cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,800 branches at window level and in more than 109 dedicated branches.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
8 209
Suscriptores
-624 horas
+477 días
-5930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ ************ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የህብረተሰቡን ፍላጎት መሠረት በማድረግ የማኅበራዊ ሚዲያ ሥራውን ለማሻሻል ከሚያደርገው ጥረት ጋር በተያያዘ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ባንኩ ለዚሁ ጥናት ከማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ግብዓት ለመሰብሰብ በበይነ መረብ (online) ያዘጋጀውን መጠይቅ በመሙላት ለጥናቱ ስኬት የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ እየጠየቅን፣ መጠይቁን ቀድመው ለሚሞሉ በርካታ ተሳታፊዎች የአየር ሰዓት ስጦታ ያዘጋጀን መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እባክዎ ወደ መጥይቁ ለመግባት የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ፡፡ ስለሚያደርጉልን ትብብር እናመሰግናለን፡፡ https://forms.gle/SGRFpeQWCZCBJ8Z46
Mostrar todo...
👍 2
ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች ************ የቁጠባ አስፈላጊነት ያልገባው፣ ቢያንስ ያልሰማ አለ ማለት ከእውነታው መራቅ ይሆናል፡፡ ቁጠባ በአንድ ግለሰብ የገንዘብ አያያዝ ስርአት ውስጥ ቁልፉ ጉዳይ ነው፡፡ ብዙዎች ግን ለመቆጠብ ሲቸገሩ ይታያል፡፡ ቁጠባ ሀብት የመፍጠሪያ እንዲሁም የደስታ እና የብልፅግና ኑሮን ለመምራት አንዱና ዋነኛው መንገድ ሆኖ ሳለ አብዛኞቻችን ግን ቁጠባን ቸል ስንል እንታያለን፡፡ መቆጠብ አለመቻል እንደ ትልቅ ችግር ሊታይ ይገባል፡፡ ምክንያቱን ለይቶ መፍትሄውን መፈለግም ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡ በህይወታችን ወስጥ ስኬት እና ደስታን የሚያጎናጽፈንን መንገድ ለመጀመር ምንጊዜም አይዘገይም፣ ቁጠባን በተመለከተም ይህ እውነት ነው፡፡ ‘መቆጠብ አልችልም’ ከሚለው አመለካከት ይውጡና ለመቆጠብ የተቸገሩባቸውን ምክንያቶች ለይተው በማስወገድ በቁጠባ የብልፅግና እና የደስታ መዳረሻ መንገድዎን ይጀምሩ፡፡ እኛ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶችን ጠቁመናል፡፡ https://youtu.be/prVJQzl6FTw
Mostrar todo...
ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች

Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook:

https://www.facebook.com/combanketh/

☞Twitter:

https://www.twitter.com/combankethiopia

☞LinkedIn:

https://www.linkedin.com/commercialbankofethiopia

☞Telegram:

https://t.me/combankethofficial

https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት • ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ ይላኩ • ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በ itsmydam አስተዋፃኦ ያበርክቱ #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #EthioDirect #itsmydam #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት • ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ ይላኩ • ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በ itsmydam አስተዋፃኦ ያበርክቱ #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #EthioDirect #itsmydam #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Mostrar todo...
ከሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይጠንቀቁ! ========= የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ስም፣ አርማ እና ቀለም በመጠቀም ሀሰተኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆችን የሚከፍቱ አጭበርባሪዎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ሀሰተኛ ገፆች የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የሌብነት ተግባር የሚፈፅሙ ሲሆን፣ በአብዛኛው አባላትን ስታስገቡ (Add member) ሽልማት ታገኛላችሁ በማለት የተከታዮቻቸውን ቁጥር ያሳድጋሉ፡፡ በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን የባንካችንን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ በመከተል ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ፣ ከአጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ፡፡ የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች፡ • Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh • Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa • Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor • Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106 • YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia • LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia • Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia • Telegram፡- https://t.me/combankethofficial • Telegram CBE NOOR፡- https://t.me/combankcbenoorofficial • Telegram Afan Oromo:- https://t.me/baankii_daldala_itiyoophiyaa • Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/ • Tiktok:- https://www.tiktok.com/@combankethiopia
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በአገልግሎታችን ላይ ያለዎትን አስተያየት ይስጡን! ************ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በማሻሻል የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት እንዲያግዘው የክቡራን ደንበኞቹን አስተያየት በቀጣይነት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በቅርንጫፎች አገልግሎት ሲያገኙ እንዲሁም የኤቲኤም (ATM)፣ የፖስ (POS) እና የሲቢኢ ብር (CBE Birr) አገልግሎቶችን ከተጠቀሙ በኋላ ከሚላከው የፅሁፍ ማረጋገጫ መልእክት (SMS) ጋር አገልግሎቶቹን በተመለከተ የደንበኞችን ግብረ መልስ ለመሰብሰብ ወደ ተዘጋጀው መጠይቅ የሚወስድ ማስፈንጠሪያ (link) እንልካለን፡፡ እርስዎም አገልግሎት ካገኙ በኋላ የሚደርስዎትን ማስፈንጠሪያ /link/ በመጫን እና መጠይቁን በመሙላት አስተያየትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎንና የሚስጢር ቁጥርዎን አይጠይቅም፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዲጂታል ዕቁብ በሲቢኢ ብር መተግበሪያ መጣ! ========== የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በሲቢኢ ብር መተግበሪያ ሚኒ አፕስ ላይ ያገኙታል፡፡ በቀላሉ ተመዝግበው የመረጡትን የዕቁብ አማራጭ ይቀላቀሉ፡፡ #CBE #cbebirr #apps #digitalbanking #digitalequb ************* የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጁምዓ ሙባረክ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የጨረታ ማስታወቂያ ************** የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎችን (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያውን ዝርዝር ይዘት በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመልከት ይችላሉ፡ https://combanketh.et/cbeapi/uploads/combiners_bid_d3a8ac7168.pdf
Mostrar todo...
👍 2