486
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
ውድ ወላጆች
ቀደም ሲል ባሳወቅናችሁ መሠረት የ3ኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት የክፍያ ወቅት ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን፡፡
ለክፍያ ስትመጡ
የልጅዎ መታወቂያ ላይ ያለውን መለያ ቁጥር በመያዝ
በገርጂ መብራት ሀይል ካምፖሶች የምታስተምሩ በተመቻችሁ የአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ በአካውንት ቁጥር፤5208599
ሰሚት ቅርንጫፍ የምታስተምሩ በማንኛውም ህብረት ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1170716365770023 እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር!!!