cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🎙🔛 አቡ አብደልመሊክ ابو عبد الملك الأثري🔚⏱

ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶንች አዳዲስ ዜናወችን ዳዕዋወች ኢስላማዊ ትምህርቶች እና ወርቃማ ምክሮች ይዘን እንቀርባለን አስተያየት በዚህ ሊንክ ያግኙን https://t.me/Abdelmeli3

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
225
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📮 ቁ01 አዲስ ሙሀደራ ከየመን። 🎁 الجديد لدى دار الحديث السلفية في صلاح الدين ـ عدن ـ اليمن 🎁 አዲስ ሙሃደራ ከሰለሀዲን መርከዝ (የመን ዐደን) 🔖 بعنوان" نصائح قيمة لطلبة العلم 🔖 ምክር ለጡላበል ዒልም {ለተማሪዎች}። 🍃 በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ የሆነ ነሲሀ። 🎙️ كلمة قيمة:- للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي قتادة عبد الله بن مزمل الحبشي 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው 🕌 ألقيت في مركز الشيخ حسين الحطيبي في صلاح الدين 🕌 በታላቁ ሼኽ ሁሴን አል-ኸጢቢ {ሰላሀዲን} መርከዝ። 📅 عصر يوم الثلثاء /٢٩ رمضان/١٤٤٢ 📅 የተደረገበት ቀን ረመዷን 29/1442 تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5358 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
Mostrar todo...
نصائح قيمة لطلبة العلم.mp35.67 MB
ምክር... "እንደነዚህ አይነት ጓደኞችን ምረጥ" እነርሱ ዘንድ ስትሆን ወንጀል መስራት የሚያሳፍርህ! "እንደዚህ አይነት ጓደኞችን ራቅ" እነርሱ ዘንድ ስትሆን መልካምን መስራት የሚያሣፍርህ! https://t.me/abu_silan/119
Mostrar todo...
🌙 ታላቁ ወር መጣ 📢 አጭር ግጥም በአቡ አብዲልመናን ኻሊድ ጠይብ حفظه الله t.me/abu_silan ☝️ 👉https://t.me/abu_silan/80
Mostrar todo...
ታላቁ ወር መጣ.mp32.39 MB
❇️# ዛሬም ተውሒድ ነገም ተውሒድ ። 💫 በሚል ርዕስ 👌 የተዘጋጀ ሙሀደራ ሲሆን ይህንን ሙሀደራ ላልደረሰው በማድረስ የበኩሎወን ድርሻ ይወጡ። 🎙 በሼኽ: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله 🕌🕌 አማራ ክልል ( አልቡኮ) የተደረገ ሙሀደራ 👌ስለ /ማይባር / የሽርክ ቦታ ነው። የተጠቀሰበት ገራሚ ሙሀደረ 🌐https://t.me/Al_Felah_Studio/5724 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Mostrar todo...
ዛሬም ተውሒድ ነገም ተውሒድ .mp311.53 MB
ይሄ አፕ نختم የሚባለው🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሁልጊዜ ስልካችንን ለመጠቀም ካስቀመጥንበት ክፍት ስናደርገው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አንድ የቁርአን አንቀፅ በአማርኛ ተተርጉሞ ያስነብበናል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሳናስበው በቀን ውስጥ ስንቴ ስልካችንን ፓተርን እየከፈትን እንጠቀማለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ከቁርአን ለማንበብ ለተዘናጋን ሰዎች በቀን ውስጥ ቢያንስ አስር አያዎችን ቀርተን ከነ አማርኛ ትርጉማቸው እንውላለን👌👌👌👌👌ኔት ወይም ኮኔክሽን አያስፈልገውም ተጠቀሙበት🌹🌹 ደስ የሚል አፕ ነው👇👇👇👇ለማረውረድ ቀስቷን ተጫኑ https://t.me/Eslamic_Dawa/3150
Mostrar todo...
📚الدعوة السلفية في مكان السلام📚

【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ 】 ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺫﺭ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ - ﻗﺎﻝ : ﺩﺧﻠﺖ ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ، ﻓﺈﺫﺍ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﺟﺎﻟﺲ ﻭﺣﺪﻩ ، አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣ ﻓﻘﻠﺖ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻭﺻﻨﻲ ، አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ﻗﺎﻝ : " ﺃُﻭﺻﻴﻚَ ﺑﺘﻘﻮﻯ ﺍﻟﻠﻪِ ﻓﺈﻧﻬﺎ ﺭﺃﺱُ ﺍﻷﻣﺮِ ﻛﻠِّﻪ ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯِﺩْﻧِﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : "ﻋﻠﻴﻚ ﺑﺘﻼﻭﺓِ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥِ، ﻭﺫِﻛﺮِ ﺍﻟﻠﻪِ، ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻧﻮﺭٌ ﻟﻚ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽِ، ﻭﺫﺧﺮٌ ﻟﻚ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀِ ." የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯِﺩْﻧﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : "ﺇﻳﺎﻙ ﻭﻛﺜﺮﺓَ ﺍﻟﻀﺤﻚِ ﻓﺈﻧَّﻪُ ﻳُﻤﻴﺖُ ﺍﻟﻘﻠﺐَ، ﻭﻳﺬﻫﺐُ ﺑﻨﻮﺭِ ﺍﻟﻮﺟﻪِ ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር ይወስዳልና"፤ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯِﺩْﻧِﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : "ﻋﻠﻴﻚ ﺑﺎﻟﺠﻬﺎﺩِ، ﻓﺈﻧَّﻪُ ﺭﻫﺒﺎﻧﻴﺔُ ﺃُﻣَّﺘِﻲ ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯﺩﻧﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : " ﺃَﺣِﺐَّ ﺍﻟﻤﺴﺎﻛﻴﻦ ﻭﺟﺎﻟِﺴْﻬُﻢْ ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯﺩﻧﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : " ﺍﻧﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻣﻦ ﻫﻮ ﺗﺤﺘَﻚ، ﻭﻻ ﺗﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻣﻦ ﻫﻮ ﻓﻮﻗَﻚ ﻓﺈﻧَّﻪُ ﺃﺟﺪﺭُ ﺃﻥ ﻻ ﺗﺰﺩﺭﻱ ﻧﻌﻤﺔَ ﺍﻟﻠﻪِ ﻋﻨﺪَﻙ ." የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣ ﻗﻠﺖُ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ﺯِﺩْﻧِﻲ ، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ﻗﺎﻝ : "ﻗُﻞِ ﺍﻟﺤﻖَّ ﻭﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻣُﺮًّﺍ "​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"። ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @ebroman3 ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
Mostrar todo...
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @ebroman3 ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
Mostrar todo...
🔙 ሀዘን እና ትካዜ ወደ ኋላ ጣላቸው‼‼ 🌱ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦ ✍"ሀዘን ቁርኣን ውስጥ በክልከላ መልኩ ወይም በማራቅ መልኩ ቢኾን እንጂ አልተጠቀሰም ልክ አላህ እንዳለው { وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا } {አትስነፉ አትዘኑም} { فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ } {ፍርሃት የለባቸውም፤ እነርሱም አያዝኑም}" 🔵የዚህ ሁሉ ሚስጥሩ 👉🏽 ሸይጣን ከሚያስደስተው ነገር ሁሉ ትልቁ ሙዕሚን የኾነ ሰው አዝኖ ማየቱ ነው። ከዝያም ከመንገዱና ከጉዞው ሊገታው። 🔵በእርግጥም ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሐዘን ተጠብቀዋል "اللهم إني أعوذ بك من الهم والحزن" [አላህ ሆይ እኔ ከሀዘንና ከጭንቀት በአንተ እጠበቃለሁ] በማለት 🌱ኢብኑል ቀይም በድጋሚ እንዲህ ይላል፦ ✍"ሀዘን ብሎ ማለት ቀልብን ያደክማል፣ ቆራጥነትን ያከሽፋል፣ ፍላጎትን ይጎዳል፣ ወደ ሸይጣንም ምንም ተወዳጅ ነገር የለም ሙዕሚን አዝኖ እንደ ማየት" 💡ስለኾነም፦ 🍎ሀዘንን ራቁ❗ መልካምን ከጅሉ❗ በአላህ ላይ መልካም ግምት ገይኑራችሁ❗ አላህ ዘንድ ባለው ተማመ❗ በአላህም ላይ ተመኩ❗ በአላህ ፍቃድ በሁሉም ሁኔታ ደስተኞች ትኾናላችሁ‼ 💡ብትመለከት፦ ✍አላህ ብዙ ነገራቶች ሳትጠይቀው ሰጥቶሃል። ስለዚህ አላህ የምትፈልገውን ነገር እንደ ማይከለክልህ እርግጠኛ ሁን። ምን አልባት ግን አለ መሰጠትህ የተሻለልህ ካልኾነ በስተቀር። 🌱ምን አልባት፦ ✍አንተ ተኝተህ ሳለህ የሰማይ በሮች ላንተ ዱዐ በሚያደርጉልህ ሰዎች እየተንኳኩልህ ይኾናል። 👉🏽ድሃ ኾኖ የረዳኸው፣ 👉🏽አዝኖ ያስደሰትከው፣ 👉🏽የተጣበበ ኾኖ ያቃለልክለት፣ 👉🏽እያለፈ ብቻ ፈገግ ያልክለት 🤲እጁን ዘርግቶ እየለመነልህ ሊኾን ይችላል። 👇🏾 👉🏽መልካምን ከመስራት መቼም አትቆጠብ‼‼ 🌱ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ይላል፦ ✍"አላህ የኾነ ነገር እጠይቀዋለሁ, ያንን ነገር ከሰጠኝ አንዴ እደሰታለሁ፤ ያንን ነገር ካልሰጠኝ ግን አስር ጊዜ እደሰታለሁ፤ ምክንያቱም መሰጠቴ የእኔ ፍላጎት ነበር አለመሰጠቴ ደግሞ የአላህ ፍላጎት ነው።" 🌱ሌላኛው ደግሞ እንዲህ ይላል፦ ✍"ህይወት አጭር ናት። 👉🏽በሀዘን፣ 👉🏽በጭንቀትና 👉🏽በጥበት 👉🏽አታሳጥራት‼‼" 🤝በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ጥበቃ አይለያችሁ‼ ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @ebroman3 ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
Mostrar todo...
🕌 الفوائد العشر لصلاة الفجر 🕌 🔟 የሱብሒ ሰላት ጥቅሞች 1. ቀኑን በሙሉ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል قال رسول الله ﷺ "من صلى الفجر فى جماعة فهو فى ذمه الله فلا تخسروا ذمه الله و من خسر ذمه الله طرده فكبه فى النار" “ሱብሒን ሰላት በጀምዓ የሰገደ ሰው በአሏህ ጥበቃ ስር ይውላል …….” 2. አጅሩ(ምንዳው) ለሊቱን እንደቆመ ይቆጠርለታል قال ﷺ "من صلى العشاء فى جماعة فكأنما قام نصف الليل و من صلى الفجر فى جماعة كأنما قام الليل كلة" “የኢሻን ሰላት በጀመአ የሰገደ ግማሹን ለሊት እንደቆመ ሲሆን ሱብሂን በጀመአ የሰገደ ሙሉውን ለሊት እንደቆመ ይቆጠራል።” 3. ከሙናፊቅነት ነጃ ይባላል قال ﷺ "ليس أثقل على المنافقين من صلاة العشاء والفجر ولو يعلمون ما فيهما لأتوهما ولوحبواً ليس صلاة أثقل على المنافقين من الفجر والعشاء ، ولو يعلمون ما فيهما لأتوهما ولو حبوا ، لقد هممت أن آمر المؤذن فيقيم ، ثم آمر رجلا يؤم الناس ، ثم آخذ شعلا من نار فأحرّق على من لا يخرج إلى الصلاة بعد" رواه البخاري “በመናፍቃን ላይ ከባድ ሰላቶች የሱብሂና የኢሻ ሰላቶች ናቸው የእነዚህን ሰላቶች ጥቅም ቢያውቁ ኖሮ በዳዴም ቢሆን ወደሰላቱ ይመጡ ነበር...።” 4. ሙሉ የሆነን ኑር (ብርሃንን) ይለብሳል፤ በቂያም ቀን قال ﷺ "بشر المشائين بالظلم بالنور التام يوم القيامة)) رواه أبو داوود والترمذي “በጨለማ መስጂዶችን የሚጓዙ በየውመል ቂያማ በሙሉ ኑር ይሆናሉ።” 5. መላኢኮች ይመሰክሩለታል፤ ያወድሱታልም قال ﷺ "تجتمع ملائكة بالليل وملاكة النهار في صلاة الفجر قال أبو هريرة : اقرؤوا إن شئتم : {وقرآن الفجر إن قرآن الفجر كان مشهوداً})) رواه البخاري. “በሰው ልጆች ላይ የተመደቡት መልአክቶች ይቀያየራሉ። በቀኑና በምሽቱ ክፍለ ጊዜ የሚቀያየሩበት ሰአት የሱብሂ ወቅት ላይ እና የአስር ወቅት ላይ ሲሆን ከዛም የ24 ሰአት ውሎአቸውን አላህ እያወቀ ለመልእክተኞቹ ይጠይቃቸዋል። ባሮቼን እንዴት ትታችኃቸው መጣችሁ ብሎ ሲጠይቃቸው፤ እነሱም እንዲህ ይመልሳሉ። እየሰገዱ ትተናቸው መጣን። ስንመጣም እየሰገዱ አገኘናቸው።” 6. አጅራቸውን ልክ ሀጅ እና ኡምራ አድርገው እንደመጡ ማስመዝገብ ይችላሉ قال ﷺ "من صلى الغداة في جماعة ثم قعد يذكر الله حتى تطلع الشمس ثم صلى ركعتين كانت له كأجر حجة وعمرة تامة تامة تامة)) رواه الترمذي بإسناد حسن. “የሱብሂን ሰላት በጀመአ የሰገደ ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ በዚክር ቁርአን በመቅራት እና መሰል ኢባዳዎች ሲሰራ ቆይቶ ሁለት ረካአን የሰገደ ከሀጅ እና ከኡምራ ጋር የሚስተካከል አጅርን አገኘ ሙሉ መሉ አጅርን ሸመተ” 7. 27 ደርጃ አጅር አለው قال ﷺ "صلاة الجماعة أفضل من صلاة الفذ بسبعٍ وعشرين درجة" متفق عليه. 8. ከሱብሂ ሰላት በፊት የሚገኘውን ትልቅ እድል ይገጥማቸዋል قال ﷺ "ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها)) رواه مسلم. “ከሱብሂ በፊት የምትሰገደው ሁለት ረከአ ሰላት ዱንያና ዱንያ ከያዘቻቸው ነገሮች በሙሉ ትበልጥለታለች” 9. ከእሳት ነፃ ይባላል በጀነትም ይበሰራል قال ﷺ "لن يلج النار أحد صلى قبل طلوع الشمس وقبل غروبها)) رواه مسلم. “ፀሀይ ከመግባቷ በፊት እና ፀሀይ ከመግባቷ በፊት ሰላትን የሰገደ ሰው እሳት አያገኘውም” ይህም ማለት “የሱብሂ እና የአስር ሰላቶች ናቸው።” 10. በቂያማ ቀን ጌታውን ለማየት ይታደላል قال ﷺ "إنكم سترون ربكم كما ترون هذا القمر لا تضامون في رؤيته فإن استطعتم ألا تغلبوا على صلاة قبل طلوع الشمس وقبل غروبها فافعلوا، ثم قرأ جرير: {وسبح بحمد ربك قبل طلوع الشمس وقبل غروبها})) رواه البخاري. قال الشيخ الخطابي: هذا يدل أن الرؤية قد يرجى نيلها بالمحافظة على هاتين الصلاتين (فتح الباري [2-34]). “ከነብዩ ﷺ ተቀምጠን የለይለተ በድርን ጨረቃ በተመለከትን ጊዜ እንዲህ አሉ “ልክ ይችን ጨረቃ እንደምታዩት ጌታችሁን ማይት ትሻላችሁ እንግዲያውስ ፀሃይ ከመውጣቷ በፊት እና ከመግባቷ በፊት ያሉትን ሰላቶች እራሳችሁን አሸንፉ” ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @ebroman3 ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.