cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ETHIO ድንቃ ድንቅ በኢትዮጵያ 😱🇪🇹🇪🇹

🌍ከአለም ጫፍ እስከ ዓለም ዳርቻ ያሉ ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ እውነታዎችን እዚህ ያገኛል 😱😱 በዚህ ቻናል ላይ 👉የትም ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች 👉በምድራችን ላይ ያሉ አስገራሚ መረጃዎች 👉አስደናቂ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና የተለያዩ አስገራሚ መረጃዎችን ያገኛሉ😍😍 ለማንኛውም አስተያየት @NAHIWRLD_7 ላይ ያናግሩን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 505
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ምንም ማካበድ አያስፈልግም እዚህ ቻናል ገብቶ እማይስቅ ጥርስ የሌለው ብቻ ነው በተጨማሪም ድንቃድንቅ መረጃዎችን ይዘናል ከናንተ እሚጠበቀው 👇👇👇👇                                 JOIN ማለት ብቻ
Mostrar todo...
🫵JOIN💥
😂 JOIN 😂
Photo unavailableShow in Telegram
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ በረሮ ጭንቅላቱ ተበጥሶ ለ 10 ቀናት በህይወት መቆየት ይችላል። የሚሞተውም መመገብ ስለማይችል ብቻ ሲሆን ምግብ ወደ ሰውነቱ የሚገባበት ሌላ መንገድ ቢኖር ከዚህም የበለጠ ቀናት ከጭንቅላቱ ጋር ተለያይቶ መኖር ይችል ነበር። ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮   🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስቲካ ማኘክ ትኩረትን ይጨምራል
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው 1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡ ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮ 🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
“ፊደል ተሳስተሃል” ብሎ ተማሪውን የገደለው መምህር የሕንድ ፖሊስ÷ “ሶሻል (social) የሚለውን ቃል ፊደላት በትክክል አልፃፍክም” በሚል ታዳጊ ተማሪውን በመደብደብ ገድሏል የተባለውን መምህር በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡ የ15 ዓመቱ ታዳጊ ኒኪል ዶህሪ በዚህ ወር መጀመሪያ ፈተና ላይ “social” የሚለውን ቃል ሲጽፍ ፊደላትን በመሳሳቱ÷ ራሱን ስቶ እስከሚወድቅ ድረስ በአስተማሪው ድብደባ እንደተፈጸመበት የሟች አባት ለፖሊስ ተናግረዋል፡፡ ታዳጊው በመምህሩ በደረሰበት ድብደባ በሰሜናዊ ዑታር ፕራዴሽ ግዛት በሚገኝ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያለ ሕይወቱ ማለፉ ተዘግቧል፡፡ ይህን ተከትሎም ተከሳሹ ከአካባቢው መሰወሩን ፖሊስ ገልጿል ሲል ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል፡፡ የሕንድ ፖሊስ እንደገለጸው ተጠርጣሪው ለጊዜው ከአካባቢው ቢሰወርም በቅርቡ በቁጥጥር መዋሉ እንደማይቀር ገልጿል፡፡ ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮ 🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
➥ በከባድ የደማና ጭጋግ ላይ በጨዋታ የተረሳ ግብ ጠባቂ! ➠ በ 1937 አንድ ግብ ጠባቂው በከባድ የደማና ጭጋግ ምክንያት የእግር ኳስ ጨዋታው መሰረዙን ሳያውቅ ለ15 ደቂቃ ሜዳ ላይ ቆየ። ➠ በ1937 ታህሳስ ወር በቼልሲ እና በቻርልተን የእግር ኳስ ክለቦች መካከል በለንደን ስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም የተደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ በ60ኛው ደቂቃ በወፍራም ደማናማ ጭጋግ ምክንያት ቆመ። ➠ የቻርልተን ድንቅ ግብ ጠባቂ ሳም ባርትራም ጨዋታው ከተቋረጠ ከ15 ደቂቃ በኋላ የዳኛውን ፊሽካ ስላልሰማ ግቡን መጠበቅ ቀጠለ። በደጋፊዎች ላለመገረም ወደ ፊት በመመልከት እጆቹን ዘርግቶ እና ሙሉ በሙሉ በማተኮር እዚያ ቆሞ ነበር። ➠ ከ15 ደቂቃ በኋላ የስታዲየም ፖሊሶች ወደ እሱ ቀርበው ጨዋታው መቋረጡን ሲነግረው ሳም ባርትራም እነዚህን ቃላት በታላቅ ሀዘን ተናግሯል፡- “ጓደኞቼ ግባችንን ስጠብቅ ስለረሳቹኝ ምንኛ አዝኛለሁ። ባርትም ቡድኑ እያጠቃ እንደሆነ እና የተጋጣሚ ቡድን ለይ ጎል ያስቆጠሩ መስሎት ነበር። ግብ ጠባቂው ወደፊት ለፊት ለመጠጋት አልፈለገም ነበር። ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮ 🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ የእጃችንን ጣቶች ስንስባቸው ስናጥፋቸው የምንሰማው ቋ ቋ የሚሉ ድምፆች የሚመጡት ከአጥንታችን መተሻሸት ሳይሆን ጣታችን መሀል ያሉት ጋዞች ሲፈነዱ ነው! ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮ 🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ምግብ በአይኑ የሚበላ ፍጡር!!! በሰሜን ዋልታ ላይየሚገኘው ሊዎፓርድ ፎሮግ የተባለ እንቁራሪት ምግብ የሚውጠው በአይኑ ነው!! ╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮ 🍂 @ethioamazingfact365 🍀 ╰══•ೋ•๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ከፍተኛ ውድመት በማድረስ ወደር ያልተገኘለት አውሎ ንፋስ "ኸሪኬን ካተሪና" ይባላል። አሜሪካ ሉውሲያን ግዛት እ.ኤ.አ በ2005 የደረሰው ይህ አደጋ 45 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ አስከትሏል። ╭══•|❀:✧🌼♡๑✧❀|: ══╮ 🌼 @ethioamazingfact365 🌼 ╰══•ೋ•🌼๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼 🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼 🌼🌼Happy Ethiopian New Year 🌼🌼 ╭══•|❀:✧🌼♡๑✧❀|: ══╮ 🌼 @ethioamazingfact365 🌼 ╰══•ೋ•🌼๑♡๑✧• ══╯
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.