cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

😅"All days fun"😂2021👍👍👍

ሰላም ውድ All days fun,ተከታዮች በሙሉ ሰላምታ ለእናተ ይድረስ✍️✍️))✍️#በዚ የቻናል ላይ።አዳዲስ።መረጃዎች። ስለቴክኖሎጂ።COVID 19፣ፈኒ video,, NEW,GAMES, phoni and PC, PS 4. 3.2 shopping, አስደናቂ እውነታዋች። ስለ i phone,መረጃዋች።።,የህገወጥ። SPORT APp.code ኮዶ።Air max Black TV,etc.... Sport news, and, move

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
163
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔹|| ጊዜያዊ የደረጃ ሰንጠረዥ፦ ከአንድ ሰአት በኋላ የሚደረገውን ጨዋታ በድል የምናጠናቅቅ ከሆነ ከ5ኛ ወደ ሁለተኛ ደረጃ የምንሸጋገር ነው የሚሆነው።🤩 ድል ለቼልሲሲሲሲ💙💙💙
Mostrar todo...
🎥 የዣካ ግብ
Mostrar todo...
የላካዜት ግብ
Mostrar todo...
1ሺ ሄክታር የሚሰፋው የማይክል ጃክሰን የመኖርያ ግቢ በ22 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ 1ሺ ሄክታር የሚሰፋው የማይክል ጃክሰን ግዙፉ የመኖርያ ግቢ በ22 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ https://www.bbc.com/amharic/news-55444874
Mostrar todo...
1ሺ ሄክታር የሚሰፋው የማይክል ጃክሰን የመኖርያ ግቢ በ22 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

1ሺ ሄክታር የሚሰፋው የማይክል ጃክሰን ግዙፉ የመኖርያ ግቢ በ22 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

ቦርስያ ዶርትመንድ ወጣቱን የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች ቡካዬ ሳካን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል፡፡ሼር➠@always_arsenal ሼር➠@always_arsenal
Mostrar todo...
ዮሲ
Mostrar todo...
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ታጣቂዎች ከባለፈው እሁድ አንስቶ በተለያዩ ስፋራዎች ባደረሱት ጥቃት የአማራ ተወላጆች ሕይወት ማለፉን የአካቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዞኑ አሙሩ ወረዳ ጃቦ ዶበን ቀበሌ ውስጥ ከስድስት በላይ ሰዎች ከትናንት በስትያ አንስቶ እስከ ትናንትናው ዕለት ድረስ በታጣቂዎች መገደላቸውን አቶ ያሲን የተባሉ የአካባቢው ነዋሪ ለዶይቸ ቬለ በስልክ ገልጸዋል።ከሟቾቹ መካከል አምስቱ «በካራ እና በጥይት» መመታታቸውን በዛሬው እለትም ስድስት ሰዎች መቅበራቸውን ገልጠዋል። አጋምሳ በተባለ እና ሀሮ በተባሉ ስፋራዎችም ጥቃቶች መድረሳቸውንና በሰው ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪው አክለዋል።አሙሩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እና ከዞኑ አስተዳዳሪ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ የተደረገው ጥረት አልተሳካም።ከምዕራብ ወለጋ የሸሹ የዐይን ምስክሮች እንደሚናገሩት ጥቃቱ በተደጋጋሚ የሚከሰት ነው።በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ቀናት ቢያንስ በሁለት ዞኖች ብቻ 19 ንፁሃን ዜጎች በታጣቂዎች ጥቃት ተፈፅሞባቸው መሞታቸውን የክልሉ መንግስት ዛሬ አረጋግጧል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ዛሬ ለብዙኃን መገናኛ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ከትናንት በስቲያ እና ለሌት ለትናንት አጥቢያ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በ13 የአማራ ተወላጆች፤ በምዕራብ ወለጋ ነጆ ወረዳ ደግሞ በ6 የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ የጅምላ ግድያ "ኦነግ ሸኔ" ባሉት ታጣቂ ቡድን ግድያ ተፈጽሟል፡፡በ782 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ ደግሞ እርምጃ መወሰዱን ሃላፊው መግለፃቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ዶይቸ ቬለ
Mostrar todo...
ቻይና ወደ ጨረቃ የላከችው መንኩራኩር የአፈር እና ድንጋይ ናሙና ይዞ ተመለሰ ቻይና ወደ ጨረቃ የላከችው መንኩራኩር የአፈር እና ድንጋይ ናሙና ይዞ ተመለሰ https://www.bbc.com/amharic/news-55344789
Mostrar todo...
ቻይና ወደ ጨረቃ የላከችው መንኩራኩር የአፈር እና ድንጋይ ናሙና ይዞ ተመለሰ

ቻይና ወደ ጨረቃ የላከችው መንኩራኩር የአፈር እና ድንጋይ ናሙና ይዞ ተመለሰ

ሬስቶራንት ወይም ምግብ ቤት የሚቀመጡትን የምግብ ዝርዝር የያዘ ሜኑ(menu) ይዛችሁ ምግብ ካዘዛችሁ በኃላ እጃችሁን በሚገባ ታጠቡ...ሆቴሎች ውስጥ ከሽንት ቤት ቀጥሎ ቆሻሻ ነገር ቢኖር የምግብ መምረጫ ሜኑ(menu) ነው:: #Tips JOIN US👇 @Worldify
Mostrar todo...
ትግራይ፡ የአውሮፓ ሕብረት ያዘገየውን የኢትዮጵያ የበጀት ድጋፍ የሚለቅበትን ሁኔታ አስቀመጠ የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ከሚያደርገው የበጀት ድጋፍ ውስጥ 90 ሚሊዮን ዮሮ የሚሰጠው ያስቀመጣቸው ሁኔታዎች ተግባራዊ ሲሆኑ ነው አለ። ሕብረቱ ለቢቢሲ እንዳስታወቀው የያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ከመገባደዱ በፊት ለኢትዮጵያ ሊሰጥ ይችል ከነበረው 90 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ድጎማ ገንዘብ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘገይ ተወስኗል። https://www.bbc.com/amharic/news-55314974
Mostrar todo...
የአውሮፓ ሕብረት እርምጃ በተሳሳተ ግምገማ ላይ የተመሰረተ ነው- ኢትዮጵያ - BBC News አማርኛ

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ከሚያደርገው የበጀት ድጋፍ ውስጥ 90 ሚሊዮን ዮሮ የሚሰጠው ያስቀመጣቸው ሁኔታዎች ተግባራዊ ሲሆኑ ነው አለ። ኢትዮጵያ በበኩሏ እርምጃውን “መሆን ያልነበረበት እና ተገቢ ያልሆነ” ካለች በኋላ በተሳሳተ ግምገማ ላይ ተመስርቶ መወሰዱን ገልጻለች።