cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

YONATHAN🎵🎵DAMEN🎤🎤🎤

Official Yonathan damen channel

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
172
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
Awtar Tv - Yonatan Damene - Ethiopia (ኢትዮጵያ) - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Music Video )

Awtar Tv New Ethiopian Music 2021(Official Music Video) #awtarTv #Yonatan #Ethiopia Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app:

https://awtar-website.s3.ap-south-1.a...

us on:-Facebook -

https://www.facebook.com/AwtarApp/Twi...

-

https://twitter.com/AwtarMultimedia

Yonathan Damen "ኢትዮጵያ🇪🇹" #Adwaband #YonathanDamen #Awtarmultimedia
Mostrar todo...
🎶 🔥🔥 NEW MUSIC VIDEO 🔥🔥 🎶 🆕 🎶OUT NOW🔥 የ2014 የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ላይ በ2ተኛ ደረጃ ያሸነፈውና በመረዋ ድምፁ በብዙዎች አድናቆትን ያተረፈው፤ ወጣቱ ድምፃዊ ዮናታን ዳመነ ''ኢትዮጵያ'' የተሰኘውንና፣ በሞገሰ ተካ ግጥም እና ዜማ ለፍፃሜ የተወዳደረበትን ድንቅ ስራ በምርጥ የሙዚቃ ቪድዮ አጅቦ ይዞልን መጥቷል!! በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቋል! ሊንኩን በመከተል የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/E8CAXC83bLg በየጊዜው የሚጫኑ አዳዲስ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የ አውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! https://youtube.com/channel/UCBWvYkCV0S7RTQRh4KBn-oA #yonatandamene #ethiopia #new_music_video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwwtar #HomeofEthiopianMusic #awtartv #youtube #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #outnow
Mostrar todo...
አንድ ቀን ቀረው ወዳጆቼ
Mostrar todo...
🚨ዛሬ አንድ ነገር እስቲ ሹክ ልበላችሁ!!! በፋና ላምሮት ውድድር ላይ አስደናቂነቱን አስመስክሮ 2ተኛ የወጣው ዮናታን ዳመን በዳኞች ዕይታ የተሸለመውን "ኢትዮጵያ🇪🇹" የሚለውን ድንቅ ስራ እንሆ ሊለቀቅ ዕለተ አርብ እየተጠበቀ ነው። ኢትዮጵያ የተወደሰችበት ኢትዮጵያ የነፃነት አርማ እና ኢትዮጵያ ብርሀናማ ሀገር እንደሆነች ያሣየን ቪድዮ ክሊፕ ነው አርብ ቀን በአውታር መልቲሚድያ ላይ ይጠብቁ #ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ😍 ክፉሽን አልስማ😥 በልጆችሽ ኩሪ👨‍🎓👩‍🎓 ኢትዮጵያ ታፍራ ና ተከብራ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ደረሰ!!! ደረሰ!!!! ደረሰ!!!!!! በቅድሚያ እንኳን ለ2014 የመስቀል በአል አደረሳችሁ እያልን በፋና ላምሮት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የፋና ኮከብ የሆነው ዮናታን ዳመነ ሰኞ የመስቀል ዕለት በፋና ላምሮት ወሳኝ ውድድር ይጠብቀዋል። እንደከዚህ ቀደሙ ድጋፋችንን ያሣየነው የዮናታን ደጋፊዎች አሁንም ድጋፋችሁን እንዳይለይ ስንል በልበ-ሙሉነት እንጠይቃለን። በዕለቱ በሚወከልበት የመለያ ኮድ ድምፃችንን እየሰጠን አጋርነታችንን እናሳይ። ማሳሰቢያ 1.8222 ካሉ በኃላ የመለያ ኮድ ሲያስገቡ Lm ብለው በመሀል ክፍተት እንዳያረጉ ስንል እናሳስባለን። LM 0❌ is not allowed LM0✅ is allowed GOOD LUCK YONNII🇯🇲🇪🇹 #yonathandamen #fanalamrot

Derese derese final zigiju negn
Mostrar todo...