cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Telebirr

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
492
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን ከኛ ጋር ቢዝነስ በቴሌብር በመስራት ገንዘብ በፐርሰንት ማትረፍ ምትፈልጉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለመመዝገብ በ @telebirr_A1 አናግሩን።
Mostrar todo...
Repost from telebirr
ኩባንያችን ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ እንቅስቃሴ የሚያዘምን እና የሚያሳልጥ፣ የግልና የመንግስት ተቋማት ከፍተኛ የመረጃ ክምችት እና አጠቃቀም እንዲሁም ተዛማች የክላውድ አገልግሎት ፍላጎት የሚያሟላ የቴሌ ክላውድ አገልግሎትን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምሯል። የቴሌክላውድ ኮምፒዩቲንግ አገልግሎቶች በሶስት አማራጮች የቀረበ ሲሆን Infrastructure as a Service (IaaS) መረጃዎቻቸውን ማስቀመጥ፣ መቀመር የሚያስችል የክላውድ መሰረተ ልማት፣ Platform as a Service (PaaS)- የሶፍትዌር አልሚዎች ካሉበት ሆነው ላበለፀጓቸው ሶፍትዌሮች የተሟላ የዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተም (MySQL DB) የሚያገኙበት እና Software as a Service (SaaS)- በውጭ ምንዛሪ የላይሰንስ ክፍያ ሳይከፍሉ ሶፍትዌሮችን ከቴሌክላውድ በተመጣጣኝ ክፍያ በብር ማግኘት የሚችሉበት አገልግሎቶች ናቸው። ቴሌክላውድ አገልግሎትን በድረ-ገጻችን https://telecloud.ethiotelecom.et ማግኘት የሚቻል ሲሆን ክፍያውንም ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ካሉበት በመክፈል ይቻላል። ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/3Wa7eCI #ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
Mostrar todo...
Repost from telebirr
Mostrar todo...
የቴሌክላውድ አገልግሎት (telecloud: IaaS, PaaS & SaaS) ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር

Repost from telebirr
Repost from telebirr
Mostrar todo...
በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኦንላይን ለሚሰጡ አገልግሎቶች ክፍያዎችን በቴሌብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር

Repost from telebirr
Photo unavailableShow in Telegram
ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በድረ-ገፅ www.etrade.gov.et ለሚያገኟቸው የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ስያሜ እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶች ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ! #ቴሌብር ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ
Mostrar todo...
Repost from telebirr
Photo unavailableShow in Telegram
የቴሌብር መላ ብድርዎን ለመክፈል ቀላል መንገዶችን እናጋራችሁ በቴሌብር መተግበሪያ፡ የፋይናንስ አገልግሎትን መርጠው - ቴሌብር መላ ገፅ ላይ የእኔ ቴሌብር መላ የሚለውን በመምረጥ ሂደቶቹን ይከተሉ ወይም *127# በመደወል: (1) ፋይናንሺያል አገልግሎት ላይ ቴሌብር መላ - ቀጥሎም ብድር ለመክፈል የሚለውን መርጠው ሂደቶቹን ይከተሉ #የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም ኢትዮ ቴሌኮም ከዳሸን ባንክ ጋር በአጋርነት
Mostrar todo...
Repost from telebirr
ኩባንያችን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለጉዳዮች ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ለሚያገኟቸው የአገልግሎት ክፍያዎች ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ በሆነው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብር በመጠቀም ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር በዛሬው ዕለት ተግባራዊ አደረገ! የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለጉዳዮች በድረ ገጽ www.etrade.gov.et ላይ ለሚያገኟቸው የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ስያሜ እንዲሁም ተያያዥ አገልግሎቶች በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ሆነው አገልግሎት በማግኘት እና ክፍያቸውን በቴሌብር በመፈጸም ውጣውረዳቸውን ማስቀረት እና ውድ ጊዜያቸውን መቆጠብ እንዲችሉ ያደርጋል፡፡ ይህ አገልግሎት በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ በሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ 4.8 ሚሊየን ብር የአገልግሎት ክፍያ ለ38 ሺህ አገልግሎቶች ተፈጽሞበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ bit.ly/3TQz7xW #ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
Mostrar todo...
Repost from telebirr
Photo unavailableShow in Telegram
በዌስተርን ዩኒየን ከባህርማዶ የተላከልዎትን ሃዋላ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ይቀበሉ! የተላከልዎትን ሃዋላ በቀጥታ ወደቴሌብር አካውንትዎ ሲያዘዋውሩ ደግሞ 5 በመቶውን በስጦታ እናበረክትልዎታለን። ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
Mostrar todo...
Repost from telebirr
Photo unavailableShow in Telegram
Use more with our monthly mobile data packages, pay less! No worries if your subscribed package ends before the validity period. You can serf more with 9 cents per Megabyte (55% off) Packages are available through My Ethiotel App, *999# & telebirr with 10% discount for up to 10 GB packages
Mostrar todo...