +251912282136 +251900310133
Mostrar todo...
የማስታወቂያ ሰዓት 🎉CONGRADULATION CLASS OF. 2021 🧑‍🎓'Graduation Stole'👨‍🎓 🎓የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህን የመመረቂያ "HAWASSA UNIVERSITY CLASS OF 2021🎓" የጋወን ማድመቂያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል። 🎓ዋጋው 140 ብር ብቻ ሲሆን በግሩፕ ለሚገዙ የSTUDIO ፎቶ SHOT በነፃ የሚኖራችሁ ይሆናል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ።🎊 ☎️Contact RE Printing +251912282136 +251900310133
Mostrar todo...
የእሳት ዳር ጨዋታ ለሁሉም የግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ የሆነ ምሽት በሴንትራል ሆቴል ነገ ሐሙስ መስከረም 6 2014 ዓ.ም.። የዘጠናዎቹ ትዝታዎች የሚዳሰሱበት፣እሳት እየሞቅን ትዝታችንን የምንካፈልበት፣ሴቶች ቃጤ ቃጤ ወንዶች በቴዘር የሚፈታተሹበት፣ጥንዶች ከጓደኞቻቸው ጋር እቃ እቃ የሚጫወቱበት(በቃ አሁን ይተኙ መሽቷል እስከሚባልበት ቅፅፈት.......ቆይ ቆይ ቆይ ሲተኙ አናይም?😜😜)፣የአባባ ተስፋዬ ከኢቲቪ ከመለያያቸው በፊት ለመጨረሻ ግዜ የተናገሩትን ተረት እና የቼሪ ትዝታን የምናይበት፣ዲንግዲንግ፣የጉንፋን እና የደስታ ከረሜላ የሚታደልበት፣ማህረቤን አያችሁ፣እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ እያልን በፍቅር ከፍ የምንልበት አስደሳች ምሽት በ90's ኢቨንትስ ተዘጋጅቶ እናንተን ለማስተባበር አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል። የራሳችን የሆነ የመግቢያ ህግ አለን ግዴታ 1 :360ብር(ሁሉንም ተማሪ ለማማከል ከጓደኞቻችን እንዳንለይ በማሰብ የተዘጋጀ ስለሆነ)ምግብ እና መጠጥን ጨምሮ ግዴታ 2:ግዴታ ሁሉም ተማሪ ሴቶቹ በራት ልብስ እና ሂል ጫማ፣ወንዶቹ በሙሉ ሱፍ ከነከረባቱ ትኬቱን ዛሬ ምሽት ከሶስት ሰዓት በሆላ መሸጥ ይጀምራል። እረስቼው እረ ከየዲፓርትመንቱ ተወካዮች ችቦ ያበራሉ ንገር ተብዬ ረሳሁት እኮ ደህና ሁኑ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
Mostrar todo...
ሀሙስ ሊካሄድ የነበረው የ Gentle day ፕሮግራም በተማሪዎች እና በጊዜ ዝግጅት አለመመቻቸት መሰረዙን ለማሳወቅ እንወዳለን። #Iot_gc_committee
Mostrar todo...
Here is a testimony from Anduamlak Yaktal, one of Hawassa University graduating class student who will be participating on tomorrow’s Annual Career Expo organized at Hawassa University. Make sure to listen and if you have any questions contact us. 👉 WE ARE GIVING COUPONS! Come and take it at Hawassa University, Main Campus, China building! 👉 Phone number : +251 966753435 #Dereja #YoungAfricaWorks #Findyournextstep
Mostrar todo...